fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

رفتن به کانال در Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 541
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+517 روز
+33630 روز
آرشیو پست ها
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

ሴት ልጅ ሸሪዐዊ እውቀት ሊኖራት የሚገባው ለምንድነው?

ጥያቄው ስለ ሴቶች ይሁን እንዴ?

አላችሁ?

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ወገንታት ጥያቄ ይኑረን እንዴ ? አልላችሁም ሁላችሁም ትጠየቃላችሁ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ!! @nesiheti_linisa

ጠንካራ መሆን ምርጫሽ ሳይሆን ግዴታሽ ነው👌🏽 እሺ እህቴ @nesiheti_linisa
ጠንካራ መሆን ምርጫሽ ሳይሆን ግዴታሽ ነው👌🏽 እሺ እህቴ @nesiheti_linisa

ለመዘነጥ ግድ አይደለም መገላለጥ ኒቃባችን ውበታችን🕶🫱🏽‍🫲🏽 @nesiheti_linisa
ለመዘነጥ ግድ አይደለም መገላለጥ ኒቃባችን ውበታችን🕶🫱🏽‍🫲🏽 @nesiheti_linisa

እርቀሽ ከመሄድሽ በፊት የመንገዱን ትክክለኛነት አረጋግጪ💧💧 @nesiheti_linisa
እርቀሽ ከመሄድሽ በፊት የመንገዱን ትክክለኛነት አረጋግጪ💧💧 @nesiheti_linisa

👌 በጌታዬ ይሆንብኝ አላዋቂነት መጥፎ መንፈሳዊ በሽታ ነው። እኛ ትንሽም ይሁን ትልቅ አካላዊ በሽታ ሲያጋጥመን ወደ ክሊኒክ፣ ጤና ጣቢያ፣ ሆስፒታል እንሯሯጣለን። እስቲ ይህንን መንፈሳዊ ገዳይ በሽታን መስጂድ እና መድረሳ በመሔድ በዑለማኦች እንታከመው!? ደግሞ ጥሩ እና ታማኝ ታታሪ ሀኪም እንደምንመርጠው ጥሩ የሱና መስጂድ እና መድረሳ እንምረጥ። 📱👇👇👇 https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

الحب هديه من الله ልክ ነው ? @nesiheti_linisa
الحب هديه من الله ልክ ነው ? @nesiheti_linisa

الحب هديه من الله 🙌🏽 @nesiheti_linisa
الحب هديه من الله
🙌🏽 @nesiheti_linisa

እህቴ ምናልባት አላህ ያሰብሽውን የከለከለሽ ካሰብሽው በላይ ሊሰጥሽ ፈልጎ ቢሆንስ🫰🏽 @nesiheti_linisa
እህቴ ምናልባት አላህ ያሰብሽውን የከለከለሽ ካሰብሽው በላይ ሊሰጥሽ ፈልጎ ቢሆንስ🫰🏽 @nesiheti_linisa

📚 فتاوى الشيخ عبد الحميد السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه» 📚 የሸይኽ አብደል ሀሚድ አለተሚይ ፈታዋ ✅ 152 ፈታዋዉችን የያዝ አፕልኬሽን! || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

ምንጊዜም ቢሆን ታጋሽ ሰዎችን ፍሩ በድንገት ሁሉንም ነገር ትተው ይሄዳሉ.......🙌🏾 @nesiheti_linisa
ምንጊዜም ቢሆን ታጋሽ ሰዎችን ፍሩ በድንገት ሁሉንም ነገር ትተው ይሄዳሉ.......🙌🏾 @nesiheti_linisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ صباح الخير 🤚

በዚህ ንግግር ላይ ምን ትላላችሁ?©
በዚህ ንግግር ላይ ምን ትላላችሁ?©

መውሊድን ማን ጀመረው❓
🎙ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ) 👇👇 ✍️https://t.me/sead429 ✍https://t.me/sead429

≪ዝምታችን ድክመታችን ወይም ውድቀታችን ሳይሆን ለሁሉም ነገር ማብራሪያ መስጠት እንደማያስፈልግ ስለተረዳን ነው🙌🏾≫ @nesiheti_linisa
≪ዝምታችን ድክመታችን ወይም ውድቀታችን ሳይሆን ለሁሉም ነገር ማብራሪያ መስጠት እንደማያስፈልግ ስለተረዳን ነው🙌🏾≫ @nesiheti_linisa