es
Feedback
Bini Nfas 😎😎

Bini Nfas 😎😎

Ir al canal en Telegram
487
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+19530 días
Archivo de publicaciones
38 odd 💪🔥
38 odd 💪🔥

150 odd 🤫🗣
150 odd 🤫🗣

Family tililik odd ylekek Ylekek 👍 ykir 👎

41 odd new 💪
41 odd new 💪

photo content

photo content

🥺2 😡

Family eyehede new 🔥🔥🔥💪

photo content

photo content

photo content

ቀጣይ 25ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🟦ሌስተር ሲቲ VS አርሰናል🟥 📆የጨዋታ ቀን : ቅዳሜ 08/06/2017 ⏰የጨዋታ ሰዓት : ቀን 09:30 🏟የጨዋታ ሜዳ :ኪንግ ፖወር መ
ቀጣይ 25ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🟦ሌስተር ሲቲ VS አርሰናል🟥 📆የጨዋታ ቀን : ቅዳሜ 08/06/2017 ⏰የጨዋታ ሰዓት : ቀን 09:30 🏟የጨዋታ ሜዳ :ኪንግ ፖወር መልካም እድል ለቡድናችን 🙏

🤐
🤐

Yichilal arse yichilal
Yichilal arse yichilal

photo content

Big Three Point 🔥
Big Three Point 🔥

Repost from ETHIO ARSENAL
ልትጠልቅ የነበረችው የዋንጫ ተስፋ ብርሀናችን ፅልመቷን ገልጣ ከአድማስ ባሻገር በርቀት የሚታይ የደበዘዘ ብርሀኗን ማሳየቷን ቀጥላለች ተወዳጁና ተናፋቂው ክለባችን የአጥቂ ክፍሉን ለማጠናከር በሰራቸው
ልትጠልቅ የነበረችው የዋንጫ ተስፋ ብርሀናችን ፅልመቷን ገልጣ ከአድማስ ባሻገር በርቀት የሚታይ የደበዘዘ ብርሀኗን ማሳየቷን ቀጥላለች ተወዳጁና ተናፋቂው ክለባችን የአጥቂ ክፍሉን ለማጠናከር በሰራቸው የዝውውር ስህተቶች + በጉዳትና ቅጣት እንዲሁም ወጥ አቋም የማሳየት ችግር ምክንያት ከተጠበቀው በታቃራኒ እየተጓዘ ይገኛል በስኬሊ ቀይ ካርድ ምክንያት ነገሮች ያበቁ ይመስል የነበረ ቢሆንም በጣም ጠባብ የሊግ ዋንጫ የማሸነፍ እድሉን በድራማዊው የሞሊኒክስ ትእይንት ታድጎ ተመልሷል ምስጋና #ለሪካርዶ ካላፊዬሪና #ዴቪድ ራያ ሊጉ በባህሪው እስከ 38ኛ ሳምንት በፅናት ወጥ አቋምን ለማሳየት ለታገሉ ክለቦች የንግስና አክሊልን የሚያጎናፅፍ በመሆኑ ብቻ ያለችንን ጠባብ እድል ለመጠቀም አሁንም ቢሆን እድሎች ስላሉ እያንዳንዱን ጌም እንደ ዋንጫ ጨዋታ ቆጥሮ መፋለም ግድ ይላልና ዛሬ ከሞሊኒኪስ 3 ነጥብ ይዘን መመለሳችን ደስ ይላል ግን ደግሞ በቀሪ ውስን ቀናት የፊት መስመራችን ላይ ጥራትና ብዛት ካልጨመርን መጭው ጊዜ ድቅድቅ ጨለማ ነው ተጫዋቾቻን በሞሊኑ ላሳዩት ተጋድሎ ግን ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል ኮንግራ ገነርስ 🔥 SHARE || @ETHIO_ARSENAL

#MATCHDAY ዎልቭስ 🆚 አርሰናል የጨዋታው ቀን ፦ ዛሬ | ቅዳሜ የጨዋታ ሰአት ፦⌚️| አመሻሽ 12:00 የጨዋታ ሜዳ ፦ 🏟️ | ሞኔሌክ ስ ስታድየም ክለባችን አርሰናል ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕ
#MATCHDAY ዎልቭስ 🆚 አርሰናል የጨዋታው ቀን ፦ ዛሬ | ቅዳሜ የጨዋታ ሰአት ፦⌚️| አመሻሽ 12:00 የጨዋታ ሜዳ ፦ 🏟️ | ሞኔሌክ ስ ስታድየም ክለባችን አርሰናል ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ ከዎልቭስ ጋር በሞኔሊክስ ስታድየም ይጫወታል ። መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን አርሰናል !

በእንግሊዝ ፕሪሚየሪ ሊግ ዎልቭስ ከአርሰናል ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቅዳሜ ከ11 ሰዓት ጀምሮ በመዝናኛ ቻናል በቀጥታ ስርጭት ያስተላልፋል።
በእንግሊዝ ፕሪሚየሪ ሊግ ዎልቭስ ከአርሰናል ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቅዳሜ ከ11 ሰዓት ጀምሮ በመዝናኛ ቻናል በቀጥታ ስርጭት ያስተላልፋል።

⚽️🇪🇹📷
⚽️🇪🇹📷