MMKC Youth
رفتن به کانال در Telegram
“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
609
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+1230 روز
آرشیو پست ها
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የተገባ ኑሮ" በሚል ርዕስ አዲስ ትምህርት እንጀምራለን። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ
ተባረኩ 😊
MMKCY
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም የጋራ የአምልኮ የህብረት እና የውይይት ጊዜ ይኖረናል። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ
ተባረኩ
MMKCY
609
ለገርጂ እረኝነት ወጣቶች እና ታዳጊ ወጣቶች በሙሉ:
የጌታ ጸጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን,
የፊታችን እሁድ የካቲት 15 የወጣቶች ና የታዳጊ ወጣቶች የአንድነት ፕሮግራማችን ስለሆነ ከወዲሁ ጊዜአችሁን እንድታመቻቹ እንላለን
ተባረኩ😊
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት" በሚል ርዕስ በተማርነው ትምህርት መሠረት የጸሎት ጊዜ ይኖረኖል። በሰዓታችን 11:30 ጀምረን እንገኝ።
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
Are you Busy?
Are you Lazy?
Are you fruitful and faithful?
Which one are you?
Book Review & Discussion time
Date: Sunday, Feb 7
Time: 7:00-11:00 (LT)
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም ''በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት" በሚል ርዕስ የጀመርነውን ትምህርት ከወንድም ዮናስ ደመቀ ጋር እንጨርሳለን ፤ በሰዓታችን 11:30 እንገኝ በተጨማሪ የፊታችን እሁድ የካቲት 1 ወርሃዊ የህብረት ጊዜያችን ስለሆነ ከአምልኮ በኃላ ግራውንድ እንገናኝ። ተባረኩ!
መልካም ቀን
MMKCY
609
ጰራቅሊጦስ
በውስጣችን ያለው እግዚአብሔር
የዮሐንስ ወንጌል 14÷15-17
ከጥር 26-29
⏱3:00-10:00 /ሙሉቀን
ለሃይስኩል ተማሪዎች በሙሉ
609
ሰላም ቤተሰብ
የዛሬው ፕሮግራማችን ለእግዚአብሔር ቃል ፍቅር በተዘመረው በመዝሙር 119 ዳባር በተሰኘ ዐውደ ርዕይ የምናሳልፍ ሲሆን ዐውደ ርዕዩን የምናይበት፣ የውይይትና የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል።
⏰ ዐወደ ርዕዩ ከ10:00 ጀምሮ ይጀምራል።
📍 ዐወደ ርዕዩ በGround ዘውትር በምናምልክበት ይገኛል።
መልካም ቀን 😊
609
+9
Manuscript study {የቆላስይስ መጽሐፍ}
Day -1
ዛሬም እስከ አርብ [ከ3:00-10:00/ሙሉቀን]
ይቀጥላል ፤ የግቢ ተማሪዎች ሁሉ እንገኝ
ተባረኩ!
#MMKCY
609
የዳባር (DABAR) አውደ ራዕይ
የእግዚአብሔር ቃል በሕይወትዎ ውስጥ ምን ያህል ዋጋ አለው?
የዳባር አውደ ርዕይ ለእግዚአብሔር ቃል ፍቅር የተዘመረውን መዝሙር 119 በምስልና በጽሑፍ የሚያቀርብ ማስጠንጠኛ ነው።
ከጥር 21-24
ከ10:00-2:00 LT
ኑ — ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ጊዜ ያሳልፉ — ቆም ብለው ያሰላስሉ — የቃሉን ድንቅ ነገር አይተው ያመስግኑ።
"“በሥርዐትህ ደስ ይለኛል፤ ቃልህንም አልዘነጋም።
መዝሙር 119:16
609
Hello everyone,
📌Remainder
- Our campus program starts tomorrow so let’s be there at 3:00 in the morning
- Let’s try to bring our bibles and some colors for the manuscript study
609
ሠላም፦ ቤተሰብ
ከክልል ውጪ የምትኖሩ የቤተክርስቲያችን አባላት በሙሉ የቅርብ ጊዜ የሆነ አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ በመያዝ መጋቢ ጌታነህ ጋር ሄዳችሁ የአባልነት ፎርም እንድትሞሉ እረኝነቱ አዳራ ይላል።
ተባረኩ
