ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Відкрити в Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
5 564
Підписники
+824 години
+797 днів
+32030 днів
Архів дописів
ለሁሉም ሰው አፀፋዊ ምላሽ መስጠት አትችልም። ከጮኸው ጋር አትጩህ ትወርዳለህ። ለአንዳንዶቹ ዝምታህ በራሱ አጥጋቢ መልስ ነው።
©
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ
ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም
🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
▶ልጀምር ነው ግቡ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1?livestream=5820cf77d8bfb52fca
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1/867
ሱና ሁለት፣ ሶስት፣ አራት ሚስት ማግባት ላይ ብቻ ትዝ አይበልህ። መጀመሪያ ራስህ የሱና ሰው ሁን። ልብስህን አትጎትት፤ አሳጥር። ፂምህን አትላጭ፤ አሳድግ። ቢድአን አትስራ፤ በሱና ተብቃቃ። ሽርክን ተጠንቀቅ፤ ተውሒድህን ያዝ።
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው።
⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
▶ልጀምር ነው ግቡ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1?livestream=5820cf77d8bfb52fca
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1/867
▶ልጀምር ነው ግቂ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1?livestream=5820cf77d8bfb52fca
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1/867
