Astu tutorials Community
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Mostrar más1 037
Suscriptores
-124 horas
-27 días
-730 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+4
en 0 canales
agosto '26
+15
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+7
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+9
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+5
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+7
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+16
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+26
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+9
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+618
en 0 canales
Get PRO
noviembre '250
en 2 canales
Get PRO
octubre '250
en 1 canales
Get PRO
septiembre '250
en 0 canales
Get PRO
agosto '250
en 0 canales
Get PRO
julio '250
en 0 canales
Get PRO
junio '250
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+3
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+1
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+3
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+2
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+6
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+11
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+612
en 1 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 23 septiembre | 0 | |||
| 22 septiembre | 0 | |||
| 21 septiembre | 0 | |||
| 20 septiembre | +1 | |||
| 19 septiembre | 0 | |||
| 18 septiembre | 0 | |||
| 17 septiembre | 0 | |||
| 16 septiembre | 0 | |||
| 15 septiembre | 0 | |||
| 14 septiembre | 0 | |||
| 13 septiembre | 0 | |||
| 12 septiembre | +1 | |||
| 11 septiembre | 0 | |||
| 10 septiembre | 0 | |||
| 09 septiembre | +1 | |||
| 08 septiembre | 0 | |||
| 07 septiembre | 0 | |||
| 06 septiembre | 0 | |||
| 05 septiembre | 0 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | +1 | |||
| 02 septiembre | 0 | |||
| 01 septiembre | 0 |
Publicaciones del Canal
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ነጻ ኤግዝቢሽን
ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዝቢሽን በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationUSA) የምክር ማዕከል ከዓለም አቀፉ የህብረተሰብ ትምህርት ቤት (ICS) ጋር በመተባበር ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዚቢሽን ያዘጋጃሉ።
ኤጁኬሽን ዩኤስኤ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር ከ175 በላይ ሀገራት በሚገኙ 430 የምክር ማዕከላት በኩል የአሜሪካ የከፍተኛ ትምህርትና የፋይናንስ ድጋፍ እድሎችን ለተማሪዎች የሚያስተዋውቅ አውታር ነው።
ምንም እንኳን ራሱ ቀጥተኛ የስኮላርሺፕ አቅራቢ ባይሆንም እውቅና ያላቸው የአሜሪካ የትምህርት ተቋማት የሚሰጧቸውን የትምህርት እና የፋይናንስ ድጋፍ እድሎች ተማሪዎች እንዲያገኙ ያመቻቻል።
ኤግዚቢሽኑ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. (September 19, 2026) ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት በICS ግቢ https://maps.app.goo.gl/3zggp33vSMqKD4iy8 ይካሄዳል።
በዚህም በአሜሪካ ፦
- የመጀመሪያ ዲግሪ፣
- የሁለተኛ ዲግሪ፣
- የሦስተኛ ዲግሪ ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ከተቋማቱ ተወካዮች ጋር በቀጥታ የመገናኘት እድል ያገኛሉ።
ኤግዚቢሽኑ ምንም አይነት ክፍያ የማይከፈልበት #ነፃ ሲሆን ለማንኛውም ፍላጎት ላለው ተማሪ ክፍት ነው። በዕለቱ በአካል ለመገኘት የሚፈልጉ ተማሪዎች ግን አስቀድመው በኦንላይን ቅጹ መመዝገብ አለባቸው።
ለመመዝገብ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4WIhG79g0jMT896x3-RTGzwJsoGlY3lovzh9K_EKi4lXxbw/viewform
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም
Via @tikvahethmagazine
| 2 | «በእውነት የሚገኝ ጽድቅንና ቅድስናን እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።»
