ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 553
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
+430 أيام
أرشيف المشاركات
🧷አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል። https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል።                   https://t.me/https_Aselefya

رسالة صوتية00:12

🧷ራሳቸውን ከፍ ከፍ ሚያደርጉ ሰዎች ልክ እንደ በራሪ ወፍ ናቸው ከፍ ባሉ ቁጥር ከሰው ዕይታ እየራቁ ይሄዳሉ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ራሳቸውን ከፍ ከፍ ሚያደርጉ ሰዎች ልክ እንደ በራሪ ወፍ ናቸው ከፍ ባሉ ቁጥር ከሰው ዕይታ እየራቁ       ይሄዳሉ። https://t.me/https_Aselefya

🧷ክፉና ደጉውን እያደባለቀ፤ መንፈሱ ለይቶ ፍርድ ካላወቀ፤ ድካሙ ከሆነ ለጌጡ ለልብሱ፤ ልፋቱ ከሆነ እስኪሞላ ከርሱ፤ ካላቀረበለት ህሊናው ወቀሳ፤ በምኑ ይበልጣል የሰው ልጅ ከ እንስሳ?? =
🧷ክፉና ደጉውን    እያደባለቀ፤   መንፈሱ ለይቶ   ፍርድ ካላወቀ፤ ድካሙ ከሆነ   ለጌጡ ለልብሱ፤ ልፋቱ ከሆነ   እስኪሞላ ከርሱ፤ ካላቀረበለት   ህሊናው ወቀሳ፤ በምኑ ይበልጣል   የሰው ልጅ ከ እንስሳ?? =

✍ ክፉና ደጉውን እያደባለቀ፤ መንፈሱ ለይቶ ፍርድ ካላወቀ፤ ድካሙ ከሆነ ለጌጡ ለልብሱ፤ ልፋቱ ከሆነ እስኪሞላ ከርሱ፤ ካላቀረበለት ህሊናው ወቀሳ፤ በምኑ ይበልጣል የሰው ልጅ ከ እንስሳ?? https:
✍    ክፉና ደጉውን    እያደባለቀ፤   መንፈሱ ለይቶ   ፍርድ ካላወቀ፤ ድካሙ ከሆነ   ለጌጡ ለልብሱ፤ ልፋቱ ከሆነ   እስኪሞላ ከርሱ፤ ካላቀረበለት   ህሊናው ወቀሳ፤ በምኑ ይበልጣል   የሰው ልጅ ከ እንስሳ?? https://t.me/hamdquante

` ውዷ እህቴ 🧷ማንንም የማትመቀኚ ከሆንሽ ከደስታ ግማሽ ውርስ ይበረከትልሻል ለሌሎች መልካም የምትመኚ ከሆንሽ ደግሞ ከደስታ ሙሉ ውርስ ይሰጥሻል! https://t.me/https_Aselefya
` ውዷ እህቴ 🧷ማንንም የማትመቀኚ ከሆንሽ ከደስታ ግማሽ ውርስ ይበረከትልሻል   ለሌሎች መልካም የምትመኚ ከሆንሽ ደግሞ ከደስታ ሙሉ ውርስ ይሰጥሻል! https://t.me/https_Aselefya

🧷"ዑመር ሆይ እኔ ጠቅለል ያል ንግግርን እንግርሃለሁ፤ በሰዎች ጉዳይ አላህን ፍራ፣ በአላህ ጉዳይ ሰውን አትፍራ።ንግግርህ ስራህን አይቃረን። ከንግግር መልካሙ ማለት ተግባር ያረጋገጠው ነው።በቅርብም
🧷"ዑመር ሆይ እኔ ጠቅለል ያል ንግግርን እንግርሃለሁ፤ በሰዎች ጉዳይ አላህን ፍራ፣ በአላህ ጉዳይ ሰውን አትፍራ።ንግግርህ ስራህን አይቃረን። ከንግግር መልካሙ ማለት ተግባር ያረጋገጠው ነው።በቅርብም ይሁን በሩቅ ላሉ ሙስሊም ወንድሞችህ ለነፍስህና ለቤተሰቦችህ ምትወደውን ውደድላቸው።ባወቅከው መሰረት ሁኔታዎችን ሁሉ ወደ ሃቅ ለመውሰድ ጣር። በ አላህ ላይ የወቃሽን ወቀሳም አትፍራ። ሰዒድ ቢን ዓምር رضي الله عنه مختصر منهاج القاصدين 284

