قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 551
Suscriptores
-124 horas
-77 días
-330 días
Archivo de publicaciones
اِنْتَبِهُوا وَاحْذَرُوا، وَعَنِ الْكِبْرِ ابْتَعِدُوا
ንቁ ተጠንቀቁ ከኩራትም ራቁ
يُحْشَرُ الْمُتَكَبِّرُونَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَمْثَالَ الذَّرِّ فِي صُوَرِ الرِّجَالِ يَغْشَاهُمُ الذُّلُّ مِنْ كُلِّ مَكَانٍ
_ኩሩዎች በቂያማ ቀን በሰው አምሳል ሆነው ነገር ግን እንደ ጥቃቅን ጉንዳን ተደርገው ይቀሰቀሳሉ ውርደት ከየአቅጣጫው ይከባቸውል_
قِيلَ ادْخُلُوا أَبْوَابَ جَهَنَّمَ خَالِدِينَ فِيهَا ۖ فَبِئْسَ مَثْوَى الْمُتَكَبِّرِينَ
_ሱረቱ አዝ-ዙመር 72 በውስጧ ዘላለም ነዋሪዎች ስትሆኑ የጀሀነምን ደጃፎች ግቡ ይባላል የኩሩዎችም መኖሪያ ምንኛ ከፋ_
* እስልምናችን የሚስተምረን መኩ ራራትን ሳይሆን ዝቅ ማለትን መተናነስን ትህትናን ነው የሚያስተምረው ትህትናን (التواضع) ሲሆን ራሱን ዝቅ ያደረገን ሰው አላህ ከፍ እንደሚያደርገው ቃል ገብቷል*
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
* سبحاטּ الله وبحمده .
* سبحاטּ الله العظيم .
* لا اله إلا الله وحده لا شريك له .
* لا حول ولا قوة الا بالله .
* الله اكبر ، والحمد لله .
* استغفر الله واتوب إليه .
* لا اله إلا انت سبحانك أني كنت مـטּ الظالميـטּ .
* يا حي يا قيوم برحمتك استغيث ، اصلح لي شأني كُله ولا تكُلني إلي نفسي طرفة عيـטּ ".
.
لو رُزق الإنسان أطيب الطيبات..
فلن يجد أطيب من العافية !
اللهم أنعم علينا بعفوك وعافيتك
🌸
🧷لَا يَفْرَكْ مُؤْمِنٌ مُؤْمِنَةً، إِنْ كَرِهَ مِنْهَا خُلُقًا رَضِيَ مِنْهَا آخَرَ
ፍጹም የሆነ ሰው የለም መልካም ባል የሚስቱን ደካማ ጎን ብቻ የሚያይ ሳይሆን ያላትን በርካታ በጎ ጎኖች በማሰብ ስህተቶቿን በትዕግስትና በምክር የሚያስተካክል ብልህ ነው
أَكْمَلُ الْمُؤْمِنِينَ إِيمَانًا أَحْسَنُهُمْ خُلُقًا، وَخِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ خُلُقًا
ከምእመናን መካከል እምነቱ ፍጹም የሆነው ስነ-ምግባሩ ያማረው ነው ከእናንተ መካከል ምርጦቹ ደግሞ ለሚስቶቻቸው በባህሪ መልካም የሆኑት ናቸው።
°°°
" احْرِصْ عَلَى عِبَادَةِ السِّرِّ 🌱".
🎙️للشَّيْخِ عَبْدِ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرِ _حَفِظَهُ اللَّهُ تَعَالَى_.
ሌሊት እየተነሳ አብዝቶ ያለቅሳል። የለቅሶው ብዛትና መደጋገም ግራ ያጋባት እናቱ;
"ልጄ ሆይ! ያጠፋኸው ነፍስ አለን?" ስትል ጠየቀችው።
"አዎን! ነፍሴን በወንጀል አጥፍቻታለሁ" አላት።
«ረቢዐ ቢን ሓይሰም »
https://t.me/https_Aselefya
ሌሊት እየተነሳ አብዝቶ ያለቅሳል። የለቅሶው ብዛትና መደጋገም ግራ ያጋባት እናቱ;
"ልጄ ሆይ! ያጠፋኸው ነፍስ አለን?" ስትል ጠየቀችው።
"አዎን! ነፍሴን በወንጀል አጥፍቻታለሁ" አላት።
«ረቢዐ ቢን ሓይሰም »
https://t.me/https_Aselefya
🧷እውነተኛ ፍቅር ማለት በሕይወታችን ውስጥ ምንም ዓይነት ማዕበልና ከባድ ፈተና ቢመጣ እንኳ ፍጹም የማይናወጥና የማይለወጥ የሁለት ልቦች ጽኑ ቃል ኪዳን ነው። ብዙዎች ፍቅርን በደስታና በሳቅ ቀናት ብቻ የሚገለጽ ይመስላቸዋል። ነገር ግን እውነተኛው የፍቅር ጥልቀት የሚለካው በችግር በጉድለትና በድካም ጊዜ እጅ ለእጅ ተያይዞ መቆም ሲቻል ነው። ለአንድ ሰው ውጫዊ ውበት ልብን መስጠት ቀላል ነው። ከባድና ውቡ ነገር ግን የዚያን ሰው ደካማ ጎን የስሜት ስብራትና ማንም ያላየለትን ውስጣዊ ማንነት ተረድቶ በፍቅር መሸፈን መቻል ነው። ልክ እንደ ንጹህ ወርቅ በእሳት ውስጥ አልፎ እንደሚጠነክረው ሁሉ እውነተኛ ፍቅርም በትዕግሥትና በይቅርታ እየታሸ የሚጸና የዘላለም መጠለያ ነው።
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
~ t.me/FKR_ESKE_JENET
⭐ جلسة التورُّك ⭐
🔸 الشيخ #ابن_عثيمين -رحمه الله- 🔸
🔰الســـؤال: أبو عبد الله من جازان يقول: جلسة التورك ما حكمها ومتى تُفعل، وهل تشمل النساء والرجال ❓
🔰الجـــواب: جلسة التورك سُنَّة في التشهد الأخير ففي كل صلاة فيها تشهُّدان، كصلاة المغرب والعشاء والظهر والعصر.
