Astu tutorials Community
Открыть в Telegram
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Больше1 036
Подписчики
-124 часа
-27 дней
-730 дней
Архив постов
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል።
🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጥላለን።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
🚀 የCP Bootcamp ግብዣ ለአዲስ ገቢዎች! 💻
የችግር አፈታት (Problem-solving) ብቃታችሁን ማሳደግ እና በCompetitive Programming (CP) ጎበዝ መሆን ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 🎯
ምን እንማራለን? ✨ 🔹 Core DSA መሠረታዊ እውቀቶች 🔹 Problem-solving ዘዴዎች 🔹 Efficient Coding (ጥራት ያለው ኮድ አጻጻፍ)ዝርዝር መረጃ: 📅 ⏳ ቆይታ: 3 ሳምንታት ብቻ! (በሳምንት 3/4 ቀናት) 💸 ዋጋ: በፍጹም ነፃ! 🆓
የሚጠበቅባችሁ: 💪የመማር ፍላጎት፣ ጠንካራ ጥረት እና በየክፍለ-ጊዜው መገኘት ብቻ!ራሳችሁን ለመፈተን እና አዳዲስ ክህሎቶችን ለማግኘት ዝግጁ ናችሁ? አሁኑኑ ተቀላቀሉን! 🔥 📝 ለመመዝገብ 👉 🔗REGISTER ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 📲 AGT HUB 🤳 Link | tiktok | instagram | telegram
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
2 ሰዓት ቀረው
መልካም ቀን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ🙏
ነገ ማለትም እሁድ የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለቱን በምናስብበት ዕለት እንዲሁን በሆሳህና ዕለት የሊስትሮ ስራ እንሰራለን🙏
ስለሆነም:
- መጋቢት 27 ሆሳዕና እለት
- በመድኃኔዓለም ( ዋናው በር መውጫ አካባቢ)
- የሊስትሮ እና ቲኬት ሽያጭ ሥራ
ሁላችም ተጋብዛቹዋል በጠዋት እንገናኝ
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል።
🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጀምራለን።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
🔵እንዴት ዋላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች.... ዛሬ ከ mid በሁላ applied ll tutorial ይኖረናል።
📘 Applied ll
👨🏫 Ywbitanya
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል።
🔵የተለያዩ ለፈተና የሚያዘጋጁ ልምምዶችን እናደርጋለን።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
"ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡
ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡
ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።"
------------------1ኛ ቆሮ 10÷13--------------------
በነገው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።
📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖
መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀት ✍️በቂ እረፍት ማድረግ ✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት ✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም 】 ✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】እመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ጥናት መልካም ፈተና!
ኑ እንቅረብ 7 ቀን ቀረው#30ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል 📲 Join and Share 🤳 Link | tiktok | instagram | telegram
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll አንደተጠበቀ ነው።ለ mid exam የሚያግዙ ነገሮች ይኖራሉ።
📘 applied maths II
👨🏫 Yebitaniya
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
🌟 የAGT HUB የሀክአቶን አሸናፊዎች ታወቁ! 🌟
“መክሊታችን ለቤተክርስቲያናችን!” ⛪️✨
ከብዙ የፈጠራ ስራዎች እና ትጋት በኋላ የውድድሩ ከፍተኛ አሸናፊዎች ተለይተዋል። በውድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ላሳያችሁት ጥረት እና ድንቅ ፈጠራ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን! 👏
🥇 1ኛ ደረጃ – Team ICONS
💰 የ30,000 ብር ተሸላሚ
🥈 2ኛ ደረጃ – Team HIRUY
💰 የ10,000 ብር ተሸላሚ
🥉 3ኛ ደረጃ – Team VITA
💰 የ5,000 ብር ተሸላሚ
ለተሳታፊዎች በሙሉ ያለንን አክብሮት እንገልጻለን። ያቀረባችሁት ሀሳቦች እና ፕሮጀክቶች በእውነት የሚደነቁ ነበሩ።
🚀 ይህ ገና ጅማሮ ነው! በቀጣይ ብዙ አዳዲስ እድሎች ይጠብቁናል!
እንፍጠር፣ እንተባበር፣ እንማር! 💡🔥
📸 ተጨማሪ ፎቶዎች ለማየት ቡድኑን ይቀላቀሉ:
https://t.me/AGT_HUB
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንጀተጠበቀ ነው።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
1 ሰዓት ቀረው
Repost from DEVANI con-tech🏗
+4
🔗MULTI VIEW DRAWING
🪩work sheet answers
For all pre engineering students📌Part 5 💡for mid-exam preparation
Join and share this channel 👇👇👇👇👇👇 🏗 CHANNEL 🏗GROUP 👆👆👆👆👆👆From
DEVANI con-techTelegram channel
Repost from DEVANI con-tech🏗
+4
🔗MULTI VIEW DRAWING
🪩work sheet answers
For all pre engineering students📌Part 4 💡for mid-exam preparation
Join and share this channel 👇👇👇👇👇👇 🏗 CHANNEL 🏗GROUP 👆👆👆👆👆👆From
DEVANI con-techTelegram channel
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
🔵ዛሬ የነበረን የ Applied mathematics ll tutorial የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።በቀጣይ ሳምንት የዛሬውን ጨምሮ ማካካሻ ሚኖረን ይሆናል🔵
መልካም ቀን☺️
🔵በዚህ መርሀ ግብር መሰረት ዛሬ የነበረን የC++ tutorial የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።🔵
መልካም ቀን☺️
