es
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

Ir al canal en Telegram

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

Mostrar más
1 056
Suscriptores
-124 horas
-47 días
-2930 días
Archivo de publicaciones
🔵ሊጀመር ነው እየመጣቹ😊

🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጀምራለን። 📘 TD 👨
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጀምራለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

🔵ሊጀመር ነው እየመጣቹ🔵

🔵እንዴት ዋላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች.... ዛሬ ከ mid በሁላ applied ll tutorial ይኖረናል። 📘 Applied ll 👨‍🏫 Ywbitanya 🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️P
🔵እንዴት ዋላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች.... ዛሬ ከ mid በሁላ applied ll tutorial ይኖረናል። 📘 Applied ll        👨‍🏫 Ywbitanya             🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለፈተና የሚያዘጋጁ ልምምዶችን እናደርጋለን። 📘 TD 👨‍🏫
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለፈተና የሚያዘጋጁ ልምምዶችን እናደርጋለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

"ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡ ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡ ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።" ------------------1ኛ ቆሮ 10÷13-------------------- በነገው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና  የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ። 📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖 መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀት ✍️በቂ እረፍት ማድረግ ✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት ✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም   】 ✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】
እመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ጥናት መልካም ፈተና!   
ኑ እንቅረብ 7  ቀን ቀረው
#30ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል        📲 Join and Share 🤳 Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በነገ ፈተና ምክንያት የዛሬ የ c++ tutor ወደ ነገ ተዘዋውሯል።

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll አንደተጠበቀ ነው።ለ mid exam የሚያግዙ ነገሮች ይኖራሉ። 📘 applied maths II        👨‍🏫  Yebitaniya       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late               መልካም ቀን☺️

🌟 የAGT HUB የሀክአቶን አሸናፊዎች ታወቁ! 🌟 “መክሊታችን ለቤተክርስቲያናችን!” ⛪️✨ ከብዙ የፈጠራ ስራዎች እና ትጋት በኋላ የውድድሩ ከፍተኛ አሸናፊዎች ተለይተዋል። በውድድሩ ላይ ለተሳተፋ
🌟 የAGT HUB የሀክአቶን አሸናፊዎች ታወቁ! 🌟 “መክሊታችን ለቤተክርስቲያናችን!” ⛪️✨ ከብዙ የፈጠራ ስራዎች እና ትጋት በኋላ የውድድሩ ከፍተኛ አሸናፊዎች ተለይተዋል። በውድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ላሳያችሁት ጥረት እና ድንቅ ፈጠራ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን! 👏 🥇 1ኛ ደረጃ – Team ICONS 💰 የ30,000 ብር ተሸላሚ 🥈 2ኛ ደረጃ – Team HIRUY 💰 የ10,000 ብር ተሸላሚ 🥉 3ኛ ደረጃ – Team VITA 💰 የ5,000 ብር ተሸላሚ ለተሳታፊዎች በሙሉ ያለንን አክብሮት እንገልጻለን። ያቀረባችሁት ሀሳቦች እና ፕሮጀክቶች በእውነት የሚደነቁ ነበሩ። 🚀 ይህ ገና ጅማሮ ነው! በቀጣይ ብዙ አዳዲስ እድሎች ይጠብቁናል! እንፍጠር፣ እንተባበር፣ እንማር! 💡🔥 📸 ተጨማሪ ፎቶዎች ለማየት ቡድኑን ይቀላቀሉ: https://t.me/AGT_HUB ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ            📲 Join and Share 🤳 Link  |  tiktok   |   instagram   |   telegram

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንጀተጠበቀ ነው። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:45 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late 1 ሰዓት ቀረው

🔗MULTI VIEW DRAWING 🪩work sheet answers For all pre engineering students 📌Part 5 💡for mid-exam preparation Join and share
+4
🔗MULTI VIEW DRAWING   🪩work sheet answers
For all pre engineering students
📌Part 5 💡for mid-exam preparation
Join and share this channel 👇👇👇👇👇👇    🏗 CHANNEL     🏗GROUP 👆👆👆👆👆👆
From
DEVANI con-tech
Telegram channel

🔗MULTI VIEW DRAWING 🪩work sheet answers For all pre engineering students 📌Part 4 💡for mid-exam preparation Join and share
+4
🔗MULTI VIEW DRAWING   🪩work sheet answers
For all pre engineering students
📌Part 4 💡for mid-exam preparation
Join and share this channel 👇👇👇👇👇👇    🏗 CHANNEL     🏗GROUP 👆👆👆👆👆👆
From
DEVANI con-tech
Telegram channel

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

🔵ዛሬ የነበረን የ Applied mathematics ll tutorial የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።በቀጣይ ሳምንት የዛሬውን ጨምሮ ማካካሻ ሚኖረን ይሆናል🔵                      መልካም ቀን☺️

🔵በዚህ መርሀ ግብር መሰረት ዛሬ የነበረን የC++ tutorial የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።🔵 መልካም ቀን☺️

✨✨የንሰሐ አባት ፅዋ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✝️ "እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ
✨✨የንሰሐ አባት ፅዋ ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✝️
"እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።"                                             ሉቃ 15:7
✨እሑድ 29 ፣ በዕለተ ሰንበት የንስሐ አባት ጽዋ ላይ ተገኝተን ከጽዋው እንካፈል ዘንድ አባቶቻችን ሁሉን አሰናድተው እየጠበቁን ነው ። 📆 ዛሬ እሑድ 29 ⏰ 11:30- 1:30 📍በየንስሓ አባቶቻችን ቤት ♥️ የአምላክ ልብ የሆነው ቅዱስ ዳዊት እንዲህ አለ
"በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ። ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል። ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ!"                                      መዝሙር 51፥ 7-10
ይህ የሁላችንም ልመና ነው  , ይህ ቀን ለነፍስ ነውና አይቀርም 🙏🙏🙏 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        Join and Share 🤳         Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:45 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late መልካም ቀን☺️

🔵ተጀምሯል 🔵

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late መልካም ቀን☺️

Astu tutorials Community - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @astu_gg_tutorial