487
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+19530 days
Posts Archive
487
ቀጣይ 25ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !
🟦ሌስተር ሲቲ VS አርሰናል🟥
📆የጨዋታ ቀን : ቅዳሜ 08/06/2017
⏰የጨዋታ ሰዓት : ቀን 09:30
🏟የጨዋታ ሜዳ :ኪንግ ፖወር
መልካም እድል ለቡድናችን 🙏
487
Repost from ETHIO ARSENAL
ልትጠልቅ የነበረችው የዋንጫ ተስፋ ብርሀናችን ፅልመቷን ገልጣ ከአድማስ ባሻገር በርቀት የሚታይ የደበዘዘ ብርሀኗን ማሳየቷን ቀጥላለች
ተወዳጁና ተናፋቂው ክለባችን የአጥቂ ክፍሉን ለማጠናከር በሰራቸው የዝውውር ስህተቶች + በጉዳትና ቅጣት እንዲሁም ወጥ አቋም የማሳየት ችግር ምክንያት ከተጠበቀው በታቃራኒ እየተጓዘ ይገኛል በስኬሊ ቀይ ካርድ ምክንያት ነገሮች ያበቁ ይመስል የነበረ ቢሆንም በጣም ጠባብ የሊግ ዋንጫ የማሸነፍ እድሉን በድራማዊው የሞሊኒክስ ትእይንት ታድጎ ተመልሷል ምስጋና #ለሪካርዶ ካላፊዬሪና #ዴቪድ ራያ
ሊጉ በባህሪው እስከ 38ኛ ሳምንት በፅናት ወጥ አቋምን ለማሳየት ለታገሉ ክለቦች የንግስና አክሊልን የሚያጎናፅፍ በመሆኑ ብቻ ያለችንን ጠባብ እድል ለመጠቀም አሁንም ቢሆን እድሎች ስላሉ እያንዳንዱን ጌም እንደ ዋንጫ ጨዋታ ቆጥሮ መፋለም ግድ ይላልና ዛሬ ከሞሊኒኪስ 3 ነጥብ ይዘን መመለሳችን ደስ ይላል ግን ደግሞ በቀሪ ውስን ቀናት የፊት መስመራችን ላይ ጥራትና ብዛት ካልጨመርን መጭው ጊዜ ድቅድቅ ጨለማ ነው ተጫዋቾቻን በሞሊኑ ላሳዩት ተጋድሎ ግን ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል
ኮንግራ ገነርስ 🔥
SHARE || @ETHIO_ARSENAL
487
#MATCHDAY
ዎልቭስ 🆚 አርሰናል
የጨዋታው ቀን ፦ ዛሬ | ቅዳሜ
የጨዋታ ሰአት ፦⌚️| አመሻሽ 12:00
የጨዋታ ሜዳ ፦ 🏟️ | ሞኔሌክ ስ ስታድየም
ክለባችን አርሰናል ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ ከዎልቭስ ጋር በሞኔሊክስ ስታድየም ይጫወታል ።
መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን አርሰናል !
487
በእንግሊዝ ፕሪሚየሪ ሊግ ዎልቭስ ከአርሰናል ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቅዳሜ ከ11 ሰዓት ጀምሮ በመዝናኛ ቻናል በቀጥታ ስርጭት ያስተላልፋል።
