fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

MMKC Youth

MMKC Youth

رفتن به کانال در Telegram

“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
609
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+1230 روز
آرشیو پست ها
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ወርሃዊ የወጣቶች የሕብረት ጊዜአችን ነው። ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ። ተባረኩ🙏 ምስራቅ አአ መሠረተ ክርስቶስ የወጣት አገልግሎት (MMKCY)

photo content

መዝሙረ ዳዊት 77÷1-20 “የእግዚአብሔርን ሥራ አስታውሳለሁ፤ የጥንት ታምራትህን በእርግጥ አስታውሳለሁ፤” መዝሙር 77፥11 ሰላም ቤተሰብ ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 77 ሃሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን። 11:30 ላይ እንገናኝ መልካም ቀን 😊

photo content

መዝሙረ ዳዊት 77÷1-20 “የእግዚአብሔርን ሥራ አስታውሳለሁ፤ የጥንት ታምራትህን በእርግጥ አስታውሳለሁ፤” መዝሙር 77፥11 ሰላም ቤተሰብ ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 77 ሃሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን። 11:30 ላይ እንገናኝ መልካም ቀን 😊

መዝሙር 40: ሰላም ቤተሰብ ዛሬ የወጣቶች ጊዜአችን እንደተጠበቀ ነው። በጋራ እንጸልያለን:: 11:30 ላይ እንገናኝ መልካም ቀን 😊

photo content

መዝሙር 25:4 “አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፍለጋህንም አስተምረኝ።” ሰላም ቤተሰብ ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 25÷4 ሃሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን። 11:30 ላይ እንገናኝ መልካም ቀን 😊

የተወደዳችሁ የምስራቅ ወጣቶች/ አዋቂ ወጣቶች ሰላም ለእናንተ ይሁን! የፊታችን እሁድ ህዳር 14 ከአምልኮ በኋላ በጋራ አብረን ምሣ በልተን የህብረትና የአምልኮ እንዲሁም የውይይትና የጭውውት ጊዜ ስለሚኖረን በሁሉም የአገልግሎት ዘርፍ ተይዟችሁ የምታገለግሉና ያልተያዛችሁ ለማገልገልም ፈቃደኛ የሆናችሁ ሁሉ እንድትገኙ አደራ እንላለን! የቤ/ክን ሀብትና ቀጣይ ተረካቢ እንደመሆናችሁ ላላችሁባት ቤ/ክ አደራና ኃላፊነትም ስላለባችሁ አብረን በመያያዝ የጌታን ስራ እንድንሰራ መጪውንም ትውልድ ምሳሌያዊ ሆነን እንድንመራ በመገኘት አስተዋፅኦ እንድታደርጉ እንደ ቤ/ክ አደራ እንላለን! የጌታ በረከት በእናንተ ላይ ይሁን!

መዝሙር 25 ሰላም ቤተሰብ ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 25 ሀሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን። 11:30 ላይ እንገናኝ መልካም ቀን 😊

ሠላም ቤተሰብ የሕዳር ወር ወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን እሁድ ሕዳር 14/2018 ዓ.ም ከአምልኮ በኋላ ስለሆነ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን እንድታመቻቹ አደራ አንላለን። በዕለቱ፦ ምሣ፣ አምልኮ፣ ጸሎት፣ ውይይት፣ ትምህርት እንዲሁም የጨዋታ ጊዜ... ይኖረናል። 🙏 ሁላችሁም ተገኙ 😊 መልካም ቀን 😊 MMKCY

የመዝሙር 84 ፥10 “በሌላ ስፍራ ሺህ ቀን ከመኖር፣ በአደባባይህ አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤ በክፉዎች ድንኳን ከመቀመጥ ይልቅ፣ በአምላኬ ቤት ደጅ መቆም እመርጣለሁ።” ሰላም ቤተሰብ ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 84:10 ሀሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን። 11:30 ላይ እንገናኝ መልካም ቀን 😊

መዝሙረ ዳዊት 63:8 "ነፍሴ አንተን የሙጥኝ ብላለች፤ ቀኝ እጅህም ደግፋ ይዛኛለች።" ሰላም ቤተሰብ ዛሬ እንደተለመደው የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 68:3 ሀሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን። 11:30 ላይ እንገናኝ መልካም ቀን 😊

ሰላም ቤተሰብ 😊 ዛሬ አርብ እንደተለመደው በጋራ የእግዚአብሔር ፊት የምንፈልግበት፣ እግዚአብሔርን በጋራ የምናመልክበት፣ የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት እና ህብረት የምናደርግበት ቀን ስለሆነ 11:30 ሰዓታችንን አመቻችተን እንገናኝ። መልካም ቀን 😊 [MMKCY]

ሰላም ቤተሰብ 😊 ዛሬ አርብ እንደተለመደው በጋራ የእግዚአብሔር ፊት የምንፈልግበት፣ እግዚአብሔርን በጋራ የምናመልክበት፣ የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት እና ህብረት የምናደርግበት ቀን ስለሆነ 11:30 ሰዐታችንን አመቻችተን እንገናኝ። መልካም ቀን 😊 [MMKCY]

Repost from MMKC Youth
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ለወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን፤ ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ። ምሣ፣ አምልኮ፣ ጸሎት፣ ሥልጠና፣ ውይይት፣ የጨዎታ ጊዜ... ይኖረናል። 🙏 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 😊 መ
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ለወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን፤ ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ። ምሣ፣ አምልኮ፣ ጸሎት፣ ሥልጠና፣ ውይይት፣ የጨዎታ ጊዜ... ይኖረናል። 🙏 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 😊 መልካም ቀን 😊 MMKCY

ዛሬ አይቀርም!

የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ለወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን፤ ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ። ምሣ፣ አምልኮ፣ ጸሎት፣ ሥልጠና፣ ውይይት፣ የጨዎታ ጊዜ... ይኖረናል። 🙏 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 😊 መ
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ለወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን፤ ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ። ምሣ፣ አምልኮ፣ ጸሎት፣ ሥልጠና፣ ውይይት፣ የጨዎታ ጊዜ... ይኖረናል። 🙏 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 😊 መልካም ቀን 😊 MMKCY