🧷ጦሊበተ አል_ዒልም እና ኸይር ነገርን የምታሰራጭ የሆነቺ ሴትን ምንኛ አሏህ ከሁሉም ሴት ልዩ እና ቆንጆና ውብ አደረጋት...🌹 https://t.me/https_Aselefya
🧷ጦሊበተ አል_ዒልም እና ኸይር ነገርን የምታሰራጭ  የሆነቺ ሴትን ምንኛ አሏህ ከሁሉም ሴት ልዩ እና ቆንጆና ውብ አደረጋት...🌹 https://t.me/https_Aselefya

🧷ጦሊበተ አል_ዒልም እና ኸይር ነገርን የምታሰራጭ የሆነቺ ሴትን ምንኛ አሏህ ከሁሉም ሴት ልዩ እና ቆንጆና ውብ አደረጋት...🌹
🧷ጦሊበተ አል_ዒልም እና ኸይር ነገርን የምታሰራጭ የሆነቺ ሴትን ምንኛ አሏህ ከሁሉም ሴት ልዩ እና ቆንጆና ውብ አደረጋት...🌹

🧷 ያካበቡህና አብረውክ የቆሙ ሁሉ ካንተ ጋር ናቸው ማለት አይደለም ...  https://t.me/https_Aselefya

` የኔ ውድ እህት 🧷እራስሽን ከሌላው ጋር ከማነፃፀር ይልቅ ትናንት ከነበሽበት ማንነት ጋር አነፃፅረሽ ተሽለሽ ለመገኘት ሞክሪ...¿ https://t.me/https_Aselefya
` የኔ ውድ እህት 🧷እራስሽን ከሌላው ጋር ከማነፃፀር ይልቅ ትናንት ከነበሽበት ማንነት ጋር አነፃፅረሽ ተሽለሽ ለመገኘት  ሞክሪ...¿   https://t.me/https_Aselefya

🌴የአሏህን ውሳኔ ወደህ ተቀበል🌴 📝 ታላቁ ዓሊም ኢብኑል-ቀይም -አሏህ ይዘንላቸው- እንዲህ ይላሉ:- << ያለፈ ነገር በሀዘን አይወገድም!! ይልቅ ወዶ በመቀበል፣ (አሏህን) በማመስገን
🌴የአሏህን ውሳኔ ወደህ ተቀበል🌴 📝 ታላቁ ዓሊም ኢብኑል-ቀይም -አሏህ ይዘንላቸው- እንዲህ ይላሉ:- << ያለፈ ነገር በሀዘን አይወገድም!! ይልቅ ወዶ በመቀበል፣ (አሏህን) በማመስገን፣ በእርሱ ውሳኔ በማመን እና ''አሏህ ወሰነ፣ እሱ የፈለገውን አደረገ'' በማለት ይወገዳል!! >>
https://t.me/+Eui5xNHJK94wODE0

🧷ነገ አይኖች የደስታ እንባ ያፈሳሉ እና የምኞቶች ደመናዎች ሲያዘንቡ ታያላችሁ ብቻ ተስፋ ሳንቆርጥ እንታገስ! https://t.me/OmuAdnan55
🧷ነገ አይኖች የደስታ እንባ ያፈሳሉ እና የምኞቶች ደመናዎች ሲያዘንቡ ታያላችሁ ብቻ ተስፋ ሳንቆርጥ እንታገስ! https://t.me/OmuAdnan55

