ru
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

Открыть в Telegram

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

Больше
1 036
Подписчики
-124 часа
-27 дней
-730 дней
Архив постов
✨✨የንሰሐ አባት ፅዋ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✝️ "እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ
✨✨የንሰሐ አባት ፅዋ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✝️
"እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።"                                             ሉቃ 15:7
✨እሑድ 29 ፣ በዕለተ ሰንበት የንስሐ አባት ጽዋ ላይ ተገኝተን ከጽዋው እንካፈል ዘንድ አባቶቻችን ሁሉን አሰናድተው እየጠበቁን ነው ። 📆 ዛሬ እሑድ 29 ⏰ 11:30- 1:30 📍በየንስሓ አባቶቻችን ቤት ♥️ የአምላክ ልብ የሆነው ቅዱስ ዳዊት እንዲህ አለ
"በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ። ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል። ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ!"                                      መዝሙር 51፥ 7-10
ይህ የሁላችንም ልመና ነው  , ይህ ቀን ለነፍስ ነውና አይቀርም 🙏🙏🙏 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        Join and Share 🤳         Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:45 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late መልካም ቀን☺️

🔵ተጀምሯል 🔵

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late መልካም ቀን☺️

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll በሰፊው እንጀምራለን። 📘 applied maths II        👨‍🏫  Yebitaniya       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late መልካም ቀን☺️

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ የመጀመሪያ class ይቀጥላል። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:45 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late 1 ሰዓት ቀረው

Ezi lay yalutn zare yayenachewn chemro le next week telemamdachut nu

🔗GEOMETRIC CONSTRUCTION DRAWING 📌Part 1 For all pre engineering students Join and share this channel 👇👇👇👇👇👇 🏗 CHANNE
+4
🔗GEOMETRIC CONSTRUCTION                    DRAWING 📌Part 1
For all pre engineering students
Join and share this channel 👇👇👇👇👇👇    🏗 CHANNEL     🏗GROUP 👆👆👆👆👆👆
From
DEVANI con-tech
Telegram channel

🔵🔵🔵40 ደቂቃ ቀረው🔵🔵🔵

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 📘 TD 👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late

🔵ተጀምሯል🔵

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll የመጀመሪያ class ይኖረናል። 📘 applied maths II        👨‍🏫  Yebitaniya       🕰 11:30 🏛 space 515 ⭕️የነገን final exam ታሳቢ በማድረግ ብዙ ሰዓት አንቆይም። ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late

🚨 6 ሰዓታት ብቻ ቀሩ! 🚨 ‎▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ የ AGT ሃካቶን (Hackathon) ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው ⏰ ለ AGT ሃካቶን ለመመዝገብ የቀረው 6 ሰዓት ብቻ ነው። የቀሩት ቦታዎች ጥቂት
🚨 6 ሰዓታት ብቻ ቀሩ! 🚨 ‎▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ የ AGT ሃካቶን (Hackathon) ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው ⏰ ለ AGT ሃካቶን ለመመዝገብ የቀረው 6 ሰዓት ብቻ ነው። የቀሩት ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ። ⏰ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል! ቡድንዎ የሽልማቱ እና የድሉ ተካፋይ እንዲሆን ከፈለጉ አሁኑኑ እርምጃ መውሰድ ይኖርብዎታል። 🤝 እስካሁን ቡድን አልመሰረቱም? ምንም አይጨነቁ — ነገሮችን ቀላል አድርገናል። ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ለመገናኘት ከታች ያለውን የቲም መፈለጊያ ግሩፕ ይቀላቀሉ፡ 🔗 https://t.me/+Aa84TEQ82QwwMDY8 የምዝገባ ማብቂያ: ዛሬ እኩለ ሌሊት (6:00 ሰዓት) ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ይመዝገቡ: 👉 https://lu.ma/2jas7c6e #30ዓመት #AGTHub #Hackathon #RegistrationOpen ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ            📲 Join and Share 🤳 Link  |  tiktok   |   instagram   |   telegram

