تَحْتَ ظِلِّ الْعَرْش
前往频道在 Telegram
#እንኳን_ደህና_መጣችሁ🗞 #ሀቅን_እንጂ_ሰውን_አትከተል! هذه قناة تهتم باالدعوة إلى الله وتسعى لنشر العلم الشرعي من كتاب الله وسنة رسول اللهﷺ، نشارك دروسًا من فهم السلف الصالح. #ሙሀመድ_ዑመር አስተያዬት 👉 @MuhOmer1
显示更多4 510
订阅者
无数据24 小时
-87 天
-6830 天
帖子存档
https://t.me/abuUseyminabdurehman/23075
ፂም መላጨት በሚል ርዕስ ኹጥባ ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ።
☑️ የጁሙዓ ኹጥባ
🔖 ርዕስ፡ የስሜት ፈተና
🎤 አቡ አዩብ ሙሀመድ
🕌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ኢቅራዕ መስጅድ
t.me/abuayyuub2
ጀማዱል ዑላ 05/1448 ሂጅሪዛሬ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ኢቅራዕ መስጅድ የጁሙዓ ኹጥባ ይኖረናል ።
ርዕስ፡ የስሜት ፈተና /فتنة الشهوات
وفقنا الله الإخلاص والمتابعة❝በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ከብርሃን (ኑር) ይበራለታል።❞
ስለ ቀልባችንhttps://t.me/Sle_qelbachn1
Repost from بوابة طالب العلم
عِـلاجْ الشهوة.!
🎙️أنصحك بسماعه من أحاديث إصلاح القلوب (وهو كتاب قيّم جدا لمن يعاني الذنوب والمعاصي وعجز عن الخلاص منها بعد الإستعانة بالله).
للشيخ الفاضل والوالد عبد الرزاق البدر حفظه الله تعالى
🕌 የነገው የጁሙዓህ ኹጥባ
✨ ርዕስ፦ « የስሜት ፈተና { فتنة الشهوات }
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ አዩብ
📍 ቦታ፦ MTU ኢቅራዕ መስጅድ
🔗 Join & Share :
http://t.me/eqrai_jemea
Repost from Abu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)
እዚህ ቻናሌ ውስጥ ያላችሁ ወንዶች ባለ ስንት ሲም ካርድ ባለቤት ናችሁ? በእርግጥ አንድም ሲም ካርድ የሌላችሁም አላችሁ።በዚሁ አጋጣሚ ሲም ካርድ የሌላችሁ ቶሎ ብላችሁ አውጡ። ለማንኛውም ባለ ሁለትና ባለ ሶስት ሲም ካርድ ባለቤት የሆናችሁ ካላችሁ እኛንም ስለ ተጨማሪ ሲም ካርድ አወጣጥና አሰራር ትምህርት ስጡን።ምከሩን ተጨማሪ ሲም ካርድ ያወጣችሁ ሰሞን የመጀመሪያ ሲም ካርዳችሁ ኔትወርኩ እንዴት እንደነበረ ተሞክሯችሁንም ብታካፍሉን ደስ ይለናል።የመጀመሪያው ሲም ካርዳችሁና አዲሱን ሲም ካርዳችሁ በአንድ ቀፎ ነው ያለው ወይስ በተለያዩ ቀፎ ነው ያለው! ከኢትዮ ሲም ካርድና ከሳፋሪ ሲም ካርድ ኔትወርኩስ የቱ ይሻላል! በእርግጥ የፉሉስ እና የአቶ ኑሮ ጉዳይ ነው እንጂ ተጨማሪ አዲስ ሲም ካርድ ለማውጣት እኛም ሀሳብና ኒያ አለንስ! መቼም እያወራሁ ያለሁት ስለ ኖርማሉ ሲም ካርድ እንዳልሆነ ገብቷችኋል።ደግሞም ምስጥር ነው።
ማስታወቂያ
አስ -ሱና የቂርዓት ማዕከል
በቋሚነት ቁርዓን እና ኪታብ በኦንላይን በግሩፕ ወይም በግል ክትትል መቅራት የምትፈልጉ ለወንዶችም ለሴቶችም ውስን ቦታ አለን ፈጥናችሁ ተመዝገቡ ለተጨማሪ @MuhOmer1 ያናግሩን።
ማስታወቂያ
አስ -ሱና የቂርዓት ማዕከል
በቋሚነት ቁርዓን እና ኪታብ በኦንላይን በግሩፕ ወይም በግል ክትትል መቅራት የምትፈልጉ ለወንዶችም ለሴቶችም ውስን ቦታ አለን ፈጥናችሁ ተመዝገቡ ለተጨማሪ @MuhOmer1 ያናግሩንRepost from N/a
📢 ይፋዊ የማስታወቂያ ጥሪ፤ ለአዲስ ተማሪዎች
በአማን ኑር የቁርኣን ሂፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል የመግቢያ ፈተና ላለፉ ተማሪዎች
ሸይኽ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና ሁቲዎች በንፁሃን ሰዎች ላይ ያደረሰውን ጉዳት በፅኑ አውግዘዋል። ዱዓም አድርገዋል ።
Repost from أخبار السعودية
مفتي عام المملكة الشيخ صالح الفوزان:
نسأل الله تعالى أن يقطع دابر هؤلاء المجرمين، وأن يحفظ بلادنا وبلاد المسلمين.
Repost from أخبار السعودية
مفتي عام المملكة الشيخ صالح الفوزان:
استهداف مليشيا الحوثي الإرهابية للمنشآت المدنية وإزهاق الأرواح المعصومة، ومن ذلك قاصدو المسجد الحرام والمسجد النبوي، من أعظم الجرائم التي توعّد الله مرتكبيها بالعذاب الأليم.
مفتي عام المملكة الشيخ صالح الفوزان:
نسأل الله تعالى أن يقطع دابر هؤلاء المجرمين، وأن يحفظ بلادنا وبلاد المسلمين.
