cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
73 590
Suscriptores
+7824 horas
+7437 días
+2 66630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንዳትሆን የተመድ ዋና ጸኃፊ አስጠነቀቁ በተመድ የኢራን ተልእኮ ሄዝቦላ ራሱን እና ሊባኖስን ከእስራኤል ጥቃት የመከላከል አቅም አለው ሲል በትናንትናው እለት ተናግሯል። https://bit.ly/3KRlxIa
Mostrar todo...
ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንዳትሆን የተመድ ዋና ጸኃፊ አስጠነቀቁ

የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በእስራኤል እና ሄዝቦላ ያለው ውጥት መካረር እንዳስጨነቃቸው በትናንትናው እለት ተናግረዋል

👍 8😁 5
የአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ደቡብ ኮሪያ ደረሰች ዋሽንግተን “ቲወዶር ሮዝቬልት” የተሰኘችውን ግዙፍ መርከብ የላከችው የሴኡልና ፒዮንግያንግ ውጥረት ባየለበት ወቅት ነው። https://bit.ly/4ccVOWr
Mostrar todo...
የአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ደቡብ ኮሪያ ደረሰች

አሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን በዚህ ወር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ያደርጋሉ

👍 15😁 8👏 3
ቻይና የታይዋንን ነጻነት የሚያቀነቅኑ ግለሰቦችን በሞት እቀጣለሁ ስትል አስፈራራች ታይዋንን እንደ ግዛቷ የምትቆጥራት ቻይና፣ የታይዋን ፕሬዝደንት ላይኢ ቺንግ-ቲ የተገንጣይ ሀሳብ አራማጅ ናቸው በማለት አልወደደቻቸውም። https://bit.ly/3zcRtUN
Mostrar todo...
ቻይና የታይዋንን ነጻነት የሚያቀነቅኑ ግለሰቦችን በሞት እቀጣለሁ ስትል አስፈራራች

የታይዋን ሜይንላንድ ጉዳይ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ማንም ዜጋ በቻይና ማስፈራሪያ ስጋት እንዳይገባው አሳስቧል

👍 63😁 21 3😱 1
አልኮል ሳይጠጡ ሊሰክሩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንዴት ሊሆን እንደሚችል እነሆ… ተመራማሪዎች አልኮል ሳይጠጡ መስከርን “አውቶ ቢርዌሪ ሲንደረም” ይሉታል። ተጠቂዎች ላይ ሳይጠጡ የትንፋሽ ለውጥንና መንገዳደግን ጨምሮ ሌሎች የስካር ምልክቶች ይታያሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፡ https://bit.ly/3XtPvtf
Mostrar todo...
አልኮል ሳይጠጡ ሊሰክሩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንዴት ሊሆን እንደሚችል እነሆ…

ተጠቂዎች ላይ ሳይጠጡ የትንፋሽ ለውጥንና መንገዳደግን ጨምሮ ሌሎች የስካር ምልክቶች ይታያሉ

👍 21😁 17🤔 3
ፑቲን ደቡብ ኮሪያን ባስጠነቀቁ ማግስት ሴኡል የሩሲያን አምባሳደር ጠራች ደቡብ ኮሪያ ሞስኮና ፒዮንግያንግ የተፈራረሙት የደህንነት ስምምነት ከፍተኛ ስጋት ደቅኖብኛል ብላለች። https://bit.ly/4ba1fEh
Mostrar todo...
ፑቲን ደቡብ ኮሪያን ባስጠነቀቁ ማግስት ሴኡል የሩሲያን አምባሳደር ጠራች

አሜሪካ እና ጃፓንም ስምምነቱ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ውጥረት እንደሚያባብስ አስታውቀዋል

👍 45😁 23
አርመን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና ሰጠች አርመን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና መስጠቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህን ተከትሎ እስራኤል ምላሽ ሰጥታለች። https://bit.ly/4ervdqt
Mostrar todo...
አርመን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና ሰጠች

