ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 541
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+587 أيام
+31630 أيام
أرشيف المشاركات
♦️ፎቶ የሚያስከትለዉ ጣጣ❗️
የራስን የምስትን የልጆችን ፎቶ በአልበም በስልክ ማስቀመጥ እንዲሁም ይባስ ብሎ ሚዲያ ለይ መልቀቁ ከአኼራው ቅጣት በፊት ዱንያ ለይ ብዙ ጣጣዎችን ያስከትላል ይህ የአንዷ ፎቶ ድግምት ሰሪ ዘንድ በመውሰድ እንዴት ሲህር እንደሰሩባት ተመልከቱ።
▪️ብዙ እህቶቻችን ሚዲያ ላይ በሚለቁት ፎቶ ሰበብ ለቡዳ፣ ለአይንናስ፣ ለሲህር፣ ለመስተፋቅርና ለሌላም ከባባድ አደጋዎች በቀላሉ ይጋለጣሉ። ምክንያቱም ድግምት ሰሪዎች ድግምት ለሚያሰራው አካል ድግምት የሚሰራበትን ሰው የሆነ ነገሩ አምጣ ስለሚለው በቀላሉ ፎቶዋን ካገኘ ወስዶ ያንን ይሰጣል። በዚህ ጊዜ በሷ ላይ በቀላሉ ይህንን መስተፋቅር ወይም ሲህር ያሰሩባታል።
▪️በተለይ ፎቶዋን በየ ሚዲያው የምትለቅ ሴት ፎቶውን የሚያይ ሰው ሁሉ ጤነኛ አይደለም። የአይን በሽታ ያለበት ሰው ፎቶውን ሲያይ ከማረከውና ካስደነገጠው ወዲያው በአይኑ ይበላታል። እሷ ግን አታውቅም ቆዳዬ ተላጠ፣ አሳከከኝ፣ ልቤ ተጨነቀ፣ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል፣ ራሴ ሊፈነዳ ደረሰ፣ ሌላም ሌላም እንዲህ እንዲህ ሆንኩ በማለት በህመም ትሰቃያለች። ነገሩ ግን በሚዲያ የለቀቀችው ፎቶ ያመጣባት ጣጣ ሊሆን ይችላል።
▫️እንዲሁም ብዙ ወላጆች የሚያምሩ ልጆቻቸውን ፎቶ በማንሳት እስክሪን ሴቨር ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ ሁሉም እንዲመለከታቸው ያደርጋሉ። ስንቱ በአይን እየበላው እዚጋ አመመኝ ብሎ መናገር የማይችለው ምስኪን ልጃቸውን በህመም ያሰቃያሉ።
👌እህቶች አሏህን ፈርታችሁ ከዚህ ተግባራችሁ ራቁ አሏህን የሚያስቆጣ በራሳችሁ ላይ ሙሲባ በላእ የሚያመጣ ተግባር ነው
🔀ሁሉም እንዲጠነቀቀው ሼር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም ከኢኽላስ ጋር
منقول
📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa
የኔ እህት🫰🏻
በእነዚህ ምክኒያቶች ብቻ አትጋቢ
እድሜሽ እየገፋ ስለሆነ ብቻ አትጋቢ
እድሜሽ ደርሷል ስለተባልሽ ብቻ አትጋቢ
ብቸኝነት ስለተሰማሽ ብቻ አትጋቢ
ሰው በገንዘብ እንዲደግፍሽ ስለምታስቢ ብቻ አትጋቢ
በቤተሰብ ጫና ምክንያት ብቻ አትጋቢ
የጋብቻውን ሀሳብ ስለወደድሽው ብቻ አትጋቢ
በርህራሄ ወይም በእዝነት ስሜት ብቻ አትጋቢ
በዘር/በጎሳ ምክንያት ብቻ አትጋቢ
ያየሽውን የሰርግ ውበት ስላየሽ ብቻ አትጋቢ
ልጆች ስለምትወጂ ብቻ አትጋቢ
ጓደኞችሽ እየተጋቡ ስለሆነ ብቻ አትጋቢ
በአካላዊ ወይም ትምህርታዊ ብቃት ስላለው ብቻ አትጋቢ
ነገር ግን
የዲንሽን ግማሽ ለመሙላት ዝግጁ እንደሆንሽ እንደሆንሽ እና የረሱልን ሱና ለመከተል ስለፈለግሽ አላህ የወሰነልሽን እጣ ፈንታ ለመፈፀም አግቢ ተግባባን እህቴ ላንቺ ነው🫰🏻
@nesiheti_linisa
hey 🫵አንተም እንደዛው
@
ደርስ ልጀምር ነው ግቡ👇👇👇
https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=08243fea12011e41f2
🌟 አስደሳች ዜና 🌟
📖 ተከታታይ የደርስ ጥሪ 📖
📚 «ሪሳለቱን ሊጧሊበቲል ዒልም»
«رسالة لطالبة العلم»
✍🏻 አዘጋጅ፦ ሸይኻ ኡሙ አብዲላህ
🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ አብደሏህ
🗓 ቀናት፦ ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ
⏰ ሰዓት፦ በኢትዮ ማታ 3:00
📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa
