قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 549
Suscriptores
-124 horas
-77 días
-330 días
Archivo de publicaciones
🌱 ደማቅ የዳዕዋ መድረክ !
•በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
•በኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ
🗓 እሁድ ግንቦት 2/2018 🕒 ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ
🕌 ሙስዓብ መስጂድ
📍 አድራሻ - አለም ባንክ
• ለሴቶች በቂ ቦታ አለ !
Map location - https://maps.app.goo.gl/QBQTbrq6figoZ38w5?g_st=atg
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 😢
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
⬆️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ በቁርአን ውስጥ በስሙ የተጠቀሰ ብቸኛው ሶሐባ ዘይድ ቢን ሐሪሣህ ነው።
🧷الفطن ينقذ نفسه بحكمته،
ብልህ ሰው በጥበቡ ራሱን ያድናል ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷العاقل لا يبحث ما فقده عند عدوّه،
ብልህ ሰው የጠፋበትን ነገር ከጠላቱ ዘንድ አይፈልግም።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
😂ቀጥታ ስርጭት!
📚የኪታብ ስም፦ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም!
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=f3e6f9f908ef0a70bb
🌷የኔ ውድ እህት🌷
🧷ጠንካራ ሁኚ ግን በራስሽ ላይ ጨካኝ አትሁኚባት
መልካም ሁኚ ግን መልካምነትሽ ሠዎች መልካምነትሽን በማየት
ድምበርሽን እንዲያልፉ አትፍቀጂላቸው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ፈገግ ያለ ሁሉ ደስተኛ መስሏቸዉ
እሷ ምን አለባት ሲሉ ሰማኋቸዉ
መች ገባቸዉና የዉስጥ ሚስጥሩ
በልብ የተያዘዉ እሮሮዉ ችግሩ
ሸፋፈነዉ እንጂ የላዩ ፈገግታ
የራቀዉ ስንት አለ ሰላም እና ደስታ💧
ሰላም ለእነዚያ የልብ ቁስላቸዉን በፈገግታቸዉ በሚሸፍኑት ሰዎች ላይ ይሁንhttps://t.me/https_Aselefya
أيُّها المُبتلى رَجُلًا أو امرأةً لا تَحزَن!
وارضَ بِقدر الله؛ فإنَّ الله إذا أحَـبَّ قومًا ابْتلاهُم!!
وما يُدرِيك!!
لَعلَّ الله رفَعَك..
مِنْ كَوْنِك حَبيبَ فُلانٍ أو حَبيبةَ فُلانٍ!!
لِتكُونَ حبيبَ الله أو حَبيبةَ الله..
فَطُوبَى لأحـبابِ اللَّـه..🌱
📖الشَّيخ صَـالِح العُصَيمي حفِظَـه اللَّـه -🖋
فاحرصوا على تحري ساعة الاجابة من يوم الجمعة ولا تغفلوا عنها
فسهامها لا تخطئ
﴿..وَعَجِلتُ إِلَيكَ رَبِّ لِتَرضى﴾
لتنال رضا محبوبك قدم رضاه عن هوى نفسك وتزلف لديه ليكرمك بقربه والحضوة عنده فالأفعال أبلغ من الأقوال
قال ابن تيمية -رحمه الله- " إن رضا الرب في العجلة إلى أوامره "
•القارئ: راشد الحليبة
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 😢
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ ቁርአን በነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ወርዶ ለማለቅ የፈጀው ጊዜ 23 ዓመታት ነው።
نحن نفتخر، ونسأل الله أن يجعلنا على مذهب السَّلف وأن يُثَبِّتنا عليه 🤲
🎙الشَّيخ العلّامة صالح الفوزان حفظه الله
Repost from بَصَائِرُ سَلَفِيَّةٌ 🇸🇦🇵🇸
نحن نفتخر، ونسأل الله أن يجعلنا على مذهب السَّلف وأن يُثَبِّتنا عليه 🤲
🎙الشَّيخ العلّامة صالح الفوزان حفظه الله
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« مثلما تطلب أنت الزوجة الصالحة »
«ልክ ጨዋ ሚስት አንተ እንደምትፈልግ ሁሉ»
« فكن أنت الصالح الذي تطلبه المرأة
الصالحة ! »
" አንተም ጨዋ ሴት የምትፈልገው አይነት ጨዋ ወንድ ሁን።
=
t.me/https_Asselefya1
🧷ጥረትህ የሰዎች ልብ ለመማረክ አይሁን:
ከቻልክ ጥሩ የሆነ ፋና ልባቸው ላይ ጣልባቸው።
በእርግጥም የሆነ ቀን ሽቶው አልቆ ጠርሙሱ ባዶ ይሆናል፤
የሽቶው ጠረን ግን ከጠርሙሱ ጋ ይዘወትራል።
ጥሩ የሆነ ኮቴ ትተህ እንደሆነ ልክ እንደዚሁ ነው። የሆነ ቀን ሊጠቀሙበት ይችላሉ!!
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ጥረትህ የሰዎች ልብ ለመማረክ አይሁን:
ከቻልክ ጥሩ የሆነ ፋና ልባቸው ላይ ጣልባቸው።
በእርግጥም የሆነ ቀን ሽቶው አልቆ ጠርሙሱ ባዶ ይሆናል፤
የሽቶው ጠረን ግን ከጠርሙሱ ጋ ይዘወትራል።
ጥሩ የሆነ ኮቴ ትተህ እንደሆነ ልክ እንደዚሁ ነው። የሆነ ቀን ሊጠቀሙበት ይችላሉ!!
https://t.me/https_AselefyaRepost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷
ጥረትህ የሰዎች ልብ ለመማረክ አይሁን:
ከቻልክ ጥሩ የሆነ ፋና ልባቸው ላይ ጣልባቸው።
በእርግጥም የሆነ ቀን ሽቶው አልቆ ጠርሙሱ ባዶ ይሆናል፤
የሽቶው ጠረን ግን ከጠርሙሱ ጋ ይዘወትራል።
ጥሩ የሆነ ኮቴ ትተህ እንደሆነ ልክ እንደዚሁ ነው። የሆነ ቀን ሊጠቀሙበት ይችላሉ!!
https://t.me/https_Aselefyaلو تعلم احداكن لذة ستر الوجه، وما يكسبها من وقار وهَيبة... لما تأخرت يوم واحد في لبسه بحجج لا أصل لها زرعها شياطين الإنس والجن في رأسها.
يا أميرة، إلبسيه طاعة لله واقتداء بخير نساء العالمين وستكتشفي ما فاتك.
~
