uz
Feedback
ابن السلام

ابن السلام

Kanalga Telegram’da o‘tish

"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)   የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7}! የቻናሉ ስህተት እኔን ብቻ ይመለከታል፤ እስልምና ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነዉ። @yavus_x

Ko'proq ko'rsatish
2 415
Obunachilar
+524 soatlar
+477 kunlar
+33030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Avgust '26
Avgust '26
+24
1 kanalda
Iyul '26
+506
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+458
1 kanalda
Get PRO
May '26
+202
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+235
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+248
54 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+126
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+40
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+40
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+12
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+22
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+304
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+848
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+289
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+325
0 kanalda
Get PRO
May '25
+329
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
02 Avgust+14
01 Avgust+10
Kanal postlari
Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን  እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇

2
​​📲እስከ ዛሬ  ስልክ ኑሮክ ተቀጥረክ ነው የምትሰራው…?😳   💻ና በቀን ቢያንስ እስከ 1,000 ብር ድረስ እንሰራለን ተቀላቀለን👇 https://t.me/+gfZa7Eq1FmZmZDI0 https://t.me/+gfZa7Eq1FmZmZDI0
2
3
🎇 ነፃ የአረብኛ ቋንቋ የትምህርት ዕድል 🎇 ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ሊንኩን በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት 🫡 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Or3S_EbLg-Y4YjE0 https://t.me/+Or3S_EbLg-Y4YjE0 👆👆👆👆👆👆 የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው👌
9
4
1GB ስንት MB ነው?
8
5
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
7
6
🚨 አሁን ኦንላይን ላላቹ በሙሉ 🚨 ኪታብ በነፃ በlive🏮እያስተማርን ነው የኪታቡ ስም التبيان في آداب حملة القرآن በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ጀምረናል ለኢል
🚨 አሁን ኦንላይን ላላቹ በሙሉ 🚨 ኪታብ በነፃ በlive🏮እያስተማርን ነው የኪታቡ ስም التبيان في آداب حملة القرآن በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ጀምረናል ለኢልም ፈላጊዎች መልካም እድል ነው ተቀላቀሉ
8
7
🖥ቀላል Online ስራ፤በእረፍት ቀን ስሩ🍁 🏆ለስራው የሚያስፈልገው👇🏽 ✅ስልክ ✅የናንተ ፍላጎት 💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌በተጨማሪ ከቤታችሁ መስራት ትችላላችሁ 🍁 #�
🖥ቀላል Online ስራ፤በእረፍት ቀን ስሩ🍁 🏆ለስራው የሚያስፈልገው👇🏽 ✅ስልክ ✅የናንተ ፍላጎት 💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌በተጨማሪ ከቤታችሁ መስራት ትችላላችሁ 🍁 #𝐉𝐎𝐈𝐍 ብለው ይጀምሩ👇 https://t.me/NexoraTechEt https://t.me/NexoraTechEt
3
8
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
5
9
𝙳𝚊𝚒𝚕𝚢 𝙷𝚊𝚍𝚒𝚝𝚑²⁹ :አቡ ኡማመተል ባሂሊይ (ረዲየሏሁ አንህ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦ #እውነተኛ እንኳ ቢሆን #ክርክርን የተወ #ከጀነት ዳርቻ ላይ ፣ #ለቀልድም እንኳ ቢሆን የማይዋሽ #ከጀነት እምብርት ላይ ፣ #የመልካም ስነ ምግባር ባለቤት ደግሞ #ከጀነት የላይኛው ክፍል ቤት ላይ እንደሚያገኙ ዋስትና እሰጣቸዋለሁ፡፡›› 📚ሐዲሱን አቡ ዳውድ ዘግበውታል ✓ክርክር ፋይዳ-ቢስ ሲሆን እሱን የተወ ሰው ጀነት ይገባል፡፡ እንዲሁም በምንም መልኩ ላለመዋሸት መጣር ያስፈልጋል፡፡ ✓መልካም ስነ ምግባር በእስልምና ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
11
10
وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ "በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ" አኺዬ...እስኪ ቆም ብለህ አስበው፤ ይህ አያት እኮ እንዲሁ በቀላሉ የምታልፈው ሳይሆን ውስጥህን ‘ቴንሽን’ ውስጥ የሚከት፣ ሙሉ ህይወትህን እንድትፈትሽ የሚያደርግ ከባድ መልእክት አለው። ያ ‘የመቆም’ ቀን ያስፈራል “በጌታው ፊት መቆምን የፈራ” ኢሄ ማለት ዝም ብሎ መቆም አይደለም፤ የፈጠረህ ጌታ ፊት ቆመህ ስለ እያንዳንዱ ሰከንድ፣ ስለ እያንዳንዱ የውስጥ ምስጢርህ የምትጠየቅበትን ቀን ማሰብ ራሱ ይከብዳል ኣ፣ “ያን ቀን ምን እመልሳለሁ?” ብለህ ስታስብ የሚሰማህ ፍርሃት ቀላል አይደለም። “ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ” ሲል እኮ ጦርነቱ ከባድ መሆኑን እየነገረህ ነው። ነፍስህ ሁልጊዜ ወደ ምቾት፣ ወደ ዱንያ ጌጥ፣ ወደ ጓደኛ ወሬና ወደ መጥፎ ነገር ስትጎትትህ ያን ጊዜ በሪሞት ኮንትሮል ራስህ ይዘህ “አይሆንም!” ብሎ መከልከል ራሱን የቻለ ትልቅ ትግል ነው።። ግን ማለት ነው የዚን ትግል መጨረሻው ምን እንደሆነ ታቃለክ ቀጣዩ ዐያ እንዲህ ይላል🤌 فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ "ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት" በዱንያ ላይ ከራስህ ነፍስ ጋር ስትጋደል፣ የሰውን ወሬ ትተህ አላህ ፊት መቆምን ፈርተህ ስትኖር ቀላል ላይሆን ይችላል፤ ያስደብራል፣ ያደክማል። ግን መጨረሻው ‘መኖሪያ’ የተባለችው፣ ዘላቂ ሰላም የሚገኝባት ጀነት ናት🥹ያ አላህ ምን ሚያስደስት ዐያ ነው ያ አላህ እኛ ወጣቶች ነን በወጣትነት ያለው ፊትና ደሞ በጣም ከባድ ነው አንተ ፊት መቆም ፈርተን ነፍሳችንን ከዝንባሌዋ ተከላክለን ጀነት መኖሪያችሁ ናት ከሚባሏት ባሮችህ አርገን 🤲
9
11
🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹 አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........ 𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1
7
12
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
5
13
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ገርነት (ለስላሳነት) በማንኛውም ነገር ውስጥ (አይኖርም) ያንን ነገር ያስጌጠው ቢሆን እንጂ፤ ከማንኛውም ነገር ላይ (አይገፈፍም) ያንን ነገር (ያበላሸው) ቢሆን እንጂ።                       📜 ሶሂህ ሙስሊም (2594)
10
14
Matn yo'q...
9
15
📉 በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ 📈
9
16
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን  እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇
6
17
500 ብር ካርድ ተለቀቀ
10
18
የአህያ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
12
19

20
Matn yo'q...
16