es
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Ir al canal en Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Mostrar más
3 195
Suscriptores
-324 horas
-67 días
-4930 días
Archivo de publicaciones
"Names and Formulas of Chemical Elements!" Common salt = NaCl Baking soda = NaHCO₃ Washing soda = Na₂CO₃ 10H₂O Caustic Soda = NaOH Suhaga = Na₂B₄O₇ 10H₂O Alum = K₂SO₄ Al₂(SO₄)₃ 24H₂O Red medicine = KMnO₄ Caustic Potash = KOH Saltpeter = KNO₃ Bleaching powder = Ca(OCl)Cl lime water = Ca(OH)₂ Gypsum = CaSO₄ 2H₂O Plaster of Paris = CaSO₄ ½H₂O Chalk = CaCO₃ Limestone = CaCO₃ Marble = CaCO₃ Nausadar = NH4Cl Laughing gas = N₂O Litharge = PbO Galena = PbS Red vermilion = Pb₃O₄ White lead = 2PbCO₃ Pb(OH)₂ Salt acid = HCl Shore's acid = HNO₃ Amalraj = HNO₃ + HCl (1 : 3) Dry ice = CO₂ Green Case = FeSO₄ 7H₂O Horn Silver = AgCl Heavy water = D₂O Producer gas = CO + N₂ Marsh gas = CH₄ Vinegar = CH₃COOH Gemaxine = C₆H₆Cl₆ Blue Case = CuSO₄ 5H₂O alcohol = C₂H₅OH Mand = C₆H₁₀O₅ Grape juice = C₆H₁₂O₆ sugar = C₁₂H₂₂O₁₁ Urea = NH₂CONH₂ Benzene = C₆H SHARE ╔════════════╗ JOIN: https://t.me/ESS_Exam_Center ╚════════════╝ ⇲

#ይመዝገቡ #ዛሬ_ይጠናቀቃል በ2017 ዓ.ም በድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለመማር የአመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ አድርገዋል? ለአምስት ቀናት የተራዘመው የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች
#ይመዝገቡ #ዛሬ_ይጠናቀቃል በ2017 ዓ.ም በድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለመማር የአመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ አድርገዋል? ለአምስት ቀናት የተራዘመው የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም ተጠናቋል። ይመዝገቡ 👉 https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0 https://t.me/Ethio_Education_24 ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇   @ESS_Exam_Center         

ለተተኪው ትውልድ የተሻለ ሀገር ለማስረከብ ተግቶ መሥራት ይገባል - ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ***** ለተተኪው ትውልድ የተሻለ እና የበለጸገ ሀገር ለማስረከብ ተግቶ መስራት እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስ
+2
ለተተኪው ትውልድ የተሻለ ሀገር ለማስረከብ ተግቶ መሥራት ይገባል - ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ***** ለተተኪው ትውልድ የተሻለ እና የበለጸገ ሀገር ለማስረከብ ተግቶ መስራት እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡  ሚኒስትሩ በትምህርት ዘርፉ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ጥናት በቅርቡ ወደ ትግበራ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2ኛ ዙር የ''ትምህርት ለትውልድ'' ክልል አቀፍ የንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት በወራቤ ከተማ ተካሄዷል፡፡  በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ፤ “መንግስት በዘርፉ ያለውን ስብራት ለመጠገን በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው” ብለዋል፡፡  በትምህርት ዘርፉ ያሉ ማነቆዎቸን በመፍታት ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራትም "የትምህርት ለትውልድ'' ንቅናቄ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡  ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግም የሚገጥሙ ተግዳሮቶችን ጠንክሮ ማለፍ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡  የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በበኩላቸው፤ በሥነ ምግባር የታነጸ፣ ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የትምህርት ዘርፉን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል፡፡  በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታቸው ወደ ኋላ የሚቀሩ ህጻናትን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስም የክልሉ መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ ማረጋገጣቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

https://chng.it/ZBkrx9LymM justice for heaven and her mother sign the petition 🙏

በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨንን ጉዳይ እንደሚከታል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ ሚኒስቴሩ በተፈፀመው ወንጀል ዙሪያ የተሰጠውን ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ትክክል አይደለም ብሏል። የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር “ወንጀለኛውን በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ብቻ መቅጣቱ እጅግ ያነሰ ነው” ብሏል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4cBjzqG

Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

2024 August 18 A Solar Prominence Eruption from SDO One of the most spectacular solar sights is an erupting prominence. In 2011, NASA's Sun-orbiting Solar Dynamic Observatory spacecraft imaged an impressively large prominence erupting from the surface. The dramatic explosion was captured in ultraviolet light in the featured time lapse video covering 90 minutes, where a new frame was taken every 24 seconds. The scale of the prominence is huge -- the entire Earth would easily fit under the flowing curtain of hot gas. A solar prominence is channeled and sometimes held above the Sun's surface by the Sun's magnetic field. A quiescent prominence typically lasts about a month and may erupt in a Coronal Mass Ejection (CME) expelling hot gas into the Solar System. The energy mechanism that creates a solar prominence is a continuing topic of research. Our Sun is again near solar maximum and so very active, featuring numerous erupting prominences Join @ESS_Exam_Center          https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

