fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

رفتن به کانال در Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 541
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+517 روز
+33630 روز
آرشیو پست ها
ሰባሀል ኸይር🤚

የማይሰማው አለ?

ገባ ገባ በሉ ይህችን ምክር አትርሱ ‼️

🌟 አስደሳች ዜና 🌟 📖 ተከታታይ የደርስ ጥሪ 📖 📚 «ሪሳለቱን ሊጧሊበቲል ዒልም»    «رسالة لطالبة العلم» ✍🏻 አዘጋጅ፦ ሸይኻ ኡሙ አብዲላህ 🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ አብደሏህ 🗓 ቀናት፦ ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ⏰ ሰዓት፦ በኢትዮ ማታ 3:00 📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa 📖 PDF፦ t.me/nesiheti_linisa/1112 🔖 በሰፊው ሼር ይደረግ! 🔄

በዛሬው ጊዜ ብዙ ትዳሮች የሚበላሹት ባለትዳሮች ስለ ፍቅራቸው ስለ ጣፋጭ የትዳር ጊዜያቸው ሁልጊዜ ለጓደኞቻቸው ስለሚያወሩ ነው። አንቺ እንደ ሴት ባልሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ እንዴት እንደ ንግስት
በዛሬው ጊዜ ብዙ ትዳሮች የሚበላሹት ባለትዳሮች ስለ ፍቅራቸው ስለ ጣፋጭ የትዳር ጊዜያቸው ሁልጊዜ ለጓደኞቻቸው ስለሚያወሩ ነው። አንቺ እንደ ሴት ባልሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ እንዴት እንደ ንግስት እንደሚንከባከብሽና ምን ያህል እንደሚያከብርሽ ለሴት ጓደኞችሽ ስትነግሪ እነሱ ላንቺ ፈገግ ሊሉ ይችላሉ ነገር ግን በውስጣቸው ሌላ ነገር ሊያስቡ ይችላሉ ባሎቻቸው አንቺ ከምትታደይው ያነሰ እንክብካቤ እየሰጡዋቸው ከሆነ ትዳራቸውን ወይም ባሎቻቸውን ማወዳደር ሊጀምሩ ይችላሉ። ይህም ባሎቻቸው ላይ ችግርን ይፈጥራል።ችግር እንዲፈጠር ወይም ያቺን ትዳር ለማፍረስ እንኳን እንዲያስቡ ሊያደርግ ይችላል። ለወንዶችም ተመሳሳይ ነው ጥቂት ጓደኞች ብቻ ናቸው እውነተኛ ጓደኞች ሊሆኑ የሚችሉት ስለዚህ የትዳር ጉዳዮችን በተለይም የሚያምሩትና ደስ የሚሉትን ጊዜያት እንደሚስጥር አድርገሽ ያዢ። ሁሉም ሰው በደስታሽ ደስ አይለውም አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ተጠርጣሪ እንዳይሆኑ ብቻ ፈገግታ ሊያሳዩ ይችላሉ። በአጭሩ የትዳርሽን ደስታና የግል ጉዳይ ለሁሉም ሰው አትናገሪ ትዳር ሚስጥርን መጠበቅ ይሻላል @nesiheti_linisa

"መውሊድ ፈጠራ ነው" አዎ መውሊድ ፈጠራ ነው ቀደምት ሶሀቦች ዘንድ የሌለ ነገር ነው። ነቢ አልተናገሩት ሶሀቦች ያልሰሩት👀 በዲን ላይ ጭማሪ አድርገው ያመጡት የዲኑ አካል ነው ብለው አልተናገሩት አ
"መውሊድ ፈጠራ ነው" አዎ መውሊድ ፈጠራ ነው ቀደምት ሶሀቦች ዘንድ የሌለ ነገር ነው። ነቢ አልተናገሩት ሶሀቦች ያልሰሩት👀 በዲን ላይ ጭማሪ አድርገው ያመጡት የዲኑ አካል ነው ብለው አልተናገሩት አላህ ዲናችንን ቀድሞ ሞልቶታል በዲን ላይ ጭማሪ ለምን ያስፈልጋል⁉️ መውሊድ አላከብርም ሱናን ጠብቃለሁ እውነተኛ ፍቅርን ነቢን በመከተል አሳያለሁ መውሊድኮ አይደለም የፍቅሬ መለኪያ ሱና ነው የኔ መንገድ ሱና ነው መመሪያ እያንዳንዳችሁ መውሊድ ምታከብሩ ቆይ መውሊድ ምንድነው ኧረ አላህን ፍሩ ሱናን እይዛለው ቢድዐን እተዋለው የነብዩን ፈለግ በፍቅር እከተላለው ያለ ነብዩ ትዕዛዝ ያለ ሶሀቦች ሱና እኔ አልጨምርም ይበቃኛልና @nesihetulinisa

ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇

📖 በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የተለቀቀ መፅሐፍ 📖 🟪
በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው
🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ፤ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እና ከዑለሞች ንግግር የተውጣጡ መልሶች፤ 🔻ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ብዥታዎች እና መልሶቻቸውን ያካተተ፤
❗️ስንት ሐቁን ያላገኘ መልካም አሳቢ አለ!!❗️
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq

ማነው እንዲህ የጠበሰው 👀🙌
ማነው እንዲህ የጠበሰው 👀🙌

sticker.webp0.48 KB

የጁመዐ ነሲሓ🫰🏻 طالبه العلم ነዐም እውቀትን ፈላጊ ሴት ሁኚ።እህቴ እውቀትን ከመፈለግ አትዘናጊ።የእውቀት መንገድ አንዳንዴ ከባድ ሊሆን ይችላል አድካሚና ትዕግስትም ሊፈልግ ይችላል ነገር ግ
የጁመዐ ነሲሓ🫰🏻 طالبه العلم ነዐም እውቀትን ፈላጊ ሴት ሁኚ።እህቴ እውቀትን ከመፈለግ አትዘናጊ።የእውቀት መንገድ አንዳንዴ ከባድ ሊሆን ይችላል አድካሚና ትዕግስትም ሊፈልግ ይችላል ነገር ግን ፍሬው ውድ ነው።የተማርሽውን እውቀት በህይወትሽ ላይ ተግብሪ ለሌሎችም በጎ ነገርን አስተላልፊ ልክ እዚህ ቻናል ላይ ኪታቧን የምንቀራው ሸይኻ ኡሙ አብዱሏህ እንደሷ ለመሆን ጣሪ ምክኒያቱም እኛ ሴቶች ስንቀራ ስንሞጥል ጊዜያችንን በቂርዐት ስናሳልፍ እንጂ በከንቱ ነገር ስናሳልፍ አያምርብንም እሺ እህቴ ስንቷ ሴት ጊዜዋን በከንቱ ነገር ታሳልፋለች አንቺ ግን ለየት ብለሽ qute ሆነሽ ጊዜሽን ቂርዐትሽ ላይ ተግባባን እህቴ🤝

እስኪ ቀን ሙሉ ስትደክም ስትኳትን የነበረችው ነፍስያችንን እርፍ እናድርጋት ተጋበዙልኝ @nesiheti_linisa

ፀፀት የሞላውን ያለፈው ትላንቴን ብዙ በመቆዘም በማፍሰስ እንባዬን እንደማልመልሰው የተረዳሁኝ እለት ፈገግ አልኩኝና በሳቄ ሸኘሁት🫰🏻 @nesiheti_linisa
ፀፀት የሞላውን ያለፈው ትላንቴን ብዙ በመቆዘም በማፍሰስ እንባዬን እንደማልመልሰው የተረዳሁኝ እለት ፈገግ አልኩኝና በሳቄ ሸኘሁት🫰🏻 @nesiheti_linisa

ለቀልብ መረጋጋትና ሰላም🫰🏻 አል_ቁርዐኑል ከሪም .@nsiheti_linisa

📡 ስለ ❝ኢማን ማእዘናቶች❞ በአጫጭሩ የተፃፉ ጠቃሚ ፅሁፎች! 👌 አስተውሉ፦ ሁሉም ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ አንገብጋቢ ነጥቦች ተዳሰዋል። እጅግ ማራኪ እና አጫጭር ተደርገው ቀርበዋል። ለሁሉም በሚገባ መልኩ ግልፅ ተደርገዋል። ያንብቡ! ይጠቀሙ! ✍ አዘጋጅ፦ ከመርከዛችን ፍሬዎች የሆነችው ቢንት ያሲን ከመርከዙ ተጨማሪ ማብራሪያ ጋር! ክፍል አንድ https://t.me/ibnuteimiyya/383 https://t.me/ibnuteimiyya/383 ክፍል ሁለት https://t.me/ibnuteimiyya/386 https://t.me/ibnuteimiyya/386 ክፍል ሶስት https://t.me/ibnuteimiyya/388 https://t.me/ibnuteimiyya/388 ክፍል አራት https://t.me/ibnuteimiyya/391 https://t.me/ibnuteimiyya/391 ክፍል አምስት https://t.me/ibnuteimiyya/501 https://t.me/ibnuteimiyya/501 ክፍል ስድስት https://t.me/ibnuteimiyya/568 https://t.me/ibnuteimiyya/568 ይህንን በኢኽላስ ሼር በማድረግ በአላህ ፈቃድ የእውቀት ማሰራጨት አጅርን ያግኙ። [መርከዝ ኢብኒ ተይሚያህ አስ’ሰለፊይ]