ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 539
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+517 أيام
+33630 أيام
أرشيف المشاركات
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ወገንታት ጥያቄ ይኑረን እንዴ ? አልላችሁም ሁላችሁም ትጠየቃላችሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ነገ ሀሙስ ነው
የቻለ ይፁም
ያልቻለ ያስታውስ!!
@nesiheti_linisa
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
👌 በጌታዬ ይሆንብኝ አላዋቂነት መጥፎ መንፈሳዊ በሽታ ነው። እኛ ትንሽም ይሁን ትልቅ አካላዊ በሽታ ሲያጋጥመን ወደ ክሊኒክ፣ ጤና ጣቢያ፣ ሆስፒታል እንሯሯጣለን። እስቲ ይህንን መንፈሳዊ ገዳይ በሽታን መስጂድ እና መድረሳ በመሔድ በዑለማኦች እንታከመው!?
ደግሞ ጥሩ እና ታማኝ ታታሪ ሀኪም እንደምንመርጠው ጥሩ የሱና መስጂድ እና መድረሳ እንምረጥ።
📱👇👇👇
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
እህቴ ምናልባት አላህ ያሰብሽውን የከለከለሽ
ካሰብሽው በላይ ሊሰጥሽ ፈልጎ ቢሆንስ🫰🏽
@nesiheti_linisa
📚 فتاوى الشيخ عبد الحميد السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
📚 የሸይኽ አብደል ሀሚድ አለተሚይ ፈታዋ
✅ 152 ፈታዋዉችን የያዝ አፕልኬሽን!
|| የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
ምንጊዜም ቢሆን ታጋሽ ሰዎችን ፍሩ
በድንገት ሁሉንም ነገር ትተው ይሄዳሉ.......🙌🏾
@nesiheti_linisa
≪ዝምታችን ድክመታችን ወይም ውድቀታችን ሳይሆን ለሁሉም ነገር ማብራሪያ መስጠት እንደማያስፈልግ ስለተረዳን ነው🙌🏾≫
@nesiheti_linisa
