fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

رفتن به کانال در Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 564
مشترکین
+824 ساعت
+797 روز
+32030 روز
آرشیو پست ها
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

ታላቅ ምክርና ማስታወሻ ​ ​ቢላል ኢብኑ ሰዕድ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦ ​⚠️ «በይፋ (በሰዎች ፊት) የአላህ ወዳጅ፤ ​በምስጢር (ብቻህን ስትሆን) ደግሞ የእሱ ጠላት አትሁን!» ​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ​📚 ምንጭ ​ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ — ኢማም አዝ-ዘሀቢ ◈አሏህ ከአስመሳይነት ይጠብቀኝ

ምን አይነት ቻናሎችን ይፈልጋሉ⁉️

ከ500 ተከታይ በላይ ቻናል ያላቹ ቻናላቹን ማሳደግ ምፈልጉ ከታች ባለው Username አናግሩኝ👇👇👇 @Mujahid_Selefi

ምን አይነት ቻናሎችን ይፈልጋሉ⁉️

አህባሽ ይውደም👊 ተውሂድ ይቅደም💪 የምትስማሙ👍 ይችን ምልክት በመንካት ወደ ተውሂድ ቻናሎች ይቀላቀሉ🙌

🌺ምክር ለውዷ እህቴ أُخَيَّتِي الغَالِيَة إِنَّ السَّعَادَةَ الزَّوجِيَّةَ لَيْسَتْ 'وَصْفَةً' نَشْتَرِيهَا بِالمَالِ ، بَلْ هِيَ '
🌺ምክር ለውዷ እህቴ أُخَيَّتِي الغَالِيَة إِنَّ السَّعَادَةَ الزَّوجِيَّةَ لَيْسَتْ 'وَصْفَةً' نَشْتَرِيهَا بِالمَالِ ، بَلْ هِيَ 'تَوْفِيقٌ' يُطْلَبُ مِنَ اللّٰـهِ بِالخُضُوعِ لَهُ . لَا تَبْدَئِي حَيَاتَكِ بِمَا يُسْخِطُ الخَالِقَ لِأَجْلِ إِعْجَابِ المَخْلُوقِينَ ؛ فَزِينَةُ العُرْسِ الحَقِيقِيَّةُ هِيَ الحَيَاءُ ، وَطِيبُهُ الحَقِيقِيُّ هُوَ خُلُوُّهُ مِنَ الآثَامِ . تَذَكَّرِي أَنَّ القَلِيلَ الَّذِي بَارَكَ اللّٰـهُ فِيهِ خَيْرٌ مِنْ كَثِيرٍ مُحِقَتْ بَرَكَتُهُ بِالمُبَاهَاةِ وَالرِّيَاءِ . كُونِي مُبَارَكَةً أَيْنَمَا حَلَلْتِ 🌸ውዷ እህቴ       ◈​የትዳር ደስታ በገንዘብ የምንገዛው  የወገብ ማሰሪያ አይደለም፤ ይልቁኑ ለአላህ በመገዛትና እጅ በመስጠት ከእርሱ የሚለመን ስኬትና መግጠም  ነው፡፡ ◈​የሰዎችን አድናቆት ለማግኘት ስትዪ ፈጣሪን በሚያስቆጣ ነገር ህይወትሽን አትጀምሪ፤ የእውነተኛ የሰርግ ጌጥ "ሀያዕ" (እፍረት/ክብር) ነው፤ እውነተኛ መዓዛውም ከወንጀልና ከጥፋት የጠራ መሆኑ ነው፡፡ ◈​በእዩልኝና በመመካት ምክንያት በረከቱ ከተሟጠጠ ብዙ ነገር ይልቅ፣ አላህ በረከት ያደረገበት ጥቂት ነገር የተሻለ መሆኑን ሁልጊዜ አስታውሺ፡፡ ➤የትም በሄድሽበት ቦታ ሁሉ የተባረክሽ ሁኚ🤲 ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

ምን አይነት ቻናሎችን ይፈልጋሉ⁉️

👆👆👆👆👆👆👆 #ይህንን ፅሁፍ ምታነቢው እህቴ ሆይ አንቺስ ከዬትኛዋ ነሽ?? ያቺ ጀግናዋ ስራዋን በጎን እየሰረች በጎን ዲኗን በትኩረት ከምትከታተል በቅርአት ራሷን ለውጣ ሌሎችን ለመለወጥ ከምትጢር እህት ነሽ ? ዎላ ካልታደለችው  ትክቶክ ላይ ስትጨፍርና ስትደንስ ለብዙ ወንዶች ፍትና ሁና ከምትውል ከምታድር የዝንብ ማረፍያ ከሆነችው ሴት ነሽ?? ራስሽን ጠይቂ እስክ #ንቂ እህቴ አንተ ወንድሜም እንደዛው

ከመተኛታችሁ በፊት አንድ ቢኖረኝ ብላችሁ ምትመኙትን አይነት የሰለፍያ ቻናል ልጋብዛችሁ

ዝም ካሉ ልቦች ጀርባ ብዙ ታርክ አለ