MMKC Youth
رفتن به کانال در Telegram
“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
609
مشترکین
+124 ساعت
+47 روز
+1230 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+10
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+15
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+590
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 25 اکتبر | 0 | |||
| 24 اکتبر | +1 | |||
| 23 اکتبر | 0 | |||
| 22 اکتبر | 0 | |||
| 21 اکتبر | 0 | |||
| 20 اکتبر | 0 | |||
| 19 اکتبر | 0 | |||
| 18 اکتبر | +3 | |||
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | +1 | |||
| 15 اکتبر | 0 | |||
| 14 اکتبر | 0 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | +1 | |||
| 11 اکتبر | +1 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | +1 | |||
| 06 اکتبر | +1 | |||
| 05 اکتبر | +1 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
| 2 | ሰላም ቤተሰብ,
በየወሩ የሚኖረን የአንድነት ጊዜ ነገ እንደ እግዚአበእሔር ፈቃድ ስለሚኖረን ከእሁድ ፕሮግራም በኃላ ካፌ እንገናኝ።
መልካም ምሽት 😊 | 436 |
| 3 | መዝሙረ ዳዊት 65:11
በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
መልካም አዲስ አመት😇
MMKCY | 383 |
| 4 | ሠላም ቤተሰብ,
ዛሬ አርብ, እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። በሰዓታችን 11:30 ጀምሮ እንገኝ።
ተባረኩ
MMKCY | 370 |
| 5 | ሰላም ቤተሰብ
‼️የነገው ወርሃዊ ፕሮግራማችን በክረምት የፕሮግራም መደራረብ ምክንያት አይኖረንም። በቀጣይ ወር የሚኖር ይሆናል።
መልካም ምሽት | 364 |
| 6 | ሠላም ቤተሰብ😊
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሠዓታችን 11:30 የወጣቶች ፕሮግራማችንን እንቀጥላለን። የፀሎትና ህብረት ጊዜ ይኖረናል።
መልካም ቀን😊
MMKCY | 507 |
| 7 | ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ | 467 |
| 8 | بدون متن... | 439 |
| 9 | ሠላም ቤተሰብ😊
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሠዓታችን 11:30 ሳምንታዊ የወጣቶች ፕሮግራማችንን እንቀጥላለን፤ አዲስ ትምህርት የምንጀምርበት ስለሆነ በሠዓቱ በመገኘት ከሕብረት የሚገኘውን በረከት እንካፈል።
ተባረኩ
መልካም ቀን😊
MMKCY | 465 |
| 10 | بدون متن... | 264 |
| 11 | بدون متن... | 559 |
| 12 | ሠላም ቤተሰብ😊
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሠዓታችን 11:30 ሳምንታዊ የወጣቶች ፕሮግራማችንን እንቀጥላለን ፤ በሰዓቱ በመገኘት ከሕብረት የሚገኘውን በረከት እንካፈል።
በተጨማሪ የፊታችን እሁድ ሃምሌ 5 የጋራ የህብረት ጊዜያችን ከአምልኮ በኃላ ስለሚሆን ጊዜያችንን ከወዲሁ አመቻችተን እንገኝ።
ተባረኩ
መልካም ቀን😊
MMKCY | 486 |
| 13 | ሠላም፦ ቤተሰብ 😊
"የላዩን እሹ" ብለን እንደጀመርን ዓመቱን አጠናቀናል። ዛሬ በጋራ ጌታን እናመሠግናለን 11:30 እንገናኝ። አይቀርም🙏☺️
MMKCY | 562 |
| 14 | بدون متن... | 509 |
| 15 | بدون متن... | 813 |
| 16 | ሠላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም የጸሎትና የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። በሠዓታችን 11:30 ተገኝተን ከሕብረት የሚገኘውን በረከት እንካፈል።
ተባረኩ
መልካም ቀን😊
MMKCY | 642 |
| 17 | ዛሬ ከአምልኮ በኋላ ... | 770 |
| 18 | ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ክርስቶስ እና ቤተክርስቲያን" በሚል ርዕስ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር ባለፈው ሳምንት የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። በሰዓታችን 11:30 ተገኝተን ከሕብረት የሚገኝን በረከት እንካፈል።
በተጨማሪ የፊታችን እሁድ ወርሃዊ የሕብረት ጊዜዎችን ስለሆነ ከአምልኮ በኋላ ሁላችንም ግራውንድ እንገኝ።
ተባረኩ
መልካም ቀን😊
MMKCY | 594 |
| 19 | بدون متن... | 815 |
| 20 | ሰላም ቤተሰብ,
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የፊታችን እሁድ ሰኔ 7 ከአምልኮ በኋላ ከ18 ዓመት በላይ ለሆናችሁ ...
በህይወት በአገልግሎት በትምህርት በስራ እንዲሁም በትዳር ምስክርነት ካላቸው ግለሰብ ጋር የህይወት ተሞክሮ ጊዜ ይኖረናል፤ ስለዚህ ሁላችንም ጊዜያችንን ከወዲሁ አመቻችተን በዕለቱ እንገኝ!
ተባረኩ😊
MMKCY | 902 |
