fa
Feedback
JURIS PODCAST

JURIS PODCAST

رفتن به کانال در Telegram

Just Justice !

نمایش بیشتر
2 163
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1830 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+4
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+87
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+141
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+103
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+74
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+80
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+87
در 4 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+148
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+189
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+93
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+175
در 6 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+358
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+126
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+68
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+246
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+350
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+245
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
12 ژوئیه+1
11 ژوئیه0
10 ژوئیه0
09 ژوئیه0
08 ژوئیه0
07 ژوئیه0
06 ژوئیه+1
05 ژوئیه0
04 ژوئیه0
03 ژوئیه+2
02 ژوئیه0
01 ژوئیه0
پست‌های کانال

2
بدون متن...
551
3
https://www.facebook.com/share/v/1Xwun2R1iS/
1
4
✍️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ⚖️ ዜና እና ወቅታዊ 🔢 ጦማር 00210 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል። 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/f91c3c36-6094-498b-a85a-1257b0616b9b)
786
5
✍️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ⚖️ ዜና እና ወቅታዊ 🔢 ጦማር 00210 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል። 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/f91c3c36-6094-498b-a85a-1257b0616b9b)
1
6
✍️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ⚖️ ዜና እና ወቅታዊ 🔢 ጦማር 00210 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል። 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/f91c3c36-6094-498b-a85a-1257b0616b9b)
1
7
بدون متن...
838
8
بدون متن...
906
9
የጠበቆች አጀንዳ
745
10
بدون متن...
723
11
✍️ 55ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች ⚖️ ዜና እና ወቅታዊ 🔢 ጦማር 00209 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለአርብቶ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/2a21afda-825d-4fad-ae8a-70059f761f8c)
819
12
✍️ የካፒታል ገበያ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ በኢትዮጵያ ⚖️ ስለ ስቶክ ማርኬት 🔢 ጦማር 00208 1. መግቢያ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማዘመን እና አዳዲስ የሀብት ማሰባሰቢያ መንገዶችን ለመፍጠር የካፒታል ገበያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። ኢትዮጵያ ይህንን ዘርፍ በስልታዊ መንገድ ለመምራት የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/201... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/d191edaa-51ee-42f2-9cf2-851fb23ad66d)
