Astu tutorials Community
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Mostrar más1 036
Suscriptores
-124 horas
-37 días
-830 días
Archivo de publicaciones
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨የንሰሐ አባት ፅዋ ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✝️
"እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።" ሉቃ 15:7✨እሑድ 29 ፣ በዕለተ ሰንበት የንስሐ አባት ጽዋ ላይ ተገኝተን ከጽዋው እንካፈል ዘንድ አባቶቻችን ሁሉን አሰናድተው እየጠበቁን ነው ። 📆 ዛሬ እሑድ 29 ⏰ 11:30- 1:30 📍በየንስሓ አባቶቻችን ቤት ♥️ የአምላክ ልብ የሆነው ቅዱስ ዳዊት እንዲህ አለ
"በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ። ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል። ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ!" መዝሙር 51፥ 7-10ይህ የሁላችንም ልመና ነው , ይህ ቀን ለነፍስ ነውና አይቀርም 🙏🙏🙏 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ Join and Share 🤳 Link | tiktok | instagram | telegram
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll በሰፊው እንጀምራለን።
📘 applied maths II
👨🏫 Yebitaniya
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ የመጀመሪያ class ይቀጥላል።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
1 ሰዓት ቀረው
Repost from DEVANI con-tech🏗
+4
🔗GEOMETRIC CONSTRUCTION
DRAWING
📌Part 1
For all pre engineering students
Join and share this channel 👇👇👇👇👇👇 🏗 CHANNEL 🏗GROUP 👆👆👆👆👆👆From
DEVANI con-techTelegram channel
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll የመጀመሪያ class ይኖረናል።
📘 applied maths II
👨🏫 Yebitaniya
🕰 11:30
🏛 space 515
⭕️የነገን final exam ታሳቢ በማድረግ ብዙ ሰዓት አንቆይም።
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
🚨 6 ሰዓታት ብቻ ቀሩ! 🚨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
የ AGT ሃካቶን (Hackathon) ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው
⏰ ለ AGT ሃካቶን ለመመዝገብ የቀረው 6 ሰዓት ብቻ ነው። የቀሩት ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ። ⏰
ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል! ቡድንዎ የሽልማቱ እና የድሉ ተካፋይ እንዲሆን ከፈለጉ አሁኑኑ እርምጃ መውሰድ ይኖርብዎታል።
🤝 እስካሁን ቡድን አልመሰረቱም?
ምንም አይጨነቁ — ነገሮችን ቀላል አድርገናል። ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ለመገናኘት ከታች ያለውን የቲም መፈለጊያ ግሩፕ ይቀላቀሉ፡
🔗 https://t.me/+Aa84TEQ82QwwMDY8
የምዝገባ ማብቂያ: ዛሬ እኩለ ሌሊት (6:00 ሰዓት)
ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ይመዝገቡ:
👉 https://lu.ma/2jas7c6e
#30ዓመት #AGTHub #Hackathon #RegistrationOpen
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ የመጀመሪያ class ይኖረናል።
🕰 11:30
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕 TD
🕰 11:30
🏛 Arc studio aroud females library
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ TD እንደተጠበቀ ነው።
Introduction part ይኖረናል
🕰 11:30
🏛 arch studio 1( around females library)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🔵🔵🔵🔵🔵🔵ተጀመረ 🔵🔵🔵🔵🔵🔵
ለውድ አንደኛ ዓመት ተማሪዎቻችን በሙሉ፤ እንደ ቀድሞው በዚህ መንፈቀ አመት በ 3 ትምህርቶች እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
📚 C++ 👨🏫 Dn. Bereket 📚 Applied II 🧑🏫 Yebitania 📚 Engineering drawing 👨🏫 Samuel & Devaniየፊታችን ቅዳሜ የካቲት 14 በ engineering drawing ይጀመራል።
⏱ 11:30 LT 📍 Arch studio 1 (around females library )⚠️ለቤተሰብዎ እና ጓደኞቻቹ ማጋራት እንዳይረሱ ❗️
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨ኑ እናገልግል ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤ ዕብ12፡28 ለ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች የ አገልግሎት ክፍል መምረቻ ቀን 🎯 ነገ የካቲት 11 ⏰ 11:30 ጀምሮ 📍በ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ❕እንዳያመልጣቹ _ ላልሰሙ_አሰሙ #30ኛ ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ Join and Share 🤳 Link | tiktok | instagram | telegram
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨✨ጠቅላላ ጉባኤ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ?
የአንደኛ መንፈቀ ዓመት አገልግሎታችን ጠቅላላ ሪፖርት የሚቀርብበት እና ሁላችንም በግቢ ጉባኤያችን ላይ የታዩ ሊበረታቱ የሚገቡ ተግባራቶችን የምናበረታታበት ፣ ሊቀረፉ የሚገባ ጉድለቶችን ደግሞ ሃሳብ እና አስተያየት የምንሰጥበት እና በአገልግሎት ላይ ያለንን ጥያቄዎች የምንጠይቅበት ቀን እነሆ ደርሷል ።
ስለዚህም ግቢ ጉባኤያችንን የተሻለ ለማድረግ ሁላችንም በዚህ መርሃግብር ላይ እንሳተፍ ፤ ላልሰሙ ልጆች እናሰማ ስንል በእግዚአብሔር ስም
ጠርተንዎታል
👉🏻የሁላችሁም ሃሳብ ይጠቅመናልና እንዳትቀሩ
🗓 አርብ 06/06/2018
📍ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
🕔 11፡30
#30ኛ_ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