አርመን ለእስራኤል-ፍልስጤም ግጭት የመጨመሻ መፍትሄ የሚሆነው 'ቱ ስቴት ሶሉሽን' ነው ብላለች

106👍 27👏 12😁 8😱 2🤔 1
ማይክሮሶፍት ባለው አጠቃላይ ዋጋ የዓለም ግዙፉ ኩባንያ ሆነ ማይክሮሶፍት ባለው አጠቃላይ ዋጋ ከዓለም ከንደኛ የሆነው የቅርብ ተቀናቃኞቹን በመብለጥ ነው። https://am.al-ain.com/article/microsoft-regain-title-world-s-valuable-company
Mostrar todo...
ማይክሮሶፍት ባለው አጠቃላይ ዋጋ የዓለም ግዙፉ ኩባንያ ሆነ

ማይክሮሶፍት በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ ዋጋው 3.3 ትሪሊዮን ዩሮ ይገመታል

👍 22 4🔥 2
ትራምፕ ከአሜሪካ ኮሌጆች ለሚመረቁ የውጭ ሀገር ተማሪዎች ግሪን ካርድ እሰጣለሁ አሉ የአወዛጋቢው የቀድሞ ፕሬዝዳንት አስተያየት ከስደተኛ ጠል አቋማቸው የተቃረነ ነው ተብሏል። https://bit.ly/4ewMb6I
Mostrar todo...
ትራምፕ ከአሜሪካ ኮሌጆች ለሚመረቁ የውጭ ሀገር ተማሪዎች ግሪን ካርድ እሰጣለሁ አሉ

የትራምፕ ተፎካካሪ ባይደንም አሜሪካዊያንን ላገቡ የውጭ ሀገር ዜጎች ከላላ የሚሰጥ ፖሊሲ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል

👏 61😁 23👍 16 15🤔 3
ፑቲን ደቡብ ኮሪያ "ትልቅ ስህተት እየሰራች ነው” ሲሉ አስጠነቀቁ ደቡብ ኮሪያ የሩሲያና ሰሜን ኮሪያ ስምምነትን ተከትሎ ለዩክሬን መሳሪያ እሰጣለሁ ብላለች። ፑቲን “ሴኡል ለኪየቭ የጦር መሳሪያ ካቀረበች ሞስኮ የደቡብ ኮሪያን አመራርን ሊያስቀይም የሚችል ውሳኔ ትወስናለች” ብለዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4bdMTmx
Mostrar todo...
ፑቲን ደቡብ ኮሪያ "ትልቅ ስህተት እየሰራች ነው” ሲሉ አስጠነቀቁ

ፑቲን “ሴኡል ለኪየቭ የጦር መሳሪያ ካቀረበች ሞስኮ የደቡብ ኮሪያን አመራርን ሊያስቀይም የሚችል ውሳኔ ትወስናለች” ብለዋል

👏 85👍 32😁 27 12🔥 3
ከሚስቱ ውጪ ሲወሰልት የነበረው ባል አፕል ኩባንያ ለትዳሬ መፍረስ ምክንያት ሆኗል ሲል ከሰሰ ግለሰቡ ከሌሎች ሴቶች ጋር የተጻጻፋቸውን መልዕክቶች ሚስቱ እንድታገኛቸው ኩባንያው ተባብሯል ሲል ከሷል አፕል ሚስጥሬን ባለመጠበቁ ምክንያት የ20 ዓመት ትደሬ ፈርሷል በሚል ኩባንያው 5 ሚሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍለው ጠይቋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3RCbWZy
Mostrar todo...
ከሚስቱ ውጪ ሲወሰልት የነበረው ባል አፕል ኩባንያ ለትዳሬ መፍረስ ምክንያት ሆኗል ሲል ከሰሰ

አፕል ሚስጥሬን ባለመጠበቁ ምክንያት የ20 ዓመት ትደሬ ፈርሷል በሚል ኩባንያው 5 ሚሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍለው ጠይቋል

😁 131👍 19🤩 2 1👏 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.