وأما الصلاة التي ليس فيها إلا تشهد واحد فليس فيها تَوَرُّك، بل تفترش، هذا عن حكم التورك.
أما كونه للرجال والنساء، نعم ثابت في حق الرجال وثابت في حق النساء؛ لأنَّ الأصل تساوي الرجال والنساء في الأحكام الشرعية إلا بدليل، وليس هنالك دليل صحيح يدل على أن المرأة تختلف عن الرجل في هيئة الصلاة، بل هي والرجل على حد سواء .
📒[ نور على الدرب الشريط ٣١٩ ]
مَن كانَ خاليَ القلبِ من نِعَمِ الهُدى
كيفَ الضياءُ لغيرِهِ يُعطيه؟
ልቡ ከመመሪያ ብርሃን የተራቆተ ሰው፣ ብርሃንን ለሌሎች እንዴት ይሰጣል?
https://t.me/https_Aselefya
🧷مَن لم يذقْ حُلوَ الوفاءِ بقلبِهِ
كيفَ الوفاءُ لغيرِهِ يُهديه؟
በልቡ የታማኝነትን ጣፋጭነት ያልቀመሰ ሰው" ታማኝነትን ለሌላ እንዴት ሊሰጥ ይችላል?
https://t.me/https_Aselefya
🏷 قال ابن حبان رحمه الله :
من أعظم أمارات الحمق في الأحمق ، ما خطر على قلبه نطق به لسانه.
📚[روضة العقلاء ١٦٨]
«ከሞኝ ሰዉ ትላልቅ የሞኝነት ምልክቶች ዉስጥ አንዱ፤ በልቡ የመጣውን ሁሉ ምላሱ መናገሩ ነው።»
አል-ኢማም ኢብኑ ሒባን (አላህ ይዘንላቸው)
📚 [ረውደቱል ዑቀላእ - 168]
https://t.me/durusuabihizam
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የሚመልስ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
⬆️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ ተቀባይነት ያለው ሐጅ (ሐጅ አል-መብሩር) ከጀነት በስተቀር ሌላ ምንዳ የለውም።
🧷من فقد الحنان لا يُحسن منحه.
ርኅራኄን ያጣ ሰው ለሌሎች ርኅራኄ መስጠት ይከብደዋል።
https://t.me/https_Aselefya+1
🧷
ቁስልን ማከም እንጂ "ማከክ አያድንም "
ኢላሂ ሰላም ካንተ ነዉ እና ሰላም አድርገን" ያረብ💧
https://t.me/https_Aselefyaتؤنسك رؤية نتاج غرسك في حديقة منزلك، فكيف ستكون بهجتك حين ترى بساتين ذكرك وأعمالك الخيِّرة في الجنة ! 🪻
سُبحان الله، الحمدُ لله، لا إله إلا الله، الله أكبر.
«اعلموا أنَّ العبادةَ رحلةُ عمرٍ لا تنقضي، وسيرُ قلبٍ لا يتوقّف حتى يبلغَ الكتابُ أجلَه، ﴿وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ﴾».
- إمام الحرم المكي د. بندر بليلة -
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
"فَأَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًاፊትህንም ወደ እውነተኛው ዲን (እስልምና) ቀጥ አድርግ ዲን ማለት በትርፍ ጊዜ የሚሰራ ነገር ሳይሆን፣ ሙሉ ማንነትን ልብንና አቅጣጫን ወደ አላህ ብቻ ማዞር ማለት እንደሆነ ያስገነዝባል። ከዱንያ ውዥንብር ወጥቶ በዲን ላይ ቀጥ ማለት የነጻነት ሁሉ ነጻነት ነው
