2 182
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-3130 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+4
en 0 canales
mayo '26
+5
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+9
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+26
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+78
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+26
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+87
en 2 canales
Get PRO
noviembre '25
+141
en 3 canales
Get PRO
octubre '25
+103
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+13
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+22
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+74
en 4 canales
Get PRO
junio '25
+80
en 5 canales
Get PRO
mayo '25
+87
en 4 canales
Get PRO
abril '25
+148
en 3 canales
Get PRO
marzo '25
+189
en 3 canales
Get PRO
febrero '25
+93
en 2 canales
Get PRO
enero '25
+175
en 6 canales
Get PRO
diciembre '24
+240
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+358
en 6 canales
Get PRO
octubre '24
+126
en 2 canales
Get PRO
septiembre '24
+68
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+246
en 3 canales
Get PRO
julio '24
+350
en 2 canales
Get PRO
junio '24
+245
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 10 junio | +1 | |||
| 09 junio | 0 | |||
| 08 junio | +1 | |||
| 07 junio | 0 | |||
| 06 junio | 0 | |||
| 05 junio | 0 | |||
| 04 junio | +1 | |||
| 03 junio | 0 | |||
| 02 junio | +1 | |||
| 01 junio | 0 |
Publicaciones del Canal
✍️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ⚖️ ዜና እና ወቅታዊ 🔢 ጦማር 00210 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል። 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/f91c3c36-6094-498b-a85a-1257b0616b9b)
| 2 | ✍️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
⚖️ ዜና እና ወቅታዊ
🔢 ጦማር 00210
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል።
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ...
[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/f91c3c36-6094-498b-a85a-1257b0616b9b) | 1 |
| 3 | ✍️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
⚖️ ዜና እና ወቅታዊ
🔢 ጦማር 00210
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል።
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካ...
[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/f91c3c36-6094-498b-a85a-1257b0616b9b) | 1 |
| 4 | Sin texto... | 520 |
| 5 | Sin texto... | 826 |
| 6 | የጠበቆች አጀንዳ | 688 |
| 7 | Sin texto... | 671 |
| 8 | ✍️ 55ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
⚖️ ዜና እና ወቅታዊ
🔢 ጦማር 00209
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለአርብቶ...
[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/2a21afda-825d-4fad-ae8a-70059f761f8c) | 792 |
| 9 | ✍️ የካፒታል ገበያ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ በኢትዮጵያ
⚖️ ስለ ስቶክ ማርኬት
🔢 ጦማር 00208
1. መግቢያ
የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማዘመን እና አዳዲስ የሀብት ማሰባሰቢያ መንገዶችን ለመፍጠር የካፒታል ገበያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። ኢትዮጵያ ይህንን ዘርፍ በስልታዊ መንገድ ለመምራት የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/201...
[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/d191edaa-51ee-42f2-9cf2-851fb23ad66d) | 726 |
| 10 | ✍️ የ"መሠረታዊ የሕግ ስሕተት" ፅንሰ-ሀሳብ በኢትዮጵያ የሰበር ሥርዓት፡- በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ እና በአዲሱ የወንጀል ሥነ-ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ መካከል የተደረገ ንጽጽራዊና ሂሳዊ ትንታኔ
⚖️ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ
🔢 ጦማር 00207
1. መግቢያ፡- የሰበር ሥልጣን ሕገ-መንግሥታዊ መሠረትና የመግቢያ ልኬት ችግር
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የፍትህ ሥርዓት ውስጥ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ሥልጣን የሚተገበረው "መሠረታዊ የሕግ ስሕተት" (basic or fundam...
[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/09f48085-5820-4c2c-8776-5e814b16a960) | 806 |
| 11 | ✍️ የ"መሠረታዊ የሕግ ስሕተት" ፅንሰ-ሀሳብ በኢትዮጵያ የሰበር ሥርዓት፡- በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ እና በአዲሱ የወንጀል ሥነ-ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ መካከል የተደረገ ንጽጽራዊና ሂሳዊ ትንታኔ
⚖️ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ
🔢 ጦማር 00207
1. መግቢያ፡- የሰበር ሥልጣን ሕገ-መንግሥታዊ መሠረትና የመግቢያ ልኬት ችግር
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የፍትህ ሥርዓት ውስጥ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ሥልጣን የሚተገበረው "መሠረታዊ የሕግ ስሕተት" (basic or fund...
