ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

前往频道在 Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

显示更多
未指定国家未指定类别
5 564
订阅者
+824 小时
+797 天
+32030 天
帖子存档
من الصفات الجميلة في المرأة (3).mp322.08 MB

💎 የሐያዕ ንግሥት - የዲን ዕንቁ 💎 🌹ሙስሊም ሴት ማለት በአላህ ቃል የተከበረች፣ በሱና የተዋበችና በሒጃቧ የደመቀች የምድር ላይ ብርቅዬ ስጦታ ናት።    ውበቷ ከቆዳዋ በላይ በስነ-ምግባሯ የሚገለጽ፣ ጥንካሬዋም ከድምጿ ይልቅ በትዕግሥቷ የሚታይ ድንቅ ፍጥረት ነች። እርሷ፦ ለወላጆቿ፦ የጀነት መዓዛና የቤት በረከት፤ ለባሏ፦ የልብ እርካታና የዲኑ ግማሽ ዋልታ፤ ለልጆቿ፦ የመልካምነት ትምህርት ቤትና የጀነት በር ናት። በአላህ ተወኩል  ልቧን ያደላደለች፣ በሐያእ (እፍረት) ማንነቷን የገነባችና በትውልድ ግንባታ ላይ የማይናወጥ መሠረት የሆነች የኢስላም ኩራት ናት።🌹

ሙራጃአ ማድረግ የምትፈልጉ ግሩፕ ስላለ እንዳስገባችሁ በዚህ ሊንኪ አውሩኝ👇👇       ""@qin_libochi11

⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ 📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የሚያምሩ ባህሪያት ►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇 -https://t.me/qin_libochi1 ►pdf ለማግኘት 👇👇👇 -https://t.me/qin_libochi1/766 🔊የሚጀምርበት ሰዓት በኢትዮ :8:00

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

من الصفات الجميلة في المرأة (2).mp326.12 MB

ለማሳረሚ በዚህ ሊንኪ አውሩኝ👇👇     ""@qin_libochi11

ሙራጃአ ማድረግ የምትፈልጉ ግሩፕ ስላለ እንዳስገባችሁ በዚህ ሊንኪ አውሩኝ👇👇       ""@qin_libochi11

ሀሳብ በኮመንት

⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ 📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የሚያምሩ ባህሪያት ►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇 -https://t.me/qin_libochi1 ►pdf ለማግኘት 👇👇👇 -https://t.me/qin_libochi1/766 🔊የሚጀምርበት ሰዓት በኢትዮ :8:00

⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ 📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የምያምሩ ባህሪዎች ►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇 -https://t.me/qin_libochi1 ►pdf ለማግኘት 👇👇👇 -https://t.me/qin_libochi1/766 🔊የሚጀምርበት ሰዓት በኢትዮ :8:00

በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌 🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