📖 PDF፦ t.me/nesiheti_linisa/1112
🔖 በሰፊው ሼር ይደረግ! 🔄
በዛሬው ጊዜ ብዙ ትዳሮች የሚበላሹት ባለትዳሮች ስለ ፍቅራቸው ስለ ጣፋጭ የትዳር ጊዜያቸው ሁልጊዜ ለጓደኞቻቸው ስለሚያወሩ ነው።
አንቺ እንደ ሴት ባልሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ እንዴት እንደ ንግስት እንደሚንከባከብሽና ምን ያህል እንደሚያከብርሽ ለሴት ጓደኞችሽ ስትነግሪ እነሱ ላንቺ ፈገግ ሊሉ ይችላሉ ነገር ግን በውስጣቸው ሌላ ነገር ሊያስቡ ይችላሉ
ባሎቻቸው አንቺ ከምትታደይው ያነሰ እንክብካቤ እየሰጡዋቸው ከሆነ ትዳራቸውን ወይም ባሎቻቸውን ማወዳደር ሊጀምሩ ይችላሉ። ይህም ባሎቻቸው ላይ ችግርን ይፈጥራል።ችግር እንዲፈጠር ወይም ያቺን ትዳር ለማፍረስ እንኳን እንዲያስቡ ሊያደርግ ይችላል። ለወንዶችም ተመሳሳይ ነው ጥቂት ጓደኞች ብቻ ናቸው እውነተኛ ጓደኞች ሊሆኑ የሚችሉት ስለዚህ የትዳር ጉዳዮችን በተለይም የሚያምሩትና ደስ የሚሉትን ጊዜያት እንደሚስጥር አድርገሽ ያዢ። ሁሉም ሰው በደስታሽ ደስ አይለውም አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ተጠርጣሪ እንዳይሆኑ ብቻ ፈገግታ ሊያሳዩ ይችላሉ። በአጭሩ የትዳርሽን ደስታና የግል ጉዳይ ለሁሉም ሰው አትናገሪ ትዳር ሚስጥርን መጠበቅ ይሻላል
@nesiheti_linisa
Repost from የአኺራ ተጓዦች☁️
"መውሊድ ፈጠራ ነው"
አዎ መውሊድ ፈጠራ ነው
ቀደምት ሶሀቦች ዘንድ የሌለ ነገር ነው።
ነቢ አልተናገሩት ሶሀቦች ያልሰሩት👀
በዲን ላይ ጭማሪ አድርገው ያመጡት
የዲኑ አካል ነው ብለው አልተናገሩት
አላህ ዲናችንን ቀድሞ ሞልቶታል
በዲን ላይ ጭማሪ ለምን ያስፈልጋል⁉️
መውሊድ አላከብርም ሱናን ጠብቃለሁ
እውነተኛ ፍቅርን ነቢን በመከተል አሳያለሁ
መውሊድኮ አይደለም የፍቅሬ መለኪያ
ሱና ነው የኔ መንገድ ሱና ነው መመሪያ
እያንዳንዳችሁ መውሊድ ምታከብሩ
ቆይ መውሊድ ምንድነው ኧረ አላህን ፍሩ
ሱናን እይዛለው ቢድዐን እተዋለው
የነብዩን ፈለግ በፍቅር እከተላለው
ያለ ነብዩ ትዕዛዝ ያለ ሶሀቦች ሱና
እኔ አልጨምርም ይበቃኛልና
@nesihetulinisa
📖 በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የተለቀቀ መፅሐፍ 📖
🟪
በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ፤ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እና ከዑለሞች ንግግር የተውጣጡ መልሶች፤ 🔻ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ብዥታዎች እና መልሶቻቸውን ያካተተ፤
❗️ስንት ሐቁን ያላገኘ መልካም አሳቢ አለ!!❗️ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
የጁመዐ ነሲሓ🫰🏻
طالبه العلم
ነዐም እውቀትን ፈላጊ ሴት ሁኚ።እህቴ እውቀትን ከመፈለግ አትዘናጊ።የእውቀት መንገድ አንዳንዴ ከባድ ሊሆን ይችላል አድካሚና ትዕግስትም ሊፈልግ ይችላል ነገር ግን ፍሬው ውድ ነው።የተማርሽውን እውቀት በህይወትሽ ላይ ተግብሪ ለሌሎችም በጎ ነገርን አስተላልፊ
ልክ እዚህ ቻናል ላይ ኪታቧን የምንቀራው ሸይኻ ኡሙ አብዱሏህ እንደሷ ለመሆን ጣሪ ምክኒያቱም እኛ ሴቶች ስንቀራ ስንሞጥል ጊዜያችንን በቂርዐት ስናሳልፍ እንጂ በከንቱ ነገር ስናሳልፍ አያምርብንም እሺ እህቴ ስንቷ ሴት ጊዜዋን በከንቱ ነገር ታሳልፋለች አንቺ ግን ለየት ብለሽ qute ሆነሽ ጊዜሽን ቂርዐትሽ ላይ ተግባባን እህቴ🤝
እስኪ ቀን ሙሉ ስትደክም ስትኳትን የነበረችው ነፍስያችንን እርፍ እናድርጋት
ተጋበዙልኝ
@nesiheti_linisa
ፀፀት የሞላውን ያለፈው ትላንቴን
ብዙ በመቆዘም በማፍሰስ እንባዬን
እንደማልመልሰው የተረዳሁኝ እለት
ፈገግ አልኩኝና በሳቄ ሸኘሁት🫰🏻
@nesiheti_linisa