[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/09f48085-5820-4c2c-8776-5e814b16a960) | 0 |
| 12 | ✍️ በፍትሐብሔር የፍርድ ሂደት ውስጥ የትዕዛዝ፣ የብይን፣ የፍርድ እና የውሳኔ መሠረታዊ ልዩነቶችና ሕጋዊ አንድምታዎቻቸው
⚖️ የፍታብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ
🔢 ጦማር 00206
በፍትሐብሔር ክርክር ውስጥ “ትዕዛዝ”፣ “ብይን”፣ “ፍርድ” እና “ውሳኔ” የሚሉትን ቃላት በተደጋጋሚ መስማት የተለመደ ነው። ነገር ግን፣ እነዚህ የሕግ ፅንሰ-ሀሳቦች በዕለት ተዕለት መስተጋብር ውስጥ ቀርቶ በተወሰኑ የሕግ ባለሙያዎች ዘንድ...
[👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/7ba87278-e0c5-4d31-902b-18b406987d83) | 849 |
| 13 | የኢንሹራንስ ሕግ ፣ የኢንቨስትመንት ሕግ፣ የአለም አቀፍ ሕግ ፣ የኩባንያ ሕግ
፣የውክልና ሕግ ኢንዲሁም ወቅታዊ የሕግ መረጃዎችን ከሌጋልቴክ ጦማርች/ብሎግ ክፍል ማግኘት ይችላሉ።
በኢትዮጵያ በዓይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተዘጋጅቶ የቀረበው ሌጋልቴክ በሞባይል መተግበሪያ አማራጭ ቀርቧል
ይህ በዓይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተዘጋጅቶ የቀረበው ይህ ዲጅታል የሕግ ላይብራሪና ኬዝ ማኔጅመንት ሲስተም ለሁሉም የሕግ ባለሙያዎች ፣ ለሕግ ተማሪዎች ፣ ለነጋዴዎችና ለቢዝነስ ተቋማት ከፍተኛ አገልግሎት የሚሰጥ ነው።
የህግ ባለሙያዎች በግራና በቀኝ ተከራካሪ ወገኖች መካከል ያሉ ጉዳዮችን ለመከታተል እንዲሁም የሕግ ተግባራትን ለማስፈር ቀጠሮዎቻቸውን ለማስፈርና ለመከታተል በኢትዮጵያ ካሌንደር በተዘጋጀው ስማርት አጀንዳ መከታተል ይችላሉ
በኢሜይል አድራሻዎት በቀላሉ በመመዝገብ የዚህን ሶፍትዌር ማራኪ ገፅታዎች ይሞክሩ
ፕሌይ ስቶር በመግባት ሌጋልቴክ/LegalTech ብላችሁ በቀላሉ በመፈለግ ማውረድና መመዝገብ ትችላላችሁ !
አፕሊኬሽኑን ለማውረድ በዚህ ሊንክ ግቡ 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopianlegaltech.eli
www.ethiopianlegaltech.com በሚለው የዌብሳይት አድራሻ መግባትና መመዝገብም ትችላላችሁ
ፈር ቀዳጅ የሆነውን ይህን ዲጂታል የሕግ ሶፍትዌር እንዴት በተሟላ ሁኔታ መጠቀም እንደሚቻል የሚያሳዩ የቪዲዮ ማሳያ ቱቶሪያሎች አዘጋጅተን በዩትዩብ ቻናላችን
አስቀምጠናል
ሊንኩ ከታች ይገኛል
https://youtube.com/@ethiopianlegaltech
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Ethiopianlegalinsight
#share
#ethiopianlaw #legalcounsel #Legaltech | 1 011 |
| 14 | Sin texto... | 0 |
| 15 | Sin texto... | 0 |
| 16 | Sin texto... | 0 |
| 17 | LegalTech Updated | 0 |
| 18 | Sin texto... | 0 |
| 19 | ምክር ቤቱ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓትና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል፡፡
ረቂቅ ሕጉ በወንጀል ፍርድ ሂደት የተጠርጣሪንና የተከሳሽን እንዲሁም በወንጀል ምክንያት የተጎዱ ሰዎችን ሰብአዊ መብቶች ለማስከበር የአሰራር ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል።
የተቀላጠፈ የፍትህ ሥርዓት እንዲኖር ለማስቻል ልዩ የወንጀል ምርመራ ዘዴ እና ለተጎጂዎች ካሣ የሚከፈልበትን አግባብ ያካተተ ዓለም አቀፍ መርህን የተከተለ ረቂቅ ሕግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
በተጨማሪም በህገ መንግስቱ፣ በወንጀል ሕጉ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ህጎች የተረጋገጠና ልዩ ትኩረት የሚያሻቸው ሴቶች፣ ህፃናትና አካል ጉዳተኞች የተሰጣቸውን መብቶች የተከተለ መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡
የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው ረቂቅ አዋጁ ረጅም ጊዜ የቆየና የዘገየ ቢሆንም በህዝቡ ዘንድ የቅሬታ ምንጭ የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ነው ብለዋል፡፡
ረቂቅ አዋጁ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርአት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 በመሆን በአብላጫ ድምጽ ፀድቋል፡፡ | 0 |
| 20 | Sin texto... | 0 |
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