ለነፍሲያ መድሃኒት የሆነች አንቀፅ فَلَا تُزَكُّوا أَنفُسَكُمْ ۖ هُوَ أَعْلَمُ بِمَنِ اتَّقَىٰ ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ እርሱ የሚፈራውን ሰው ዐዋቂ ነው። https:
ለነፍሲያ መድሃኒት የሆነች አንቀፅ فَلَا تُزَكُّوا أَنفُسَكُمْ ۖ هُوَ أَعْلَمُ بِمَنِ اتَّقَىٰ ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ እርሱ የሚፈራውን ሰው ዐዋቂ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷መምከሩን ምከር ነፍስህን ግን አትርሳ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَثلُ الَّذي يُعلِّمُ النّاسَ الخيرَ وينسى نفسَه، كمثَلِ السِّراجِ؛ يُضِيءُ لل
🧷መምከሩን ምከር ነፍስህን ግን አትርሳ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَثلُ الَّذي يُعلِّمُ النّاسَ الخيرَ وينسى نفسَه، كمثَلِ السِّراجِ؛ يُضِيءُ للنّاسِ ويحرِقُ نفسَه﴾ ያ! ሰዎችን በመልካም እያሳወቀ (እየመከረ) ነፍሱን የሚረሳ ምሳሌው ልክ እንደ ፋኖስ (ሻማ) ነው፣ ለሰዎች እያበራ እራሱ እንደሚቀልጠው። 📚 ሶሂህ አተርጊብ: 131 https://t.me/https_Aselefya

' የኔ ውድ እህት 🧷በምድር ላይ ከምንም ነገር ልትርቂ ትችያለሽ ግን አደራ የፈለገ ፈተና ቢደራረብብሽ ከአላህ እንዳትርቂ ሁሌ ጉዞሽ ወደ እሱ ይሁን ከአላህ የራቅሽ ቀን ነዉ የሚጨልምብሽ ¡ ሁሌም
' የኔ ውድ እህት 🧷በምድር ላይ ከምንም ነገር ልትርቂ ትችያለሽ ግን አደራ የፈለገ ፈተና ቢደራረብብሽ ከአላህ እንዳትርቂ ሁሌ ጉዞሽ ወደ እሱ ይሁን ከአላህ የራቅሽ ቀን ነዉ የሚጨልምብሽ ¡ ሁሌም ያረብ በይ...¿ https://t.me/https_Aselefya

በምድር ላይ ከምንም ነገር ልትርቂ ትችያለሽ ግን አደራ የፈለገ ፈተና ቢደራረብብሽ ከአላህ እንዳትርቂ ሁሌ ጉዞሽ ወደ እሱ ይሁን ከአላህ የራቅሽ ቀን ነዉ የሚጨልምብሽ ! ሁሌም ያረብ በይ!👌
በምድር ላይ ከምንም ነገር ልትርቂ ትችያለሽ ግን አደራ የፈለገ ፈተና ቢደራረብብሽ ከአላህ እንዳትርቂ ሁሌ ጉዞሽ ወደ እሱ ይሁን ከአላህ የራቅሽ ቀን ነዉ የሚጨልምብሽ ! ሁሌም ያረብ በይ!👌

የማያልፍ ይመስላቸዉ እና ቀስምህን ይሰብሩታል ። የማታድግ ይመስላቸዉ እና ይሸሹሀል። የማትለወጥ ይመስላቸዉ እና ይሸሹሀል። ጊዜ እጂ ሁላችን እንለወጣለን ። የሄደዉ ይሂድ የሆነ ቀን ስራዉ ይጥለዋል አንተ ብቻ ህይወትህን ቀጥል ወደፊት ተራመድ ። ከግብህ ለመድረስ ጠንክረህ ስራ ወይም ጠንክረህ ተማር መለወጫህ ጊዜ ቅርብ ነዉ እነርሱ ሶብር ስለሌላቸዉ ነዉ የሄዱት። ✍