fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

رفتن به کانال در Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 564
مشترکین
+824 ساعت
+797 روز
+32030 روز
آرشیو پست ها
ለሁሉም ሰው አፀፋዊ ምላሽ መስጠት አትችልም። ከጮኸው ጋር አትጩህ ትወርዳለህ። ለአንዳንዶቹ ዝምታህ በራሱ አጥጋቢ መልስ ነው። ©

عشر نصائح للمرأة المسلمة (3).mp326.50 MB

አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺

▶ልጀምር ነው ግቡ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/qin_libochi1?livestream=5820cf77d8bfb52fca

⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ 📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች ►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇 -https://t.me/qin_libochi1 ►pdf ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/qin_libochi1/867

عشر نصائح للمرأة المسلمة (2).mp323.25 MB

ሱና ሁለት፣ ሶስት፣ አራት ሚስት ማግባት ላይ ብቻ ትዝ አይበልህ። መጀመሪያ ራስህ የሱና ሰው ሁን። ልብስህን አትጎትት፤ አሳጥር። ፂምህን አትላጭ፤ አሳድግ። ቢድአን አትስራ፤ በሱና ተብቃቃ። ሽርክን
ሱና ሁለት፣ ሶስት፣ አራት ሚስት ማግባት ላይ ብቻ ትዝ አይበልህ። መጀመሪያ ራስህ የሱና ሰው ሁን። ልብስህን አትጎትት፤ አሳጥር። ፂምህን አትላጭ፤ አሳድግ። ቢድአን አትስራ፤ በሱና ተብቃቃ። ሽርክን ተጠንቀቅ፤ ተውሒድህን ያዝ።

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው። ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው። ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

▶ልጀምር ነው ግቡ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/qin_libochi1?livestream=5820cf77d8bfb52fca

⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ 📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች ►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇 -https://t.me/qin_libochi1 ►pdf ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/qin_libochi1/867

عشر نصائح للمرأة المسلمة (1).mp326.75 MB

🌺ቁርአናዊ ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ👌
🌺ቁርአናዊ ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ👌

▶ልጀምር ነው ግቂ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/qin_libochi1?livestream=5820cf77d8bfb52fca

⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ 📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች ►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇 -https://t.me/qin_libochi1 ►pdf ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/qin_libochi1/867