--- (ኤፌሶን 4፥24) ---
ውድ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.ሳ.ቴ.ዩ) ግቢ ጉባዔያችን የቀድሞና የአሁን አመራሮች፣ በአገልግሎት መድረክ ላይ የምትተጉና የወንጌል አደራ ተረካቢዎች የሆናችሁ የግቢ ጉባዔያችን ተወዳጅ ልጆች፤
የእናታችን የቅድስት ቤተክርስቲያንን አደራ አንግባችሁ፣ በፍቅርና በትሕትና ባገለገላችሁበት ግቢ ጉባዔ ተመርቃችሁ፣ ዛሬ በየተሰማራችሁበት የሥራና የሕይወት ዓለም ውስጥ የክርስቶስ መልካም ጠረን ሆናችሁ የምታበሩ ምሩቃኖቻችን፤
በትምህርታችሁ፣ በአባታዊ ምክራችሁና በንስሐ አገልግሎታችሁ ያለመታከት መንፈሳዊ መንገዳችንን ያቀናችሁልን የተወደዳችሁ መንፈሳዊ አባቶቻችን፤
የቤተክርስቲያንን ድምፅ በማጉላትና አካላዊና መንፈሳዊ አቅማችሁን ሁሉ በመስጠት ከጎናችን የቆማችሁ የማኅበረ ቅዱሳን አባላት፤
የናዝሬት ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት እና የደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ገዳም/ካቴድራል አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎችና የሰንበት ትምህርት ቤት አመራሮች እና አገልጋዮች፤
እንዲሁም ለመላው የግቢ ጉባዔያችን ቤተሰቦች በሙሉ፦
የፍጥረታትን እድሜ የሚሰፍር፣ የቀናትንና የዘመናትን ባለቤት የሆነው አምላካችን፤ ያለፈውን ዘመን አሳልፎ፣ የ፳፻፲፱ ዓ.ም የብርሃንና የጸጋ አውደ ዓመትን ስላሳየን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለአፌሶን ክርስቲያኖች በጻፈው ታላቅ መልእክቱ፦ «አህዛብ ደግሞ በአእምሮአቸው ከንቱነት እንደሚመላለሱ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳትመላለሱ እላለሁ... የቀደመ መመላለሳችሁን አስባችሁ አታላይ በሚሆን ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፤ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፤ በእውነትም የሚገኝ ጽድቅንና ቅድስናን እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ» (ኤፌሶን 4:17-24) በማለት እንደሚመክረን፤ ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ የምንሸጋገርበት ይህ አዲስ ዘመን የቀን መቁጠሪያ ገጽ መገለጥ ብቻ አይደለም። ይልቁንም አሮጌውን የኃጢአት፣ የቂምና የከንቱነት ልማድ አውልቀን፣ አዲሱን የመንፈስ ቅዱስ ሕይወት የምንለብስበት ታላቅ መንፈሳዊ ጥሪ እንጂ።
ታላቁ የቤተክርስቲያን አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፦ «እውነተኛ አዲስ ዘመን የሚባለው የዓመታት መፈራረቅ ሳይሆን፣ ሰው አሮጌውን የኃጢአት እድፍ አውልቆ አዲሱን የቅድስና ማንነት ሲለብስ ነው» በማለት ያስተምረናል። በንስሐ ዕንባ ታጥበን አእምሮአችን በመንፈስ ካልታደሰ፣ የቀን መቁጠሪያው ቢቀየርም ሕይወታችን በያዘው አሮጌ ማንነት ውስጥ ይኖራል።
ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊም በጸሎቱ፦ «አምላኬ ሆይ! ያለፈውን ዘመኔን በምሕረትህ ደምስስልኝ፤ የሚመጣውንም ዘመኔን በፈቃድህ ባርክልኝ» እንዳለው፣ ይህ አዲስ ዘመን ያለፈውን ስህተታችንንና ውድቀታችንን በንስሐ ደምስሰን፣ ከእግዚአብሔር ጋር በእውነት የምንታረቅበት የምሕረት ዘመን ነው።
በዚህ አዲስ ዘመን፦
ተማሪዎች ዘመናዊውን እውቀት ከመንፈሳዊ ጥበብ ጋር አዋህደን፣ በጥናት በርትተን አምላካችንንና ቤተሰቦቻችንን የምናስደስትበት፤
ምሩቃንና ሠራተኞች በተሰማራንበት ሁሉ በእምነትና በታማኝነት በማገልገል የክርስቶስን ስም የምናስጠራበት፤
አገልጋዮች የራስን ክብር ሳንፈልግ፣ የቤተክርስቲያንን ቅድስናና ሥርዓት ጠብቀን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የምናገለግልበት፤
ሁላችንም እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ለብሰን፣ በንስሐና በቅዱስ ሥጋውና ደሙ ታትመን ፍሬያማ የምንሆንበት የተባረከ ዘመን ይሁንልን!!
የእግዚአብሔር አብ ፍቅር፣ የእግዚአብሔር ወልድ ቸርነት፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሕያው ህብረት፣ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታት ምልጃና ጸሎት አይለየን!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የተወደደ ፣ የንስሐና የመንፈስ ፍሬዋችን የማፍራት ዓመት ይሁንልን!🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ከ መድኅን በንቲ
የ ፳፻፲፰ ዓ.ም የአ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባዔ ሰብሳቢ | 374 |
| 3 | Acadmic calander 2019E.C | 1 711 |
| 4 | 👞✨ የጫማ ማጽዳት/ሊስትሮ ስራ ና የትኬት ሽያጭ ለግቢ ጉባኤያችን ✨👞
« እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ» — 1ኛ ጴጥሮስ 4፡10
የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች፣ እንኳን ለእናታችን ኪዳነምህረት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ።
ግቢ ጉባኤያችን እያሰራ ላለው ሕንፃ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ የሊስትሮ ስራ በእለተ ኪዳነምህረት!
ከቤተሰብ እንዲሁም ከጓደኞቻችን ጋር በጋራ በመሆን በዚህ የበረከት ስራ እንሳተፍ እንዲሁም ለሌሎች መልእክቱን እናጋራ!
