ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

الذهاب إلى القناة على Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 539
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+517 أيام
+33630 أيام
أرشيف المشاركات
ሌሎቻችሁስ?

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

ዛሬ በዚህ ቻናል ላይ ያላችሁን ሀሳብና አስተያየታችሁን አጋሩን ምን ይጨመር ምን ይቀነስ?

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ እንዴት ናችሁ ?

🌸ኡኽታዬ 🍂አማራጭ ሲያጣ የመጣና አማራጭ እያለው የመረጠሽ አንድ አይደሉም🍂
@nesiheti_linisa

እህቴ የተወሽን በመተው ተባበሪው🙌🏻 @nesiheti_linisa
እህቴ የተወሽን በመተው ተባበሪው🙌🏻 @nesiheti_linisa

ነብዩን (صلى الله عليه وسلم) እወዳለሁ የሚል ሰው ትእዛዛቸውን ይፈፅማል እንጂ ያላዘዙትን ተግባር አይሰራም! @nesiheti_linisa

🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ል
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته  🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።    💺ተጋባዥ መሻይኾች  1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}  2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}   3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)  4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን  አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ) 5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)  6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)  7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)  8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}  9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)  10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)  ✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል    🌍የፕሮግራሙ ቦታ  በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ  💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች   🕰የፕሮግራሙ ሰዓት  🇪🇹በኢትዮ. 3:00  pm 🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm 🇦🇪በዱባይ. 4:00 pm   📡ፕሮግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi  https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi 👆👆👆👆👆👆👆👆 Join ይበሉ!   ✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ። 🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!! 💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል  

صباح الخير 👌🏻 @nesiheti_linisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ አላህ ፈቅዶ ይኸው አንግተናል።ዛሬ በእጃችን ያለው የስኬት መጀመሪያ ነው።ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ እንደሚሆን አምነ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ አላህ ፈቅዶ ይኸው አንግተናል።ዛሬ በእጃችን ያለው የስኬት መጀመሪያ ነው።ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ እንደሚሆን አምነን አደርን ይኸው ነጋ። صباح الخير 👋

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዛሁሏህ) 🔖በአሏህ ዲን አንበላበትም |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 🌐https://t.me/Abu_sufiyan1

🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዛሁሏህ) 🔖በአሏህ ዲን አንበላበትም |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 🌐https://t.me/Abu_sufiyan1

ነገ ሀሙስ ነውስ እየፆምን @nesiheti_linisa

~እውነተኛ ፍቅር ያለው ከትዳር በኃላ ነው። @nesiheti_linisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ትዳር በፍቅር ብቻ አይቆመም በመተሳሰብ፣በትዕግስት፣ በይቅርታና በአላህን በመፍራት ይጠነከራል።ባል ሚስቱን እንደ አማ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ትዳር በፍቅር ብቻ አይቆመም በመተሳሰብ፣በትዕግስት፣ በይቅርታና በአላህን በመፍራት ይጠነከራል።ባል ሚስቱን እንደ አማና ይጠብቃት ሚስትም ባሏን በመልካም ነገር ትደግፈው። ችግር ሲመጣ እርስ በርስ ከመጣላት ይልቅ ችግሩን በጋራ መፍታት ይኖርባቸዋል። የተሳካ ትዳር ማለት ችግር የሌለበት ሳይሆን ችግር ሲመጣ እርስ በእርስ የማይተው ሁለት ሰዎች ያሉበት ትዳር ነው። ትዳር የሚገነባው በፍቅር ነው የሚጸናው ግን በትዕግስት እና በመተሳሰብ ነው።ባልና ሚስት በደስታ ቀን ብቻ አይደጋገፉ በመከራ ጊዜም እርስ በእርስ መጠጊያ ይሁኑ። ቃልን በቁጣ ሳይሆን በጥበብ መናገር፣ ስህተትን በኩራት ሳይሆን በይቅርታ መሸፈን የተረጋጋ የትዳር መሰረት ነው። እርስ በእርስ የሚያከብሩ ባልና ሚስት፣ አላህንም በመካከላቸው የሚያስቀድሙ በፍቅር የሚጓዝ ትዳርን ይገነባሉ። ""ትዳር ሁለት ሰዎች በአንድ ቤት መካፈላቸው ብቻ አይደለም አንድ ልብ አንድ አላማና አንድ መንገድ ለመጋራት መስማማት ነው"" @nesiheti_linisa

⭕️አቂዳዊ ጥያቄ 🛑ከአሏህ ውጪ ላለ አካል ማረድ ከየትኛው የሽርክ አይነት ነው የሚመደበው? ✅ትክክለኛውን መልስ ላገኘ የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ሽልማት አለው

አህባቢ ይህ ወንድማችንን እናበረታታው። የሰለፍዮችን የኪታብ ትምህርት ለተጠቃሚዎች በአፕ አዘጋጅቶ እያቀረበ ይገኛል። ከዛም አልፎ ወደ ፕላይ እስቶር መጫን ጀምሯል። ስለዚህ በጣም ልናበረታታው ይገባል። በተለይ በተለያዩ ቻናል እና ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ እናበረታታው። ✍ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደ
+1
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች  ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደረጉ ከፊት እንዲመጡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ  አምስት ኮከብ እንድትሰጡ በታለቅ አክብሮት እና ትህትና እያጠየቅን መላው ሰለፊይ የቻናል በልተቤቶች ለሌሎች እንዲደርስ ሼር መድረግን አትርሱ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abdulrezak.tuhfetulatfal&utm_source=chatgpt.com 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ። 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app_developer 📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

ኡኽታ አላህ ሲወድሽ ይፈትንሻል አበቃ!! @nesiheti_linisa
ኡኽታ አላህ ሲወድሽ ይፈትንሻል አበቃ!! @nesiheti_linisa