ch
Feedback
💦Ìɓŋū §ųłtãŋ💦(ኢብኑ ሱልጣን)💨

💦Ìɓŋū §ųłtãŋ💦(ኢብኑ ሱልጣን)💨

前往频道在 Telegram

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Ibnu_Sultan_botላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

显示更多
194
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
六月 '24
六月 '240
在0个频道中
五月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+211
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 六月0
23 六月0
22 六月0
21 六月0
20 六月0
19 六月0
18 六月0
17 六月0
16 六月0
15 六月0
14 六月0
13 六月0
12 六月0
11 六月0
10 六月0
09 六月0
08 六月0
07 六月0
06 六月0
05 六月0
04 六月0
03 六月0
02 六月0
01 六月0
频道帖子
2
አለመፍረድ። ትንሽ በእድሜ ከፍ ስንል፣ ትንሽ በሚፈትኑ የህይወት ተሞክሮዎች ስናልፍ፣ ትንሽ በኢማን መጨመርና መቀነስ ውስጥ ስንመላለስ… የምንረዳው እውነታ ነው። በቃ… "ምናልባት" ብለን ማሰብ እንድንችል የሚያደርገን የብስለት ደረጃ ነው። በሆነ መልኩ ዱንያ ያንገላታቻቸውን ሰዎች ስታይ  … "ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ ማያውቁ ሞኝ ድሆች" ብለህ ጭራሽ እንዳታስብ። ጭራሽ። ትዳር ዓለም ያልዘለቀላቸውን ሰዎች ስታይ "የባህሪ ደካሞች፣ ጥሬዎች" ብለህ እንዳትፈርድ። እነርሱ ብቻ የሚያውቁት ብዙ ማታውቀው ነገር አለ። "ምናልባት" የሚያስብልህ። FK
45
3
በነጋ በመሸ ቁጥር እየፈረስን ነው። ዕድሜ እንደ ህልም ሁሉ እየሸሸን ነው። ብንሮጥ አንደርስበትም። ልንደርስበትም አንችልም። ምንም ሣንሠራ ዐይናችን እያየ ወደፍፃሜያችን እየተጓዝን ነው። ዱንያ ከንቱ። ወላሂ እንዲህ መሆንሽን አስቀድመን ብናውቅ ኖሮ ብዙም ባልተጨነቅንልሽ ነበር ። ሶባሐል ኸይር
48
4
➫ሸሪዓችን ፎቶ መነሳትም ሆነ ማንሳት ቪዲዮ መቅረፅንም ሆነ መቀረፅን ሀራም ያደረገው ለዋዛ እንዳይመስልህ‼ ◾️ፎቶዋቸውን በሚዲያ ለሚለቁ ሁሉ ‼ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ ይህ ፎቶ ድግምት ሰሪ ዘንድ
➫ሸሪዓችን ፎቶ መነሳትም ሆነ ማንሳት ቪዲዮ መቅረፅንም ሆነ መቀረፅን ሀራም ያደረገው ለዋዛ እንዳይመስልህ‼ ◾️ፎቶዋቸውን በሚዲያ ለሚለቁ ሁሉ ‼ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ ይህ ፎቶ ድግምት ሰሪ ዘንድ በመውሰድ እንዴት ሲህር እንደተሰራባቸው ተመልከቱ‼ ↪️ ብዙ እህቶቻችን ሚዲያ ላይ በሚለቁት ፎቶ ሰበብ ለቡዳ፣ ለአይንናስ፣ ለሲህር፣ ለመስተፋቅርና ለሌላም ከባባድ አደጋዎች በቀላሉ ይጋለጣሉ። ምክንያቱም ድግምት ሰሪዎች ድግምት ለሚያሰራዊ አካል ድግምት የሚሰራበትን ሰው የሆነ ነገሩ አምጣ ስለሚለው በቀላሉ ፎቶዋን ካገኘ ወስዶ ያንን ይሰጣል። በዚህ ጊዜ በሷ ላይ በቀላሉ ይህንን መስተፋቅ ወይም ሲህር ያሰሩባታል። በተለይ ፎቶዋን በየ ሚዲያው የምትለቅ ሴት ፎቶውን የሚያይ ሰው ሁሉ ጤነኛ አይደለም። የአይን በሽታ ያለበት ሰው ፎቶውን ሲያይ ከማረከውና ካስደነገጠው ወዲያው በአይኑ ይበላታል። እሷ ግን አታውቅም ቆዳዬ ተላጠ፣ አሳከከኝ፣ ልቤ ተጨነቀ፣ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል፣ ራሴ ሊፈነዳ ደረሰ፣ ሌላም ሌላም እንዲህ እንዲህ ሆንኩ በማለት በህመም ትሰቃያለች። ነገሩ ገን በሚዲያ የለቀቀችው ፎት ያመጣባት ጣጣ ሊሆን ይችላል። እንዲሁም ብዙ አላዋቂ የሆኑ ወላጆች የሚያምር የልጃቸውን ፎቶ ሁሉም እንዲመለከተው ፕሮፋይል ያደርጋሉ። ስንቱ በአይን እየበላው እዚጋ አመመኝ ብሎ መናገር የማይችለው ምስኪን ልጃቸውን በህመም ያሰቃያሉ። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ {የውመልቂያማ ቅጣተ በጣም የሚበረታባቸው፦ ፎቶ ቀራጮች ናቸው}
62
5
ውጭህን አይቶ ውስጥን አቃለው የምል ሰው ካርድ ፍቆ አያቅም ማለት ነው
105
6
አሏህ ሆይ!🌹🤲ከኔ ሌላ ብዙ ባሮች አሉህ። ካንተ ሌላ ግን አምላክ የለኝም።ከመጥፎ ነገር ሁሉ ባንተ እጠብቃለሁ
101
7
“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” ረሱል (ﷺ)
105
8
没有文字...
109
9
+1
没有文字...
98
10
没有文字...
87
11
没有文字...
66
12
አይ ግዜ 🤔G.C 24/2024,H.C 16/11/1445,E.C 16/9/2016.ምንም ሳይታወቅ እዚህ ደረስን እንግዲህ ብቻ አጃኢብ ነዉ ።
71
13
ሰኬትን ማለም ብቻ ዋጋ የለም። ያለሙትን ለማሳካት በጠዋት መነሳት ግድ ይላል። ሶባሐል ኸይር
73
14
🦋🌿Melkam jumea🦋🍀
80
15
ግብፃዊው ፀሓፊና ፈላስፋ አኒስ መንሱር “የሰዎችን ውስጣዊ ዓለም እንዴት ነው ማወቅ የምንችለው?" የሚል ጥያቄ ተጠይቆ ነበር። እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ባል ሚስቱ በታመመች ጊዜ ይታወቃል። ሚስት ደግሞ ባሏ በደኸየ ጊዜ ትታወቃለች። በመከራ(ችግር) ወቅት የእውነት ጓደኛ ይበጠራል። ልጆች ወላጆቻቸው ሲሸመግሉ ይታወቃሉ። ወንድምና እህቶች የውርስ ጊዜ ይታወቃሉ። ዘመድአዝማድ በብቸኝነት ውስጥ እንግዳ ሆነህ ሲያገኙህ ታውቃቸዋለህ። የእውነት ፍቅር ደግሞ ጥቅም ሲያበቃ ይታወቃል። አማኝ በፈተና ወቅት ይለያል።”
132
16
ለራሷ ዱዓ ማድረግ አስታውሳ አታውቅም ። ለልጆቿ እንጂ። ትንሽ ሆነው ሳለና ትልቅ ሆነዉም ለልጆቿ ብላ ራሷን የረሳች ከእናት ዉጪ ማን አለች።
120
17
Imaako❤️😍አላህ እንዳው ደስታሽን ያሳየኝ🤲🤲🤲🤲😢
151
18
🦋☘Alhamdulillah 🦋🌿
162
19
እባካችሁ ውዶች ህይወት አንደ ናት ደሞ እሷም በጣም አጭር ናት ስለዚህ በተሰጣችሁ ግዜ ሁሉ ተጠቀሙበት ።
167
20
በዚህ የኢንተርኔትና ሶሻል ሚዲያ ዘመን በሚገርም ፍጥነት ወደ ጃሂሊያው ዘመን እየተመለስን ነው። የሚያሳዝነው ደግሞ የመጨረሻው ነቢይ አልፈዋል። ካሁን በኋላ ነቢይ አይመጣም። እናም ለራሳችሁ ሁኑ። ራሳችሁን ምከሩ። ከደጋግ የአላህ ባሮችና ዑለሞች ተጠጉ። የማይጠቅሟችሁን ግንኙነቶች በድፍረት በጥሱ። መጥፎ መድረኮችን ራቁ። ብቸኝነትን ምረጡ። ብዙ ወሬያችሁ ስለሰው ሳይሆን ስለራሣችሁ ይሁን። መሳአል ኸይር https://t.me/Ibnu_Sultan
176