ከታች ባለው FORM ማገልገል የምትፈልጉበትን ደብር በመምረጥ ተመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :-
+251952294140 ይትባረክ ( @Ewawa_21 )
0723317770 ዮሴፍ ( @yosit4 )
-_-_-_-_-_-_-_-
📅 ቀን፦ ነሀሴ 16 / 2018
🕒 ሰዓት፦ ጠዋት 12:00 ጀምሮ | 711 |
| 5 | 🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠
🏗FOR ALL SoCEA,
📚COURSE RESOURCES📚
📑Courses
1⃣Architectural Working Drawing 📐
2⃣Construction Materual🛠
3⃣Fundamental of Survey 👷
4⃣Mechanics (Statics)⚙
5⃣Statistics and Probability ⏳
6⃣Psychology 👨🏫
🟠There are many resources Study nots, Assignment and Project, Mid and Final exams and other important resources🟠
⚠️STAY TUNED with DEVANI Con-Tech telegram channel and group 🤗
Join and share
🟠Group
🟠Channel
From
DEVANI Con-Tech
telegram channel
#SoCEA_resources | 318 |
| 6 | የዛሬው ያመቱ የመጨረሻ TD Tutorial እንደተተበቀ ነው።
ከደቂቃዎች በሁላ ይጀመራል።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️ | 660 |
| 7 | 🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ አና ነገ final exam ምክንያያት በማረግ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል።
🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️ | 683 |
| 8 | ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ....የነገን የ C++ final exam በማስመልከት ዛሬ C++ tutorial ይኖረናል ።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:30
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን | 953 |
| 9 | "ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡
ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡
ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።"
------------------1ኛ ቆሮ 10÷13--------------------
በዛሬው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።
📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖
መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀት
✍️በቂ እረፍት ማድረግ
✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት
✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም 】
✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】
እመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ጥናት መልካም ፈተና!
#30ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram | 618 |
| 10 | ቦታ ወደ studio ኑ | 610 |
| 11 | 🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ (አርብ) Technical drawing(TD) tutorial ለ final ዝግጅት ይኖረናል።
🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️ | 658 |
| 12 | 🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንዳሳወቅናቹ ይኖረናል።
🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️ | 659 |
| 13 | ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ነገ(ማክሰኞ) የ Technical Drawing tutor ይኖረናል።
ባለፈው ሳምንት ያሳለፍናቸውየ ለ final exam ዝግጅታችንን እንቀጥላለን።
"መልካም ምሽት 😊" | 689 |
| 14 | ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ዛሬ የነበረን የ Technical Drawing tutor በ"ንነዕር" አብይ ጉባኤ ምክንያት ዛሬ እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር።
"መልካም ቀን😊" | 822 |
| 15 | ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ዛሬ የነበረን የ applied mathematics tutor በ"ዝክረ ያሬድ" አብይ ጉባኤ ምክንያት ዛሬ እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር።
🔵ለገጓደኛ እና ቤተሰቦቻችን በማጋራት "ዝክረ ያሬድ"ን አብረን እንሳተፍ።🔵
"መልካም ቀን😊" | 985 |
| 16 | ✨✨✨ ዝክረ ያሬድ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
መሰረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን
ያሬድ (x4) ካህን ጥዑመ ልሳን
ዛሬ!
ውድ የግቢ ጉባዔ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ?
እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ዝክረ ያሬድ መርሃግብራችን ዛሬ ልናቀርብ ፤ ዝክሩን ልንዘክር ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እና መርሃግብሩን መሳተፍ ብቻ ነው የቀረው !
በዚህም መርሃግብር :-
◇ መዝሙር
◇ ትምህርት
◇ ጽፋት ወረብ
◇ ግጥም
◇ ስዕል እጣ
የሚኖር ሲሆን
ሁላችንም በዚህ ልዩ መርሃግብር ላይ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችንን በማሳወቅ እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
🗓 ዛሬ ሐሙስ
⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ
🎯 በ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለቀጣይ ዓመት ግቢ ጉባዔአችንን ይመሩልናል ወይም ስራ አስፈፃሚ ይሆናሉ ብለን ምናስባቸውን ልጆች ስለምንመርጥ መቅረት ያስቆጫል !!
ቸር ያቆየን 🙏🙏!!!
#30ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
➤መዝሙር ክፍል ከ አብነት ክፍል ጋር በጋራ የተዘጋጀ
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram | 713 |
| 17 | ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን | 755 |
| 18 | 🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል።
🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጥላለን።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
🔴በጊዜ ስለምንጨርስ በጊዜ ተገኙ
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️ | 909 |
| 19 | እንደምን አመሻችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ?
✨✨ታላቅ የበረከት ስራ✨✨
ደብራችን ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ህንፃ ቤተክርስቲያን እየገነባ እንደሆነ ይታወቃል በመሆኑም ነገ አጠቃላይ የቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢው ስለሚፀዳ እኛም ደብራችንን ማገዝ ስላለብን በዚህ የበረከት ስራ ላይ ተገኝተን የአቅማችንን እንድናግዝ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተጠርተናል!
🗓 ነገ ማክሰኞ
⏱ 10:00
📍 ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
መልካም ምሽት!
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram | 720 |
| 20 | 🔵ሊጀመር ነው🔵 | 854 |