747
13
✍️ የ"መሠረታዊ የሕግ ስሕተት" ፅንሰ-ሀሳብ በኢትዮጵያ የሰበር ሥርዓት፡- በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ እና በአዲሱ የወንጀል ሥነ-ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ መካከል የተደረገ ንጽጽራዊና ሂሳዊ ትንታኔ ⚖️ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ 🔢 ጦማር 00207 1. መግቢያ፡- የሰበር ሥልጣን ሕገ-መንግሥታዊ መሠረትና የመግቢያ ልኬት ችግር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የፍትህ ሥርዓት ውስጥ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ሥልጣን የሚተገበረው "መሠረታዊ የሕግ ስሕተት" (basic or fundam... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/09f48085-5820-4c2c-8776-5e814b16a960)
851
14
✍️ የ"መሠረታዊ የሕግ ስሕተት" ፅንሰ-ሀሳብ በኢትዮጵያ የሰበር ሥርዓት፡- በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ እና በአዲሱ የወንጀል ሥነ-ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ መካከል የተደረገ ንጽጽራዊና ሂሳዊ ትንታኔ ⚖️ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ 🔢 ጦማር 00207 1. መግቢያ፡- የሰበር ሥልጣን ሕገ-መንግሥታዊ መሠረትና የመግቢያ ልኬት ችግር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የፍትህ ሥርዓት ውስጥ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ሥልጣን የሚተገበረው "መሠረታዊ የሕግ ስሕተት" (basic or fund... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/09f48085-5820-4c2c-8776-5e814b16a960)
0
15
✍️ በፍትሐብሔር የፍርድ ሂደት ውስጥ የትዕዛዝ፣ የብይን፣ የፍርድ እና የውሳኔ መሠረታዊ ልዩነቶችና ሕጋዊ አንድምታዎቻቸው ⚖️ የፍታብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ 🔢 ጦማር 00206 በፍትሐብሔር ክርክር ውስጥ “ትዕዛዝ”፣ “ብይን”፣ “ፍርድ” እና “ውሳኔ” የሚሉትን ቃላት በተደጋጋሚ መስማት የተለመደ ነው። ነገር ግን፣ እነዚህ የሕግ ፅንሰ-ሀሳቦች በዕለት ተዕለት መስተጋብር ውስጥ ቀርቶ በተወሰኑ የሕግ ባለሙያዎች ዘንድ... [👉 ተጨማሪ ያንብቡ](https://ethiopianlegaltech.com/blogs/public/7ba87278-e0c5-4d31-902b-18b406987d83)
870
16
የኢንሹራንስ ሕግ ፣ የኢንቨስትመንት ሕግ፣ የአለም አቀፍ ሕግ ፣ የኩባንያ ሕግ ፣የውክልና ሕግ ኢንዲሁም ወቅታዊ የሕግ መረጃዎችን ከሌጋልቴክ ጦማርች/ብሎግ ክፍል ማግኘት ይችላሉ። በኢትዮጵያ በዓይነቱ
የኢንሹራንስ ሕግ ፣ የኢንቨስትመንት ሕግ፣ የአለም አቀፍ ሕግ ፣ የኩባንያ ሕግ ፣የውክልና ሕግ ኢንዲሁም ወቅታዊ የሕግ መረጃዎችን ከሌጋልቴክ ጦማርች/ብሎግ ክፍል ማግኘት ይችላሉ። በኢትዮጵያ በዓይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተዘጋጅቶ የቀረበው ሌጋልቴክ በሞባይል መተግበሪያ አማራጭ ቀርቧል ይህ በዓይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተዘጋጅቶ የቀረበው ይህ ዲጅታል የሕግ ላይብራሪና ኬዝ ማኔጅመንት ሲስተም ለሁሉም የሕግ ባለሙያዎች ፣ ለሕግ ተማሪዎች ፣ ለነጋዴዎችና ለቢዝነስ ተቋማት ከፍተኛ አገልግሎት የሚሰጥ ነው። የህግ ባለሙያዎች በግራና በቀኝ ተከራካሪ ወገኖች መካከል ያሉ ጉዳዮችን ለመከታተል እንዲሁም የሕግ ተግባራትን ለማስፈር ቀጠሮዎቻቸውን ለማስፈርና ለመከታተል በኢትዮጵያ ካሌንደር በተዘጋጀው ስማርት አጀንዳ መከታተል ይችላሉ በኢሜይል አድራሻዎት በቀላሉ በመመዝገብ የዚህን ሶፍትዌር ማራኪ ገፅታዎች ይሞክሩ ፕሌይ ስቶር በመግባት ሌጋልቴክ/LegalTech ብላችሁ በቀላሉ በመፈለግ ማውረድና መመዝገብ ትችላላችሁ ! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ በዚህ ሊንክ ግቡ 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopianlegaltech.eli www.ethiopianlegaltech.com በሚለው የዌብሳይት አድራሻ መግባትና መመዝገብም ትችላላችሁ ፈር ቀዳጅ የሆነውን ይህን ዲጂታል የሕግ ሶፍትዌር እንዴት በተሟላ ሁኔታ መጠቀም እንደሚቻል የሚያሳዩ የቪዲዮ ማሳያ ቱቶሪያሎች አዘጋጅተን በዩትዩብ ቻናላችን አስቀምጠናል ሊንኩ ከታች ይገኛል https://youtube.com/@ethiopianlegaltech የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/Ethiopianlegalinsight #share #ethiopianlaw #legalcounsel #Legaltech
1 011
17
بدون متن...
0
18
بدون متن...
0