ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 564
مشترکین
+824 ساعت
+797 روز
+32030 روز
آرشیو پست ها
WAVE መግባት የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች ‼️
ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ
➦ ABOVE 500 🟢
➦ ABOVE 1k 🟢
➦ ABOVE 2K 🟢
➦ ABOVE 3K 🟢
➦ ABOVE 4k 🟢
➦ ABOVE 5K 🟢
መሆን አለበት 🔈
ከ500 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️
ፍጠኑ ስራ ጀምረናል
👇
@Al_istikamah_S_bot
💎 የሐያዕ ንግሥት - የዲን ዕንቁ 💎
🌹ሙስሊም ሴት ማለት በአላህ ቃል የተከበረች፣ በሱና የተዋበችና በሒጃቧ የደመቀች የምድር ላይ ብርቅዬ ስጦታ ናት።
ውበቷ ከቆዳዋ በላይ በስነ-ምግባሯ የሚገለጽ፣ ጥንካሬዋም ከድምጿ ይልቅ በትዕግሥቷ የሚታይ ድንቅ ፍጥረት ነች።
እርሷ፦
ለወላጆቿ፦ የጀነት መዓዛና የቤት በረከት፤
ለባሏ፦ የልብ እርካታና የዲኑ ግማሽ ዋልታ፤
ለልጆቿ፦ የመልካምነት ትምህርት ቤትና የጀነት በር ናት።
በአላህ ተወኩል ልቧን ያደላደለች፣ በሐያእ (እፍረት) ማንነቷን የገነባችና በትውልድ ግንባታ ላይ የማይናወጥ መሠረት የሆነች የኢስላም ኩራት ናት።🌹
🔊ልጀምር ነው ግቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1?livestream=f6992f4ed78658b891
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የሚያምሩ ባህሪያት
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
-https://t.me/qin_libochi1/766
🔊የሚጀምርበት ሰዓት በኢትዮ :8:00
Repost from ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
🔊ልጀምር ነው ግቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1?livestream=f6992f4ed78658b891
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የሚያምሩ ባህሪያት
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
-https://t.me/qin_libochi1/766
🔊የሚጀምርበት ሰዓት በኢትዮ :8:00
Repost from ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የምያምሩ ባህሪዎች
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
-https://t.me/qin_libochi1/766
🔊የሚጀምርበት ሰዓት በኢትዮ :8:00
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌
🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺
