MMKC Youth
Kanalga Telegram’da o‘tish
“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
609
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kun
+1230 kun
Postlar arxiv
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ ወርሃዊ የወጣቶች የሕብረት ጊዜአችን ነው። ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ።
ተባረኩ🙏
ምስራቅ አአ መሠረተ ክርስቶስ የወጣት አገልግሎት (MMKCY)
609
መዝሙረ ዳዊት 77÷1-20
“የእግዚአብሔርን ሥራ አስታውሳለሁ፤ የጥንት ታምራትህን በእርግጥ አስታውሳለሁ፤” መዝሙር 77፥11
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 77 ሃሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን።
11:30 ላይ እንገናኝ
መልካም ቀን 😊
609
መዝሙረ ዳዊት 77÷1-20
“የእግዚአብሔርን ሥራ አስታውሳለሁ፤ የጥንት ታምራትህን በእርግጥ አስታውሳለሁ፤” መዝሙር 77፥11
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 77 ሃሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን።
11:30 ላይ እንገናኝ
መልካም ቀን 😊
609
መዝሙር 25:4
“አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፍለጋህንም አስተምረኝ።”
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 25÷4 ሃሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን።
11:30 ላይ እንገናኝ
መልካም ቀን 😊
609
የተወደዳችሁ የምስራቅ ወጣቶች/ አዋቂ ወጣቶች ሰላም ለእናንተ ይሁን! የፊታችን እሁድ ህዳር 14 ከአምልኮ በኋላ በጋራ አብረን ምሣ በልተን የህብረትና የአምልኮ እንዲሁም የውይይትና የጭውውት ጊዜ ስለሚኖረን በሁሉም የአገልግሎት ዘርፍ ተይዟችሁ የምታገለግሉና ያልተያዛችሁ ለማገልገልም ፈቃደኛ የሆናችሁ ሁሉ እንድትገኙ አደራ እንላለን! የቤ/ክን ሀብትና ቀጣይ ተረካቢ እንደመሆናችሁ ላላችሁባት ቤ/ክ አደራና ኃላፊነትም ስላለባችሁ አብረን በመያያዝ የጌታን ስራ እንድንሰራ መጪውንም ትውልድ ምሳሌያዊ ሆነን እንድንመራ በመገኘት አስተዋፅኦ እንድታደርጉ እንደ ቤ/ክ አደራ እንላለን! የጌታ በረከት በእናንተ ላይ ይሁን!
609
መዝሙር 25
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 25 ሀሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን።
11:30 ላይ እንገናኝ
መልካም ቀን 😊
609
ሠላም ቤተሰብ
የሕዳር ወር ወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን እሁድ ሕዳር 14/2018 ዓ.ም ከአምልኮ በኋላ ስለሆነ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን እንድታመቻቹ አደራ አንላለን።
በዕለቱ፦ ምሣ፣ አምልኮ፣ ጸሎት፣ ውይይት፣ ትምህርት እንዲሁም የጨዋታ ጊዜ... ይኖረናል።
🙏
ሁላችሁም ተገኙ 😊
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
የመዝሙር 84 ፥10
“በሌላ ስፍራ ሺህ ቀን ከመኖር፣ በአደባባይህ አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤ በክፉዎች ድንኳን ከመቀመጥ ይልቅ፣ በአምላኬ ቤት ደጅ መቆም እመርጣለሁ።”
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 84:10 ሀሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን።
11:30 ላይ እንገናኝ
መልካም ቀን 😊
609
መዝሙረ ዳዊት 63:8
"ነፍሴ አንተን የሙጥኝ ብላለች፤ ቀኝ እጅህም ደግፋ ይዛኛለች።"
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ እንደተለመደው የወጣቶች የጋራ የአምልኮ ሰዓታችን እንደተጠበቀ ነው። በመዝ 68:3 ሀሳብ በጋራ እንጸልያለን፣ የዝማሬ እና የጀመርነውን የቆላስይስ መልዕክት ትምህርት እንቀጥላለን።
11:30 ላይ እንገናኝ
መልካም ቀን 😊
609
ሰላም ቤተሰብ 😊
ዛሬ አርብ እንደተለመደው በጋራ የእግዚአብሔር ፊት የምንፈልግበት፣ እግዚአብሔርን በጋራ የምናመልክበት፣ የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት እና ህብረት የምናደርግበት ቀን ስለሆነ 11:30 ሰዓታችንን አመቻችተን እንገናኝ።
መልካም ቀን 😊
[MMKCY]
609
ሰላም ቤተሰብ 😊
ዛሬ አርብ እንደተለመደው በጋራ የእግዚአብሔር ፊት የምንፈልግበት፣ እግዚአብሔርን በጋራ የምናመልክበት፣ የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት እና ህብረት የምናደርግበት ቀን ስለሆነ 11:30 ሰዐታችንን አመቻችተን እንገናኝ።
መልካም ቀን 😊
[MMKCY]
609
Repost from MMKC Youth
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ለወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን፤ ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ።
ምሣ፣ አምልኮ፣ ጸሎት፣ ሥልጠና፣ ውይይት፣ የጨዎታ ጊዜ... ይኖረናል።
🙏
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 😊
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ለወርሃዊ የሕብረት ጊዜአችን፤ ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ።
ምሣ፣ አምልኮ፣ ጸሎት፣ ሥልጠና፣ ውይይት፣ የጨዎታ ጊዜ... ይኖረናል።
🙏
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 😊
መልካም ቀን 😊
MMKCY
