cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💦Ìɓŋū §ųłtãŋ💦(ኢብኑ ሱልጣን)💨

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Ibnu_Sultan_botላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
194
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አለመፍረድ። ትንሽ በእድሜ ከፍ ስንል፣ ትንሽ በሚፈትኑ የህይወት ተሞክሮዎች ስናልፍ፣ ትንሽ በኢማን መጨመርና መቀነስ ውስጥ ስንመላለስ… የምንረዳው እውነታ ነው። በቃ… "ምናልባት" ብለን ማሰብ እንድንችል የሚያደርገን የብስለት ደረጃ ነው። በሆነ መልኩ ዱንያ ያንገላታቻቸውን ሰዎች ስታይ  … "ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ ማያውቁ ሞኝ ድሆች" ብለህ ጭራሽ እንዳታስብ። ጭራሽ። ትዳር ዓለም ያልዘለቀላቸውን ሰዎች ስታይ "የባህሪ ደካሞች፣ ጥሬዎች" ብለህ እንዳትፈርድ። እነርሱ ብቻ የሚያውቁት ብዙ ማታውቀው ነገር አለ። "ምናልባት" የሚያስብልህ። FK
Mostrar todo...
👍 1
በነጋ በመሸ ቁጥር እየፈረስን ነው። ዕድሜ እንደ ህልም ሁሉ እየሸሸን ነው። ብንሮጥ አንደርስበትም። ልንደርስበትም አንችልም። ምንም ሣንሠራ ዐይናችን እያየ ወደፍፃሜያችን እየተጓዝን ነው። ዱንያ ከንቱ። ወላሂ እንዲህ መሆንሽን አስቀድመን ብናውቅ ኖሮ ብዙም ባልተጨነቅንልሽ ነበር ። ሶባሐል ኸይር
Mostrar todo...
Repost from SELU PRINCE 👑
Photo unavailableShow in Telegram
➫ሸሪዓችን ፎቶ መነሳትም ሆነ ማንሳት ቪዲዮ መቅረፅንም ሆነ መቀረፅን ሀራም ያደረገው ለዋዛ እንዳይመስልህ‼ ◾️ፎቶዋቸውን በሚዲያ ለሚለቁ ሁሉ ‼ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ ይህ ፎቶ ድግምት ሰሪ ዘንድ በመውሰድ እንዴት ሲህር እንደተሰራባቸው ተመልከቱ‼ ↪️ ብዙ እህቶቻችን ሚዲያ ላይ በሚለቁት ፎቶ ሰበብ ለቡዳ፣ ለአይንናስ፣ ለሲህር፣ ለመስተፋቅርና ለሌላም ከባባድ አደጋዎች በቀላሉ ይጋለጣሉ። ምክንያቱም ድግምት ሰሪዎች ድግምት ለሚያሰራዊ አካል ድግምት የሚሰራበትን ሰው የሆነ ነገሩ አምጣ ስለሚለው በቀላሉ ፎቶዋን ካገኘ ወስዶ ያንን ይሰጣል። በዚህ ጊዜ በሷ ላይ በቀላሉ ይህንን መስተፋቅ ወይም ሲህር ያሰሩባታል። በተለይ ፎቶዋን በየ ሚዲያው የምትለቅ ሴት ፎቶውን የሚያይ ሰው ሁሉ ጤነኛ አይደለም። የአይን በሽታ ያለበት ሰው ፎቶውን ሲያይ ከማረከውና ካስደነገጠው ወዲያው በአይኑ ይበላታል። እሷ ግን አታውቅም ቆዳዬ ተላጠ፣ አሳከከኝ፣ ልቤ ተጨነቀ፣ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል፣ ራሴ ሊፈነዳ ደረሰ፣ ሌላም ሌላም እንዲህ እንዲህ ሆንኩ በማለት በህመም ትሰቃያለች። ነገሩ ገን በሚዲያ የለቀቀችው ፎት ያመጣባት ጣጣ ሊሆን ይችላል። እንዲሁም ብዙ አላዋቂ የሆኑ ወላጆች የሚያምር የልጃቸውን ፎቶ ሁሉም እንዲመለከተው ፕሮፋይል ያደርጋሉ። ስንቱ በአይን እየበላው እዚጋ አመመኝ ብሎ መናገር የማይችለው ምስኪን ልጃቸውን በህመም ያሰቃያሉ። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ {የውመልቂያማ ቅጣተ በጣም የሚበረታባቸው፦ ፎቶ ቀራጮች ናቸው}
Mostrar todo...
ውጭህን አይቶ ውስጥን አቃለው የምል ሰው ካርድ ፍቆ አያቅም ማለት ነው
Mostrar todo...
አሏህ ሆይ!🌹🤲ከኔ ሌላ ብዙ ባሮች አሉህ። ካንተ ሌላ ግን አምላክ የለኝም።ከመጥፎ ነገር ሁሉ ባንተ እጠብቃለሁ
Mostrar todo...
“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” ረሱል (ﷺ)
Mostrar todo...
3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.