قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
前往频道在 Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
显示更多1 549
订阅者
-124 小时
-77 天
-330 天
帖子存档
🎙አሁን ቀጥታ ስርጭት
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959
ሸይኽ አወል አህመድ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=16bf9ce56a76f4c8dd
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
•በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም ተጀመረ!
👇👇
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=d3d3ff36bf211afc38
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! ❔
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም (ክልክል) ነዉ።
💥 مهم جدا 💥
وأقيموا الصلاة وآتوا الزكاة
واركعوا مع الراكعين
🎙الشيخ عبدالعزيز البرعي حفظه الله
🔁 ساهم في نشر القناة فالدال على الخير كفاعله
📲 https://t.me/al_manhaj_as_sahih
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى:
➿«من كان مؤمنًا تقيًّا كان لله وليًّا»➿
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
+1
ዱኒያ አጭር ናት፤ በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል
ሶስት ዋና ምክሮች
1) እውነትን አትተው ምቾት ቢሰጥህም ውሸት ለጊዜው ብቻ ነው የሚያቆየው። እውነት ከባድ ቢሆንም ከረጅም ጊዜ በኋላ ነፃነትን ይሰጥሃል
2) ሰዎችን በጥሩ ተያዝ ሀብት ስልጣን፣ ስም ሁሉ ይጠፋል። የሰው ልብ ውስጥ የቀረህው አክብሮትና ደግነት ብቻ ነው። ማንም ሰው ትንሽ አይደለም
3 ) ራስህን በየቀኑ አሳድግ ዛሬ ከትላንት ትንሽ የተሻልክ ሰው ለመሆን ጥረ። ትልቅ ለውጥ የሚመጣው በየቀኑ ከሚደረገው ትንሽ ስራ ነው
ውበት ያለበት ህይወት ብዙ ነገር የማግኘት ሳይሆን ብዙ ነገርን ትክክል በሆነ መንገድ የመኖር ነው
https://t.me/umu_afifah_ami_chanalRepost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🍁የልብ መጥበብ በሁለት መንገዶች ይታከማል:—
🍁① ኛ አላህን በማጥራት(التسبيح)
🍁②ኛ በስግደት ( السجود)
قال تعالى: { ولقد نعلم أنك يضيق صدرك بما يقولون. فسبح بحمد ربك وكن من الساجدين}
አላህ እንዲህ አለ፦
አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን።
ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ሁን።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«لا شيء يبقى، حتّى الحزن سيغادر ذات يوم.»
«ምንም ነገር አይቆይም፤ ሀዘን እንኳን አንድ ቀን ይወገዳል።»
=
t.me/https_Asselefya1
+1
መልካም ጓደኛ የአላህ ፀጋ ነው¡🧷ሑዘይፋ ኢብኑል የማን ወደ አሚረል ሙእሚኒን ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘንድ ስገባ ተክዞ አገኘሁት አለ" ዑመር ሆይ! ምን ሆንክ? ምን ደረሰብህ?" አልኩት ሙንከር ነገር ስፈፅም አይታችሁኝ እኔን ከማላቅ ዝም እንዳትሉኝ ፈራሁኝ" አለኝ" በአላህ እምላለሁ! ከሐቅ ስትወጣ ብናይህ ሳንመልስህ አናርፍም" አልኩት" በተጣመምኩኝ ጊዜ የሚያቃኑኝ ጓደኞች ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይድረሰው"ብሎ ተደሰተ ይላል። https://t.me/https_Aselefya
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ጥያቄ፦ አንድ ሙስሊም ያለ በቂ ምክንያት (በቸልተኝነት) ሦስት የጁሙዓ ሶላቶችን በተከታታይ ከተወ አላህ ልቡ ላይ ማኅተም ያደርግበታል (ያሽግበታል)።
🧷
ሰዎችን ለማጣት አትፍሪ" ነገር ግን ሰዎችን ለማስደሰት ስትይ እራስሽን እንዳታጪ።
https://t.me/https_Aselefyaክፍል--01--
📚 የኪታቡ ስም፦
❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝
(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)
🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)
➡️ t.me/Sle_qelbachn1