🙏ሰላም ተማሪዎች የምን Subject ጥያቄ እንዲለቀቅላቹ ትፈልጋላቹ ?? comment👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMrsUs9f8/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

📢 አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች 😄 Via @Keleme_2013 Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center 👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
📢 አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች 😄 Via @Keleme_2013 Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

📢 አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች 😄 ፨ በተለይ " እኔ Mr X የተባልኩ ተማሪ......" ብለው የሚጀምሩ ማስታወቂያዎች ሳቅ ይጭሩብኝ ነበር። ፨ አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች ካጋጠሟችሁ @Kele
📢 አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች 😄 ፨ በተለይ " እኔ Mr X የተባልኩ ተማሪ......" ብለው የሚጀምሩ ማስታወቂያዎች ሳቅ ይጭሩብኝ ነበር። ፨ አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች ካጋጠሟችሁ  @Keleme2013_bot ላይ ለ ቀለሜ ቤተሰቦች አጋሩ።😁 Via @Keleme_2013 Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center 👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

💡ESS Exam Center 💡 በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን 6.9 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች ባለፉት አምስት ዓመታት ተከታታይ የትምህርት ተሳትፎ ውስንነት መታየቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን አስታውሰዋል። በ2016 የትምህርት ዘመን በክልሉ በነበረው የሰላም ዕጦት ምክንያት ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ነበሩ ያሉት ኃላፊው፤ ከ3 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶችም ሙሉ በሙሉ ተዘግተው መክረማቸውን ተናግረዋል፡፡ "በ2016 ዓ.ም የነበሩ የትምህርት ዘርፍ ችግሮች በ2017 የትምህርት ዘመን አብረውን እንዲሻገሩን አንሻም" ያሉት ኃላፊው፤ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እስከ ወረዳ ድረስ ተፈጻሚ እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቹ በትምህርት ቤቶች የትምህርት መሠረተ ልማት ማሟላት እና የተማሪዎችን ምዝገባ ማከናወን መሆኑን ገልፀዋል፡፡ የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 20/2016 ዓ.ም ተጀምሮ ጳጉሜ ላይ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡ ባለፈው ዓመት ያቋረጡ፣ አዲስ ተመዝጋቢዎች እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል ብለዋል፡፡ #አሚኮ Via @QesemAcademy Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

Repost from ESS Study Tips
ለ 12 class ተማሪዎች PHYSICS(old curriculum) SHORT NOTE የስንተኛ ክፍል ይለቀቅ
Anonymous voting

Which of the following is true for ORION? Orion is:
Anonymous voting

There is over 400,000 pounds (181,436.948 kilograms) of man-made trash and debris on the moon, including 96 bags of urine, fe
There is over 400,000 pounds (181,436.948 kilograms) of man-made trash and debris on the moon, including 96 bags of urine, feces, and vomit. Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

2024 August 14 Meteors and Aurora over Germany Image Credit & Copyright: Chantal Anders This was an unusual night. For one th
2024 August 14 Meteors and Aurora over Germany Image Credit & Copyright: Chantal Anders This was an unusual night. For one thing, the night sky of August 11 and 12, earlier this week, occurred near the peak of the annual Perseid Meteor Shower. Therefore, meteors streaked across the dark night as small bits cast off from Comet Swift-Tuttle came crashing into the Earth's atmosphere. Even more unusually, for central Germany at least, the night sky glowed purple. The red-blue hue was due to aurora caused by an explosion of particles from the Sun a few days before. This auroral storm was so intense that it was seen as far south as Texas and Italy, in Earth's northern hemisphere. The featured image composite was built from 7 exposures taken over 26 minutes from Ense, Germany. The Perseids occur predictably every August, but auroras visible this far south are more unusual and less predictable. Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

የማራቶን አሰልጣኙ 'ሁለት ሚልዮን ብር አነሰኝ ማለቱ'፣ እርግጥ ብሩ አንሶ ሊሆን ይችላል ሀገር ግን አክብሮ ሽልማት እንካ ሲልህ በዛ ገንዘብ ባለሀብት እንድትሆን ብቻ ሳይሆን 'አመሰግናለሁ' እያለችህም ነው። የሀገር ርዕሰ ብሔር ባለበት መድረክ ላይ እንዲህ አይነት ንግግር ይሰቀጥጣል፣ ቆይቶ በውስጥ ሊያወራው የሚችለው ነገር ነበር። Via @EliasMeseret Join 👉Chennel  @ESS_Exam_Center          👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0

Which of the following tends to be a stronger predictor of intergroup discrimination?
Anonymous voting

ESS Study Tips - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @ess_study_tips