es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

تَحْتَ ظِلِّ الْعَرْش

تَحْتَ ظِلِّ الْعَرْش

Ir al canal en Telegram

#እንኳን_ደህና_መጣችሁ🗞 #ሀቅን_እንጂ_ሰውን_አትከተል! هذه قناة تهتم باالدعوة إلى الله وتسعى لنشر العلم الشرعي من كتاب الله وسنة رسول اللهﷺ، نشارك دروسًا من فهم السلف الصالح. #ሙሀመድ_ዑመር አስተያዬት 👉 @MuhOmer1

Mostrar más
4 510
Suscriptores
Sin datos24 horas
-87 días
-6830 días
Archivo de publicaciones
https://t.me/abuUseyminabdurehman/23075 ፂም መላጨት በሚል ርዕስ ኹጥባ ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ።

☑️ የጁሙዓ ኹጥባ 🔖 ርዕስ፡ የስሜት ፈተና 🎤 አቡ አዩብ ሙሀመድ 🕌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ኢቅራዕ መስጅድ t.me/abuayyuub2 ጀማዱል ዑላ 05/1448 ሂጅሪ

sticker.webp0.33 KB

☑️ኹጥባ ፡የሙስሊም ሀቅ 👉ባለፈው ሳምንት ሸሸቃ ኑር መስጅድ የተደረገ 🎤አቡ አዩብ ሙሀመድ

ዛሬ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ኢቅራዕ መስጅድ የጁሙዓ ኹጥባ ይኖረናል ።
ርዕስ፡ የስሜት ፈተና /فتنة الشهوات
وفقنا الله الإخلاص والمتابعة

❝በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ከብርሃን (ኑር) ይበራለታል።❞ ስለ ቀልባችንhttps://t.me/Sle_qelbachn1

❝በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ከብርሃን (ኑር) ይበራለታል።❞
❝በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ከብርሃን (ኑር) ይበራለታል።❞

عِـلاجْ الشهوة.! 🎙️أنصحك بسماعه من أحاديث إصلاح القلوب (وهو كتاب قيّم جدا لمن يعاني الذنوب والمعاصي وعجز عن الخلاص منها بعد الإستعانة بالله). للشيخ الفاضل والوالد عبد الرزاق البدر حفظه الله تعالى

🕌 የነገው የጁሙዓህ ኹጥባ ​✨ ርዕስ፦ « የስሜት ፈተና { فتنة الشهوات } 🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ አዩብ 📍 ቦታ፦ MTU ኢቅራዕ መስጅድ 🔗 Join & Share : http://t.me
🕌 የነገው የጁሙዓህ ኹጥባ ​✨ ርዕስ፦ « የስሜት ፈተና { فتنة الشهوات  } 🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ አዩብ 📍 ቦታ፦ MTU ኢቅራዕ መስጅድ 🔗 Join & Share : http://t.me/eqrai_jemea

ለፈገግታ 👍

እዚህ ቻናሌ ውስጥ ያላችሁ ወንዶች ባለ ስንት ሲም ካርድ ባለቤት ናችሁ? በእርግጥ አንድም ሲም ካርድ የሌላችሁም አላችሁ።በዚሁ አጋጣሚ ሲም ካርድ የሌላችሁ ቶሎ ብላችሁ አውጡ። ለማንኛውም ባለ ሁለትና ባለ ሶስት ሲም ካርድ ባለቤት የሆናችሁ ካላችሁ እኛንም ስለ ተጨማሪ ሲም ካርድ አወጣጥና አሰራር ትምህርት ስጡን።ምከሩን ተጨማሪ ሲም ካርድ ያወጣችሁ ሰሞን የመጀመሪያ ሲም ካርዳችሁ ኔትወርኩ እንዴት እንደነበረ ተሞክሯችሁንም ብታካፍሉን ደስ ይለናል።የመጀመሪያው ሲም ካርዳችሁና አዲሱን ሲም ካርዳችሁ በአንድ ቀፎ ነው ያለው ወይስ በተለያዩ ቀፎ ነው ያለው! ከኢትዮ ሲም ካርድና ከሳፋሪ ሲም ካርድ ኔትወርኩስ የቱ ይሻላል! በእርግጥ የፉሉስ እና የአቶ ኑሮ ጉዳይ ነው እንጂ ተጨማሪ አዲስ ሲም ካርድ ለማውጣት እኛም ሀሳብና ኒያ አለንስ! መቼም እያወራሁ ያለሁት ስለ ኖርማሉ ሲም ካርድ እንዳልሆነ ገብቷችኋል።ደግሞም ምስጥር ነው።

ማስታወቂያ አስ -ሱና የቂርዓት ማዕከል በቋሚነት ቁርዓን እና ኪታብ በኦንላይን በግሩፕ ወይም በግል ክትትል መቅራት የምትፈልጉ ለወንዶችም ለሴቶችም ውስን ቦታ አለን ፈጥናችሁ ተመዝገቡ ለተጨማሪ @MuhOmer1 ያናግሩን።

ማስታወቂያ አስ -ሱና የቂርዓት ማዕከል በቋሚነት ቁርዓን እና ኪታብ በኦንላይን በግሩፕ ወይም በግል ክትትል መቅራት የምትፈልጉ ለወንዶችም ለሴቶችም ውስን ቦታ አለን ፈጥናችሁ ተመዝገቡ ለተጨማሪ @MuhOmer1 ያናግሩን

Repost from N/a
📢 ይፋዊ የማስታወቂያ ጥሪ፤ ለአዲስ ተማሪዎች በአማን ኑር የቁርኣን ሂፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል የመግቢያ ፈተና ላለፉ ተማሪዎች

❓“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች።”ረሱል ﷺ

Repost from N/a
photo content
+1

ሸይኽ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና ሁቲዎች በንፁሃን ሰዎች ላይ ያደረሰውን ጉዳት በፅኑ አውግዘዋል። ዱዓም አድርገዋል ።

‏مفتي عام المملكة الشيخ صالح الفوزان: ‏نسأل الله تعالى أن يقطع دابر هؤلاء المجرمين، وأن يحفظ بلادنا وبلاد المسلمين. ‏

‏مفتي عام المملكة الشيخ صالح الفوزان: ‏استهداف مليشيا الحوثي الإرهابية للمنشآت المدنية وإزهاق الأرواح المعصومة، ومن ذلك قاصدو المسجد الحرام والمسجد النبوي، من أعظم الجرائم التي توعّد الله مرتكبيها بالعذاب الأليم. ‏

‏مفتي عام المملكة الشيخ صالح الفوزان: ‏نسأل الله تعالى أن يقطع دابر هؤلاء المجرمين، وأن يحفظ بلادنا وبلاد المسلمين. ‏