قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 552
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
+330 días
Archivo de publicaciones
🧷አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ
ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ራሳቸውን ከፍ ከፍ ሚያደርጉ ሰዎች ልክ እንደ በራሪ ወፍ ናቸው
ከፍ ባሉ ቁጥር ከሰው ዕይታ እየራቁ ይሄዳሉ።
https://t.me/https_Aselefya🧷ክፉና ደጉውን እያደባለቀ፤
መንፈሱ ለይቶ ፍርድ ካላወቀ፤
ድካሙ ከሆነ ለጌጡ ለልብሱ፤
ልፋቱ ከሆነ እስኪሞላ ከርሱ፤
ካላቀረበለት ህሊናው ወቀሳ፤
በምኑ ይበልጣል የሰው ልጅ ከ እንስሳ??
=
✍
ክፉና ደጉውን እያደባለቀ፤
መንፈሱ ለይቶ ፍርድ ካላወቀ፤
ድካሙ ከሆነ ለጌጡ ለልብሱ፤
ልፋቱ ከሆነ እስኪሞላ ከርሱ፤
ካላቀረበለት ህሊናው ወቀሳ፤
በምኑ ይበልጣል የሰው ልጅ ከ እንስሳ??
https://t.me/hamdquante
` ውዷ እህቴ
🧷ማንንም የማትመቀኚ ከሆንሽ
ከደስታ ግማሽ ውርስ ይበረከትልሻል
ለሌሎች መልካም የምትመኚ ከሆንሽ ደግሞ
ከደስታ ሙሉ ውርስ ይሰጥሻል!
https://t.me/https_Aselefya
🧷"ዑመር ሆይ እኔ ጠቅለል ያል ንግግርን እንግርሃለሁ፤
በሰዎች ጉዳይ አላህን ፍራ፣ በአላህ ጉዳይ ሰውን አትፍራ።ንግግርህ ስራህን አይቃረን። ከንግግር መልካሙ ማለት ተግባር ያረጋገጠው ነው።በቅርብም ይሁን በሩቅ ላሉ ሙስሊም ወንድሞችህ ለነፍስህና ለቤተሰቦችህ ምትወደውን ውደድላቸው።ባወቅከው መሰረት ሁኔታዎችን ሁሉ ወደ ሃቅ ለመውሰድ ጣር። በ አላህ ላይ የወቃሽን ወቀሳም አትፍራ።
ሰዒድ ቢን ዓምር رضي الله عنه
مختصر منهاج القاصدين 284
🧷ጦሊበተ አል_ዒልም እና ኸይር ነገርን የምታሰራጭ የሆነቺ ሴትን ምንኛ አሏህ ከሁሉም ሴት ልዩ እና ቆንጆና ውብ አደረጋት...🌹
https://t.me/https_Aselefya🧷
ጦሊበተ አል_ዒልም እና ኸይር ነገርን የምታሰራጭ የሆነቺ ሴትን ምንኛ አሏህ ከሁሉም ሴት ልዩ እና ቆንጆና ውብ አደረጋት...🌹🧷 ያካበቡህና አብረውክ የቆሙ ሁሉ
ካንተ ጋር ናቸው ማለት አይደለም ...
https://t.me/https_Aselefya
` የኔ ውድ እህት
🧷
እራስሽን ከሌላው ጋር ከማነፃፀር ይልቅ ትናንት ከነበሽበት ማንነት ጋር አነፃፅረሽ ተሽለሽ ለመገኘት ሞክሪ...¿
https://t.me/https_Aselefya🌴የአሏህን ውሳኔ ወደህ ተቀበል🌴
📝 ታላቁ ዓሊም ኢብኑል-ቀይም -አሏህ ይዘንላቸው- እንዲህ ይላሉ:-
<< ያለፈ ነገር በሀዘን አይወገድም!! ይልቅ ወዶ በመቀበል፣ (አሏህን) በማመስገን፣ በእርሱ ውሳኔ በማመን እና ''አሏህ ወሰነ፣ እሱ የፈለገውን አደረገ'' በማለት ይወገዳል!! >>
https://t.me/+Eui5xNHJK94wODE0
🧷ነገ አይኖች የደስታ እንባ ያፈሳሉ
እና የምኞቶች ደመናዎች ሲያዘንቡ ታያላችሁ ብቻ ተስፋ ሳንቆርጥ እንታገስ!
https://t.me/OmuAdnan55
ለነፍሲያ መድሃኒት የሆነች አንቀፅ
فَلَا تُزَكُّوا أَنفُسَكُمْ ۖ هُوَ أَعْلَمُ بِمَنِ اتَّقَىٰ
ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ እርሱ የሚፈራውን ሰው ዐዋቂ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷መምከሩን ምከር ነፍስህን ግን አትርሳ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَثلُ الَّذي يُعلِّمُ النّاسَ الخيرَ وينسى نفسَه، كمثَلِ السِّراجِ؛ يُضِيءُ للنّاسِ ويحرِقُ نفسَه﴾
ያ! ሰዎችን በመልካም እያሳወቀ (እየመከረ) ነፍሱን የሚረሳ ምሳሌው ልክ እንደ ፋኖስ (ሻማ) ነው፣ ለሰዎች እያበራ እራሱ እንደሚቀልጠው።
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 131
https://t.me/https_Aselefya
' የኔ ውድ እህት
🧷በምድር ላይ ከምንም ነገር ልትርቂ ትችያለሽ ግን አደራ
የፈለገ ፈተና ቢደራረብብሽ ከአላህ እንዳትርቂ ሁሌ ጉዞሽ ወደ እሱ ይሁን ከአላህ የራቅሽ ቀን ነዉ የሚጨልምብሽ ¡
ሁሌም ያረብ በይ...¿
https://t.me/https_Aselefya
በምድር ላይ ከምንም ነገር ልትርቂ ትችያለሽ ግን አደራ የፈለገ ፈተና ቢደራረብብሽ ከአላህ እንዳትርቂ ሁሌ ጉዞሽ ወደ እሱ ይሁን ከአላህ የራቅሽ ቀን ነዉ የሚጨልምብሽ ! ሁሌም ያረብ በይ!👌
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
የማያልፍ ይመስላቸዉ እና ቀስምህን ይሰብሩታል ።
የማታድግ ይመስላቸዉ እና ይሸሹሀል።
የማትለወጥ ይመስላቸዉ እና ይሸሹሀል።
ጊዜ እጂ ሁላችን እንለወጣለን ።
የሄደዉ ይሂድ የሆነ ቀን ስራዉ ይጥለዋል አንተ ብቻ ህይወትህን ቀጥል ወደፊት ተራመድ ።
ከግብህ ለመድረስ ጠንክረህ ስራ ወይም ጠንክረህ ተማር መለወጫህ ጊዜ ቅርብ ነዉ እነርሱ ሶብር ስለሌላቸዉ ነዉ የሄዱት።
✍
