es
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 549
Suscriptores
-124 horas
-77 días
-330 días
Archivo de publicaciones
🎙አሁን ቀጥታ ስርጭት ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959 ሸይኽ  አወል አህመድ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=16bf9ce56a76f4c8dd

•በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/IbnuMunewor?livestream=d3d3ff36bf211afc38

💥 مهم جدا 💥 وأقيموا الصلاة وآتوا الزكاة واركعوا مع الراكعين 🎙الشيخ عبدالعزيز البرعي حفظه الله 🔁 ساهم في نشر القناة فالدال على الخير كفاعله 📲 https://t.me/al_manhaj_as_sahih

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى: ➿«من كان مؤمنًا تقيًّا كان لله وليًّا»➿
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى: ➿«من كان مؤمنًا تقيًّا كان لله وليًّا»➿

ዱኒያ አጭር ናት፤ በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል ሶስት ዋና ምክሮች 1) እውነትን አትተው ምቾት ቢሰጥህም ውሸት ለጊዜው ብቻ ነ
+1
ዱኒያ አጭር ናት፤ በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል ሶስት ዋና ምክሮች 1) እውነትን አትተው  ምቾት ቢሰጥህም ውሸት ለጊዜው ብቻ ነው የሚያቆየው። እውነት ከባድ ቢሆንም ከረጅም ጊዜ በኋላ ነፃነትን ይሰጥሃል 2) ሰዎችን በጥሩ ተያዝ  ሀብት ስልጣን፣ ስም ሁሉ ይጠፋል። የሰው ልብ ውስጥ የቀረህው አክብሮትና ደግነት ብቻ ነው። ማንም ሰው ትንሽ አይደለም 3 ) ራስህን በየቀኑ አሳድግ  ዛሬ ከትላንት ትንሽ የተሻልክ ሰው ለመሆን ጥረ። ትልቅ ለውጥ የሚመጣው በየቀኑ ከሚደረገው ትንሽ ስራ ነው ውበት ያለበት ህይወት ብዙ ነገር የማግኘት ሳይሆን ብዙ ነገርን ትክክል በሆነ መንገድ የመኖር ነው https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ከሰው ጋር መኖር ላደከማቸው ነፍሦች ሁሉ ብቸኝነትን የመሠለ አገር የለም፡፡
ከሰው ጋር መኖር ላደከማቸው ነፍሦች ሁሉ ብቸኝነትን የመሠለ አገር የለም፡፡

🍁የልብ መጥበብ በሁለት መንገዶች ይታከማል:—   🍁① ኛ አላህን በማጥራት(التسبيح)   🍁②ኛ በስግደት ( السجود) قال تعالى: { ولقد نعلم أنك يضيق صدرك بما يقولون. فسبح بحمد ربك وكن من الساجدين} አላህ እንዲህ አለ፦ አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን። ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ሁን። https://t.me/https_Aselefya

«لا شيء يبقى، حتّى الحزن سيغادر ذات يوم.» «ምንም ነገር አይቆይም፤ ሀዘን እንኳን አንድ ቀን ይወገዳል።» = t.me/https_Asselefya1
«لا شيء يبقى، حتّى الحزن سيغادر ذات يوم.» «ምንም ነገር አይቆይም፤ ሀዘን እንኳን አንድ ቀን ይወገዳል።» = t.me/https_Asselefya1

መልካም ጓደኛ የአላህ ፀጋ ነው¡ 🧷ሑዘይፋ ኢብኑል የማን ወደ አሚረል ሙእሚኒን ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘንድ ስገባ ተክዞ አገኘሁት አለ" ዑመር ሆይ! ምን ሆንክ? ምን ደረሰብህ?" አልኩት ሙንከር ነገ
+1
መልካም ጓደኛ የአላህ ፀጋ ነው¡
 🧷ሑዘይፋ ኢብኑል የማን ወደ አሚረል ሙእሚኒን ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘንድ ስገባ ተክዞ አገኘሁት አለ" ዑመር ሆይ! ምን ሆንክ? ምን ደረሰብህ?" አልኩት ሙንከር ነገር ስፈፅም አይታችሁኝ እኔን ከማላቅ ዝም እንዳትሉኝ ፈራሁኝ" አለኝ"   በአላህ እምላለሁ! ከሐቅ ስትወጣ ብናይህ ሳንመልስህ አናርፍም" አልኩት" በተጣመምኩኝ ጊዜ የሚያቃኑኝ ጓደኞች ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይድረሰው"ብሎ ተደሰተ ይላል። https://t.me/https_Aselefya

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ጥያቄ፦ አንድ ሙስሊም ያለ በቂ ምክንያት (በቸልተኝነት) ሦስት የጁሙዓ ሶላቶችን በተከታታይ ከተወ አላህ ልቡ ላይ ማኅተም ያደርግበታል (ያሽግበታል)።

🧷ሰዎችን ለማጣት አትፍሪ" ነገር ግን ሰዎችን ለማስደሰት ስትይ እራስሽን እንዳታጪ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰዎችን ለማጣት አትፍሪ" ነገር ግን ሰዎችን ለማስደሰት ስትይ እራስሽን እንዳታጪ። https://t.me/https_Aselefya

⚠️ልቦችን የሚያደርቁ ነገሮች… https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=f7b1eb332010f21d4b

ክፍል--01-- 📚 የኪታቡ ስም፦ ❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝ (የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) 🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ) ➡️ t.me/Sle_qelbachn1

ربي‌ ألهمني ‌الصَبر ‌حين‌ يضعفْ ‌قلبي ‌حُزناً.
ربي‌ ألهمني ‌الصَبر ‌حين‌ يضعفْ ‌قلبي ‌حُزناً.