cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

أهل اسعادة هم أهل التوحيد 📚

﴿وَاعْبُدُوا اللهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا﴾. «اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ». 🍃

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
192
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

02:24
Video unavailableShow in Telegram
أرح قـــلــبـــك🌸
Mostrar todo...
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚አድስ የተጂዊድ ኪታብ ደርስ    〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በኡስታዝ አቡል አባስ                          ↷↷↷↷↷🎙↶↶↶↶↶ https://t.me/kurantejwid https://t.me/kurantejwid ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
Mostrar todo...
[] مركز أبي موسى الأشعري []

"አቡ ሙሳ የቁርአን ሒፍዝ ማእከል" መረጃ ለማግኘት +251913939993

00:26
Video unavailableShow in Telegram
🍃🍃ተጋበዙ 🍃https://t.me/asslfyaaa
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🎈አስደሳች ዜና! ~እነሆ ዛሬ እሁድ ሚያዚያ 27 ጀምሮ  የኪታብ ደርስ አዘጋጅተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!! የኪታቡ ስም= الأربعون النبوية في السعادة الزوجية 📲ኪታቡ የሚቀራበት ቀንና ሰአት👇 ✍ እሁድ       ✅ ✍ ማክሰኞና  ✅ ✍ ሀሙስ      ✅ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> የኪታፑ pdf ለማግኘት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ t.me/tdarna_islam/1896 t.me/tdarna_islam/1896 ☞ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷          https://t.me/tdarna_islam     
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
.     ╭─•••─═••••••═─•••─╮ .    🌺 እንኳን ደህና  መጡ 🌺      .     ╰─•••─═••••••═─•••─╯ ❝አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ❞ «ስለ ቀልባችን» የቻናሉ ዓላማ ምንድን ነው? | ~በዚህ ዘመን በብዙ የዓለም አካባቢዎች ላይ በግለሰብም ሆነ በቡድን ደረጃ የአላህ ፍራቻ ሁኔታ ወርዶ ታይቷል፡፡ የዚህ ሁሉ መንስኤው የግሎባላይዜሽንና ቴክኖሎጂ ተጽእኖ ነው ተብሎ ይታሰባል፡፡ የኢንተርኔት መስፋፋት፣ በማኅበራዊ ሚዲያዎች በኩል የሰዎች በእጅጉ መቀራረብ ደግሞ ጉዳዩን የበለጠ አወሳስቦታል፡፡ በዚህም ምክንያት የብዙው ሰው ቀልብ አደገኛ በሆነ የኢማን ድርቅ በመመታቱ መጥፎና ጥሩን መለየት ተስኖታል፡፡ ይህ ሁኔታ ወደፊትም በዚሁ መልኩ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይመስላል፡፡ •የዚህ ቻናል ዓላማውም ይህን ድርቀቱን ለመቋቋምም ሆነ ለማከም ሰበብ ይሆን ዘንድ አላህ ያገራልንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ ቁርኣን እና ከሀድስ መድሐኒቱን ለመጠቆም ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው። Ⅱ-ስለሆነም በዚህ ቻናል ላይ፦ ➜ ልብ የሚያረጥቡ አጫጭር ፁሁፎች፣ ➜ ከ ቀልባችን ጋር የተያያዙ የሙሓደራ ፕሮግራሞች፣ ➜ ከ ረቃኢቅ እና ከ አደብ ጋር የተያያዙ የቂርኣት ደርሶች፣ ➜ አጫጭር የሆነ የሰለፎች ንግግር ከነ ትርጉሙ፣ ➜ አጫጭር የቀደምቶች ታሪኮች፣ ➜  በቻናሉ በቀጥታ ስርጭት ብሮድካስት የሚደረጉ መሰናዶዎች… ☞እንድሁም የተለያዩ ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞችን በሰፊው ለመስራት አስበናል።―ኢንሻ አላህ!― t.me/Sle_Qelbachn t.me/Sle_Qelbachn
Mostrar todo...
👍 1
04:37
Video unavailableShow in Telegram
أرح قـــلــبـــك🌸
Mostrar todo...
✏️ከ ሸይኹ ሙሓደራ ላይ የተረዳችሁን ሀሳብ እንድሁም ፋኢዳዎች ኮሜንት ላይ ፃፉ! አረብኛን ለማይረዱትም ትምህርት ይሆናልና!
Mostrar todo...
🛑👉አራት ነገር የተሰጠው ሰው አራት ነገሮችን አያጣም ☞«ዱዓ ያደረገ ምላሹን አያጣም ለዚህም ሀያሉ ጌታችን እንድህ ይላል ። (ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺭَﺑُّﻜُﻢُ اﺩْﻋُﻮﻧِﻲ ﺃَﺳْﺘَﺠِﺐْ ﻟَﻜُﻢْ ۚ ﺇِﻥَّ اﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺴْﺘَﻜْﺒِﺮُﻭﻥَ ﻋَﻦْ ﻋِﺒَﺎﺩَﺗِﻲ ﺳَﻴَﺪْﺧُﻠُﻮﻥَ ﺟَﻬَﻨَّﻢَ ﺩَاﺧِﺮِﻳﻦَ) ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡ (ጋፊር  60) ☞«አላህን ይቅርታ የጠየቀ ምህረቱን አያሳጣዉም ። (ﻭَﻣَﻦ ﻳَﻌْﻤَﻞْ ﺳُﻮءًا ﺃَﻭْ ﻳَﻈْﻠِﻢْ ﻧَﻔْﺴَﻪُ ﺛُﻢَّ ﻳَﺴْﺘَﻐْﻔِﺮِ اﻟﻠَّﻪَ ﻳَﺠِﺪِ اﻟﻠَّﻪَ ﻏَﻔُﻮﺭًا ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ) መጥፎም የሚሠራ ሰው ወይም ነፍሱን የሚበድል ከዚያም (ተጸጽቶ) አላህን ምሕረት የሚለምን አላህን መሓሪ አዛኝ ኾኖ ያገኘዋል፡፡ (አል_ኒሳእ 110) ☞«በሰራው ሐጢአት ተፀፅቶ ይቅርታ የጠየቀ ወደ ጌታዉ የተመለሰ ተቀባይነትን አያጣም ። (ﻭَاﻟﻠَّﺬَاﻥِ ﻳَﺄْﺗِﻴَﺎﻧِﻬَﺎ ﻣِﻨﻜُﻢْ ﻓَﺂﺫُﻭﻫُﻤَﺎ ۖ ﻓَﺈِﻥ ﺗَﺎﺑَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺤَﺎ ﻓَﺄَﻋْﺮِﺿُﻮا ﻋَﻨْﻬُﻤَﺎ ۗ ﺇِﻥَّ اﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺎﻥَ ﺗَﻮَّاﺑًﺎ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ)
እነዚያንም ከእናንተ ውስጥ (ዝሙትን) የሚሠሩዋትን አሰቃዩዋቸው፡፡ ቢጸጸቱና ሥራቸውንም ቢያሳምሩ ከእነርሱ ተገቱ (አታሰቃዩዋቸው)፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡
( አል_ኒሳእ 16) ☞«አላህን ከልብ ያመሰገነ የአላህን ተጨማሪ ፀጋ አያጣም ። ﻭَﺇِﺫْ ﺗَﺄَﺫَّﻥَ ﺭَﺑُّﻜُﻢْ ﻟَﺌِﻦ ﺷَﻜَﺮْﺗُﻢْ ﻷََﺯِﻳﺪَﻧَّﻜُﻢْ ۖ ﻭَﻟَﺌِﻦ ﻛَﻔَﺮْﺗُﻢْ ﺇِﻥَّ ﻋَﺬَاﺑِﻲ ﻟَﺸَﺪِﻳﺪٌ ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ (ኢብራሂም  7)`` = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Mostrar todo...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
وَقَالُوا أَإِذَا ضَلَلْنَا فِي الْأَرْضِ أَإِنَّا لَفِي خَلْقٍ جَدِيدٍ ۚ بَلْ هُم بِلِقَاءِ رَبِّهِمْ كَافِرُونَ (ሱረቱ አል-ሰጅዳህ፣ - 10) «በምድርም ውስጥ (በስብሰን) በጠፋን ጊዜ እኛ በአዲስ መፈጠር ውስጥ እንሆናለን?» አሉ፡፡ በእውነቱ እነርሱ በጌታቸው መገናኘት ከሓዲዎች ናቸው፡፡ ۞ قُلْ يَتَوَفَّاكُم مَّلَكُ الْمَوْتِ الَّذِي وُكِّلَ بِكُمْ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُمْ تُرْجَعُونَ (ሱረቱ አል-ሰጅዳህ፣ - 11) «በእናንተ የተወከለው መልአከ ሞት ይገድላችኋል፡፡ ከዚያም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ» በላቸው፡፡
Mostrar todo...
Repost from N/a
00:29
Video unavailableShow in Telegram