ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 564
المشتركون
+824 ساعات
+797 أيام
+32030 أيام
أرشيف المشاركات
ታላቅ ምክርና ማስታወሻ
ቢላል ኢብኑ ሰዕድ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦
⚠️ «በይፋ (በሰዎች ፊት) የአላህ ወዳጅ፤
በምስጢር (ብቻህን ስትሆን) ደግሞ የእሱ ጠላት አትሁን!»
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 ምንጭ
ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ — ኢማም አዝ-ዘሀቢ
◈አሏህ ከአስመሳይነት ይጠብቀኝ
ከ500 ተከታይ በላይ ቻናል ያላቹ
ቻናላቹን ማሳደግ ምፈልጉ ከታች ባለው Username አናግሩኝ👇👇👇
@Mujahid_Selefi
🌺ምክር ለውዷ እህቴ
أُخَيَّتِي الغَالِيَة
إِنَّ السَّعَادَةَ الزَّوجِيَّةَ لَيْسَتْ 'وَصْفَةً' نَشْتَرِيهَا بِالمَالِ ،
بَلْ هِيَ 'تَوْفِيقٌ' يُطْلَبُ مِنَ اللّٰـهِ بِالخُضُوعِ لَهُ .
لَا تَبْدَئِي حَيَاتَكِ بِمَا يُسْخِطُ الخَالِقَ لِأَجْلِ إِعْجَابِ المَخْلُوقِينَ ؛ فَزِينَةُ العُرْسِ الحَقِيقِيَّةُ هِيَ الحَيَاءُ ، وَطِيبُهُ الحَقِيقِيُّ هُوَ خُلُوُّهُ مِنَ الآثَامِ .
تَذَكَّرِي أَنَّ القَلِيلَ الَّذِي بَارَكَ اللّٰـهُ فِيهِ خَيْرٌ مِنْ كَثِيرٍ مُحِقَتْ بَرَكَتُهُ بِالمُبَاهَاةِ وَالرِّيَاءِ .
كُونِي مُبَارَكَةً أَيْنَمَا حَلَلْتِ
🌸ውዷ እህቴ
◈የትዳር ደስታ በገንዘብ የምንገዛው የወገብ ማሰሪያ አይደለም፤ ይልቁኑ ለአላህ በመገዛትና እጅ በመስጠት ከእርሱ የሚለመን ስኬትና መግጠም ነው፡፡
◈የሰዎችን አድናቆት ለማግኘት ስትዪ ፈጣሪን በሚያስቆጣ ነገር ህይወትሽን አትጀምሪ፤ የእውነተኛ የሰርግ ጌጥ "ሀያዕ" (እፍረት/ክብር) ነው፤ እውነተኛ መዓዛውም ከወንጀልና ከጥፋት የጠራ መሆኑ ነው፡፡
◈በእዩልኝና በመመካት ምክንያት በረከቱ ከተሟጠጠ ብዙ ነገር ይልቅ፣ አላህ በረከት ያደረገበት ጥቂት ነገር የተሻለ መሆኑን ሁልጊዜ አስታውሺ፡፡
➤የትም በሄድሽበት ቦታ ሁሉ የተባረክሽ ሁኚ🤲
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
👆👆👆👆👆👆👆
#ይህንን ፅሁፍ ምታነቢው እህቴ ሆይ አንቺስ ከዬትኛዋ ነሽ??
ያቺ ጀግናዋ ስራዋን በጎን እየሰረች በጎን ዲኗን በትኩረት ከምትከታተል በቅርአት ራሷን ለውጣ ሌሎችን ለመለወጥ ከምትጢር እህት ነሽ ?
ዎላ
ካልታደለችው ትክቶክ ላይ ስትጨፍርና ስትደንስ ለብዙ ወንዶች ፍትና ሁና ከምትውል ከምታድር የዝንብ ማረፍያ ከሆነችው ሴት ነሽ??
ራስሽን ጠይቂ እስክ
#ንቂ እህቴ
አንተ ወንድሜም እንደዛው