🔵🔵🔵🔵weekly schedule🔵🔵🔵🔵 ⚠️Please share with your family's ❗️
🔵🔵🔵🔵weekly schedule🔵🔵🔵🔵 ⚠️Please share with your family's ❗️

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ የመጀመሪያ class ይኖረናል። 🕰 11:30 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

🔔A Gentle Reminder...🔔 📕 TD 🕰 11:30 🏛 Arc studio aroud females library ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ TD እንደተጠበቀ ነው። Introduction part ይኖረናል       🕰 11:30 🏛 arch studio 1( around females library) ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

🔵🔵🔵🔵🔵🔵ተጀመረ 🔵🔵🔵🔵🔵🔵 ለውድ አንደኛ ዓመት ተማሪዎቻችን በሙሉ፤ እንደ ቀድሞው በዚህ መንፈቀ አመት በ 3 ትምህርቶች እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። 📚 C++ 👨‍
🔵🔵🔵🔵🔵🔵ተጀመረ 🔵🔵🔵🔵🔵🔵 ለውድ አንደኛ ዓመት ተማሪዎቻችን በሙሉ፤ እንደ ቀድሞው በዚህ መንፈቀ አመት በ 3 ትምህርቶች እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
📚 C++ 👨‍🏫 Dn. Bereket 📚 Applied II 🧑‍🏫 Yebitania 📚 Engineering drawing 👨‍🏫 Samuel & Devani
የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 14 በ engineering drawing ይጀመራል።
⏱ 11:30 LT 📍 Arch studio 1 (around females library )
⚠️ለቤተሰብዎ እና ጓደኞቻቹ ማጋራት እንዳይረሱ ❗️

✨✨ኑ እናገልግል ✨✨ ‎▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ‎ ‎የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤ ‎ ዕብ12፡28 ‎ ለ 1ኛ ዓመ
✨✨ኑ እናገልግል ✨✨ ‎▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ‎
‎የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤ ‎          ዕብ12፡28
‎  ለ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች የ አገልግሎት ክፍል መምረቻ ቀን ‎ 🎯 ነገ የካቲት 11 ‎⏰ 11:30  ጀምሮ ‎📍በ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ‎ ❕እንዳያመልጣቹ _ ላልሰሙ_አሰሙ ‎#30ኛ ዓመት ‎▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ‎ ‎®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ ‎            Join and Share 🤳 ‎ ‎Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram

✨✨✨ጠቅላላ ጉባኤ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ? የአንደኛ መንፈቀ ዓመት አገልግሎታችን ጠቅላላ ሪፖርት የሚቀርብበት እና ሁላችንም በግቢ ጉባኤያች
✨✨✨ጠቅላላ ጉባኤ  ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ? የአንደኛ መንፈቀ ዓመት አገልግሎታችን ጠቅላላ ሪፖርት የሚቀርብበት እና ሁላችንም በግቢ ጉባኤያችን ላይ የታዩ ሊበረታቱ የሚገቡ ተግባራቶችን የምናበረታታበት ፣ ሊቀረፉ የሚገባ ጉድለቶችን ደግሞ ሃሳብ እና አስተያየት የምንሰጥበት እና በአገልግሎት ላይ ያለንን ጥያቄዎች የምንጠይቅበት  ቀን እነሆ ደርሷል ። ስለዚህም ግቢ ጉባኤያችንን የተሻለ ለማድረግ ሁላችንም በዚህ መርሃግብር ላይ እንሳተፍ ፤ ላልሰሙ ልጆች እናሰማ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል 👉🏻የሁላችሁም ሃሳብ ይጠቅመናልና እንዳትቀሩ 🗓 አርብ 06/06/2018 📍ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን 🕔 11፡30 #30ኛ_ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        📲 Join and Share 🤳 Link | tiktok | instagram | telegram