en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

MMKC Youth

MMKC Youth

Open in Telegram

“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
609
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1230 days
Posts Archive
ነገ ሰኞ የካቲት 23/2018 ዓ.ም ጠዋት 3 ሠዓት ጀምሮ።

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የተገባ ኑሮ" በሚል ርዕስ አዲስ ትምህርት እንጀምራለን። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ ተባረኩ 😊 MMKCY

ነገ የካቲት 15, ከአምልኮ በኋላ እንዳትቀሩ 🤗
ነገ የካቲት 15, ከአምልኮ በኋላ እንዳትቀሩ 🤗

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም የጋራ የአምልኮ የህብረት እና የውይይት ጊዜ ይኖረናል። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ ተባረኩ MMKCY

ለገርጂ እረኝነት ወጣቶች እና ታዳጊ ወጣቶች በሙሉ: የጌታ ጸጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን, የፊታችን እሁድ የካቲት 15  የወጣቶች ና የታዳጊ ወጣቶች የአንድነት ፕሮግራማችን ስለሆነ ከወዲሁ ጊዜአችሁን እንድታመቻቹ እንላለን ተባረኩ😊

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት" በሚል ርዕስ በተማርነው ትምህርት መሠረት የጸሎት ጊዜ ይኖረኖል። በሰዓታችን 11:30 ጀምረን እንገኝ። መልካም ቀን 😊 MMKCY

Repost from N/a
photo content

ነገ እሁድ የካቲት 1 የወጣቶች(>18) የህብረት ጊዜያችን ነው ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ ተባረኩ! MMKCY
ነገ እሁድ የካቲት 1 የወጣቶች(>18) የህብረት ጊዜያችን ነው ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ ተባረኩ! MMKCY

Are you Busy? Are you Lazy? Are you fruitful and faithful? Which one are you? Book Review & Discussion time Date: Sunday, Feb 7 Time: 7:00-11:00 (LT)

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም ''በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት" በሚል ርዕስ የጀመርነውን ትምህርት ከወንድም ዮናስ ደመቀ ጋር እንጨርሳለን ፤ በሰዓታችን 11:30 እንገኝ በተጨማሪ የፊታችን እሁድ የካቲት 1 ወርሃዊ የህብረት ጊዜያችን ስለሆነ ከአምልኮ በኃላ ግራውንድ እንገናኝ። ተባረኩ! መልካም ቀን MMKCY

መንፈስቅዱስ ማነው ?? 📌Tomorrow ⌚️3:00-10:30 For Highschool and campus students MMKCY
መንፈስቅዱስ ማነው ?? 📌Tomorrow ⌚️3:00-10:30 For Highschool and campus students MMKCY

ጰራቅሊጦስ በውስጣችን ያለው እግዚአብሔር የዮሐንስ ወንጌል 14÷15-17 ከጥር 26-29 ⏱3:00-10:00 /ሙሉቀን ለሃይስኩል ተማሪዎች በሙሉ
ጰራቅሊጦስ በውስጣችን ያለው እግዚአብሔር የዮሐንስ ወንጌል 14÷15-17 ከጥር 26-29 ⏱3:00-10:00 /ሙሉቀን ለሃይስኩል ተማሪዎች በሙሉ

ሰላም ቤተሰብ የዛሬው ፕሮግራማችን ለእግዚአብሔር ቃል ፍቅር በተዘመረው በመዝሙር 119 ዳባር በተሰኘ ዐውደ ርዕይ የምናሳልፍ ሲሆን ዐውደ ርዕዩን የምናይበት፣ የውይይትና የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። ⏰ ዐወደ ርዕዩ ከ10:00 ጀምሮ ይጀምራል። 📍 ዐወደ ርዕዩ በGround ዘውትር በምናምልክበት ይገኛል። መልካም ቀን 😊

Manuscript study {የቆላስይስ መጽሐፍ} Day -1 ዛሬም እስከ አርብ [ከ3:00-10:00/ሙሉቀን] ይቀጥላል ፤ የግቢ ተማሪዎች ሁሉ እንገኝ ተባረኩ! #MMKCY
+9
Manuscript study {የቆላስይስ መጽሐፍ} Day -1 ዛሬም እስከ አርብ [ከ3:00-10:00/ሙሉቀን] ይቀጥላል ፤ የግቢ ተማሪዎች ሁሉ እንገኝ ተባረኩ! #MMKCY

የዳባር (DABAR) አውደ ራዕይ የእግዚአብሔር ቃል በሕይወትዎ ውስጥ ምን ያህል ዋጋ አለው? የዳባር አውደ ርዕይ ለእግዚአብሔር ቃል ፍቅር የተዘመረውን መዝሙር 119 በምስልና በጽሑፍ የሚያቀርብ ማስ
የዳባር (DABAR) አውደ ራዕይ የእግዚአብሔር ቃል በሕይወትዎ ውስጥ ምን ያህል ዋጋ አለው? የዳባር አውደ ርዕይ ለእግዚአብሔር ቃል ፍቅር የተዘመረውን መዝሙር 119 በምስልና በጽሑፍ የሚያቀርብ ማስጠንጠኛ ነው። ከጥር 21-24 ከ10:00-2:00 LT ኑ — ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ጊዜ ያሳልፉ — ቆም ብለው ያሰላስሉ — የቃሉን ድንቅ ነገር አይተው ያመስግኑ። "“በሥርዐትህ ደስ ይለኛል፤ ቃልህንም አልዘነጋም። መዝሙር 119:16

Hello everyone, 📌Remainder - Our campus program starts tomorrow so let’s be there at 3:00 in the morning - Let’s try to bring our bibles and some colors for the manuscript study

ሠላም፦ ቤተሰብ ከክልል ውጪ የምትኖሩ የቤተክርስቲያችን አባላት በሙሉ የቅርብ ጊዜ የሆነ አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ በመያዝ መጋቢ ጌታነህ ጋር ሄዳችሁ የአባልነት ፎርም እንድትሞሉ እረኝነቱ አዳራ ይላል። ተባረኩ

📖 የቆላስይስ መጽሐፍ ጥናት ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ ከጥር 19-22 ⌚️ 3:00-10:00
📖 የቆላስይስ መጽሐፍ ጥናት ለግቢ ተማሪዎች በሙሉ ከጥር 19-22 ⌚️ 3:00-10:00