ESS Study Tips
الذهاب إلى القناة على Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
إظهار المزيد3 195
المشتركون
-324 ساعات
-67 أيام
-4930 أيام
أرشيف المشاركات
3 195
"Names and Formulas of Chemical Elements!"
Common salt = NaCl
Baking soda = NaHCO₃
Washing soda = Na₂CO₃ 10H₂O
Caustic Soda = NaOH
Suhaga = Na₂B₄O₇ 10H₂O
Alum = K₂SO₄ Al₂(SO₄)₃ 24H₂O
Red medicine = KMnO₄
Caustic Potash = KOH
Saltpeter = KNO₃
Bleaching powder = Ca(OCl)Cl
lime water = Ca(OH)₂
Gypsum = CaSO₄ 2H₂O
Plaster of Paris = CaSO₄ ½H₂O
Chalk = CaCO₃
Limestone = CaCO₃
Marble = CaCO₃
Nausadar = NH4Cl
Laughing gas = N₂O
Litharge = PbO
Galena = PbS
Red vermilion = Pb₃O₄
White lead = 2PbCO₃ Pb(OH)₂
Salt acid = HCl
Shore's acid = HNO₃
Amalraj = HNO₃ + HCl (1 : 3)
Dry ice = CO₂
Green Case = FeSO₄ 7H₂O
Horn Silver = AgCl
Heavy water = D₂O
Producer gas = CO + N₂
Marsh gas = CH₄
Vinegar = CH₃COOH
Gemaxine = C₆H₆Cl₆
Blue Case = CuSO₄ 5H₂O
alcohol = C₂H₅OH
Mand = C₆H₁₀O₅
Grape juice = C₆H₁₂O₆
sugar = C₁₂H₂₂O₁₁
Urea = NH₂CONH₂
Benzene = C₆H₆
SHARE
╔════════════╗
JOIN: https://t.me/ESS_Exam_Center
╚════════════╝ ⇲
3 195
#ይመዝገቡ
#ዛሬ_ይጠናቀቃል
በ2017 ዓ.ም በድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለመማር የአመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ አድርገዋል?
ለአምስት ቀናት የተራዘመው የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም ተጠናቋል።
ይመዝገቡ 👉 https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇
@ESS_Exam_Center
3 195
+2
ለተተኪው ትውልድ የተሻለ ሀገር ለማስረከብ ተግቶ መሥራት ይገባል - ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
*****
ለተተኪው ትውልድ የተሻለ እና የበለጸገ ሀገር ለማስረከብ ተግቶ መስራት እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡
ሚኒስትሩ በትምህርት ዘርፉ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ጥናት በቅርቡ ወደ ትግበራ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2ኛ ዙር የ''ትምህርት ለትውልድ'' ክልል አቀፍ የንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት በወራቤ ከተማ ተካሄዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ፤ “መንግስት በዘርፉ ያለውን ስብራት ለመጠገን በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው” ብለዋል፡፡
በትምህርት ዘርፉ ያሉ ማነቆዎቸን በመፍታት ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራትም "የትምህርት ለትውልድ'' ንቅናቄ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግም የሚገጥሙ ተግዳሮቶችን ጠንክሮ ማለፍ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በበኩላቸው፤ በሥነ ምግባር የታነጸ፣ ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የትምህርት ዘርፉን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል፡፡
በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታቸው ወደ ኋላ የሚቀሩ ህጻናትን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስም የክልሉ መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ ማረጋገጣቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 195
Repost from Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨንን ጉዳይ እንደሚከታል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
ሚኒስቴሩ በተፈፀመው ወንጀል ዙሪያ የተሰጠውን ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ትክክል አይደለም ብሏል። የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር “ወንጀለኛውን በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ብቻ መቅጣቱ እጅግ ያነሰ ነው” ብሏል።
ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4cBjzqG
3 195
2024 August 18
A Solar Prominence Eruption from SDO
One of the most spectacular solar sights is an erupting prominence. In 2011, NASA's Sun-orbiting Solar Dynamic Observatory spacecraft imaged an impressively large prominence erupting from the surface. The dramatic explosion was captured in ultraviolet light in the featured time lapse video covering 90 minutes, where a new frame was taken every 24 seconds. The scale of the prominence is huge -- the entire Earth would easily fit under the flowing curtain of hot gas. A solar prominence is channeled and sometimes held above the Sun's surface by the Sun's magnetic field. A quiescent prominence typically lasts about a month and may erupt in a Coronal Mass Ejection (CME) expelling hot gas into the Solar System. The energy mechanism that creates a solar prominence is a continuing topic of research. Our Sun is again near solar maximum and so very active, featuring numerous erupting prominences
Join
@ESS_Exam_Center
https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 195
https://vm.tiktok.com/ZMrsUs9f8/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
3 195
📢 አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች 😄
Via @Keleme_2013
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 195
📢 አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች 😄
፨ በተለይ " እኔ Mr X የተባልኩ ተማሪ......" ብለው የሚጀምሩ ማስታወቂያዎች ሳቅ ይጭሩብኝ ነበር።
፨ አስቂኝ የተማሪ ማስታወቂያዎች ካጋጠሟችሁ
@Keleme2013_bot ላይ ለ ቀለሜ ቤተሰቦች አጋሩ።😁
Via
@Keleme_2013
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 195
💡ESS Exam Center 💡
በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን 6.9 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡
በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች ባለፉት አምስት ዓመታት ተከታታይ የትምህርት ተሳትፎ ውስንነት መታየቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን አስታውሰዋል።
በ2016 የትምህርት ዘመን በክልሉ በነበረው የሰላም ዕጦት ምክንያት ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ነበሩ ያሉት ኃላፊው፤ ከ3 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶችም ሙሉ በሙሉ ተዘግተው መክረማቸውን ተናግረዋል፡፡
"በ2016 ዓ.ም የነበሩ የትምህርት ዘርፍ ችግሮች በ2017 የትምህርት ዘመን አብረውን እንዲሻገሩን አንሻም" ያሉት ኃላፊው፤ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እስከ ወረዳ ድረስ ተፈጻሚ እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቹ በትምህርት ቤቶች የትምህርት መሠረተ ልማት ማሟላት እና የተማሪዎችን ምዝገባ ማከናወን መሆኑን ገልፀዋል፡፡
የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 20/2016 ዓ.ም ተጀምሮ ጳጉሜ ላይ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡ ባለፈው ዓመት ያቋረጡ፣ አዲስ ተመዝጋቢዎች እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል ብለዋል፡፡ #አሚኮ
Via @QesemAcademy
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 195
Repost from ESS Study Tips
ለ 12 class ተማሪዎች
PHYSICS(old curriculum) SHORT NOTE የስንተኛ ክፍል ይለቀቅ
3 195
There is over 400,000 pounds (181,436.948 kilograms) of man-made trash and debris on the moon, including 96 bags of urine, feces, and vomit.
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 195
2024 August 14
Meteors and Aurora over Germany
Image Credit & Copyright: Chantal Anders
This was an unusual night. For one thing, the night sky of August 11 and 12, earlier this week, occurred near the peak of the annual Perseid Meteor Shower. Therefore, meteors streaked across the dark night as small bits cast off from Comet Swift-Tuttle came crashing into the Earth's atmosphere. Even more unusually, for central Germany at least, the night sky glowed purple. The red-blue hue was due to aurora caused by an explosion of particles from the Sun a few days before. This auroral storm was so intense that it was seen as far south as Texas and Italy, in Earth's northern hemisphere. The featured image composite was built from 7 exposures taken over 26 minutes from Ense, Germany. The Perseids occur predictably every August, but auroras visible this far south are more unusual and less predictable.
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 195
የማራቶን አሰልጣኙ 'ሁለት ሚልዮን ብር አነሰኝ ማለቱ'፣ እርግጥ ብሩ አንሶ ሊሆን ይችላል
ሀገር ግን አክብሮ ሽልማት እንካ ሲልህ በዛ ገንዘብ ባለሀብት እንድትሆን ብቻ ሳይሆን 'አመሰግናለሁ' እያለችህም ነው። የሀገር ርዕሰ ብሔር ባለበት መድረክ ላይ እንዲህ አይነት ንግግር ይሰቀጥጣል፣ ቆይቶ በውስጥ ሊያወራው የሚችለው ነገር ነበር።
Via @EliasMeseret
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 195
Which of the following tends to be a stronger predictor of intergroup discrimination?
