es
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Ir al canal en Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Mostrar más
4 951
Suscriptores
+824 horas
+67 días
+3830 días
Archivo de publicaciones
📈የነዳጅ የመሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደርጓል
📈የነዳጅ የመሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደርጓል

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Strait of Hormuz is completely closed, says IRGC. @trading

✈️⚠️Guys take care i think today the tension is high 🔫❗️

🔔Billions Network ✔️Claim is live Head to community.billions.network/, your rewards are waiting.
🔔Billions Network ✔️Claim is live Head to community.billions.network/, your rewards are waiting.

Which side You guys believe? Me neither 😅
+1
Which side You guys believe? Me neither 😅

😃Still funny now this guy is the Tension 😂

✔️BTW Take Care guys this the bubble map and there is a lot connected wallets
✔️BTW Take Care guys this the bubble map and there is a lot connected wallets

Kalu Putik🔥 ✔️Someone create this coin 4Hrs ago and it almost up 450%😅 ✔️Trending #13🔥 ✔️This guy a celeb🙌
Kalu Putik🔥 ✔️Someone create this coin 4Hrs ago and it almost up 450%😅 ✔️Trending #13🔥 ✔️This guy a celeb🙌

🔔Billions Network Update ✔️Check if you are eligible or not https://wallet.billions.network/ ✔️Claim isn't available yet ✔️$BILL Price listed in major exchanges Coinbase, Bybit, OKX , Bitget , Binance Alpha....

please do not laugh but i thought this was a pullback😅

$BTC Rejection from this level is insane they are testing this level for the 3rd time
$BTC Rejection from this level is insane they are testing this level for the 3rd time

✔️I saw a post from someone trying to get Satoshi Wallet seed phrase👀 Imagine if he gets it 👀

#USIRN ✔️I do not trust them 🙌🏽Every time when market is closed they try to manipulate with this kind of things
#USIRN ✔️I do not trust them 🙌🏽Every time when market is closed they try to manipulate with this kind of things

🔔Social Media ✔️በሃገራችንም ሆነ በሌሎች ሃገራት የ Social Media አጠቃቀም አንጻር ከፍተኛ የሆነ በአለማወቅ ወይንም ደግሞ ሆን ተብሎ የሚደረገ ነገር አለ።ይሄም የሆነ ሰውን ከመሬት
🔔Social Media ✔️በሃገራችንም ሆነ በሌሎች ሃገራት የ Social Media አጠቃቀም አንጻር ከፍተኛ የሆነ በአለማወቅ ወይንም ደግሞ ሆን ተብሎ የሚደረገ ነገር አለ።ይሄም የሆነ ሰውን ከመሬት ተነስቶ ቡሊ ማድረግ ነው። ከሰሞኑን ቲክቶክ ላይ በተሰጣት ኮሜንቶች ተሰምቷት ራሷን ያጠፋች ልጅ እንዳለች የተለያየ ቦታ አየው እና ይሄ ነገር ደግሞ የመጀመርያ አለመሆኑ የሆነ ነገር እንድል አደረገኝ።ሃገራችን ላይ ካለው አጠቃቀም ስንነሳ በመጀመርያ ደረጃ ደረጃ የሰውን ሃሳብ አክብሮ አግባብነት ባለው መንገድ ሃሳባ መስጠት የማይታሰብ ነው ቀጥታ ያንን ግለሰብ አጥቅቶ ወይ ሃሳቡን ለማስቀየር መሞከር ካልሆነም ቡሊ ማድረግ የተለመደ ነገር ሆኗል። ✔️ሰውን በተደጋጋሚ ቡሊ የሚያደርጉ ሰዎች ከውስጣቸው ያልተፈቱ ችግሮች፣ ቁጣ፣ ዝቅተኛ ራስ-መተማመን፣ ወይም የራሳቸው የስነ-ልቦና ጫና ወይም ደግሞ ቅናት ሊኖርባቸው ይችላል።ከስነ-ልቦና አንጻር ሲታይ —አንዳንዶች የራሳቸውን ብስጭት በሌሎች ላይ ያወጣሉ —አንዳንዶች ትኩረት ለማግኘት ይሞክራሉ —ሌሎች ደግሞ ከዚህ በፊት ራሳቸው ተጎድተው ሊሆን ይችላል —አንዳንዶች የ empathy (የሌላን ሰው ስሜት መረዳት) እጥረት ሊኖርባቸው ይችላል ✔️ሰዎችን ቡሊ የሚያደርጉ ሰዎች (አካላዊ ጥቃት) እነዚ ሰዎች በህክምናው bullying disorder የሚል ስያሜ ሲኖረው Social Media ላይ የሚደረግ ቡሊ ደግሞ Cyberbullying ይባላል አብዛኛው ሰው በ Social media ጥቃት የሚያደርሱ ሰዎች bullying disorder አለባቸው ብለው ባያምኑም እኔ በግሌ ግን የዚ ነገር ተጠቂ ይመስሉኛል በምንም አይነት መልኩ ሰውን በማጥቃት የሚደሰት ሰው ለኔ አካላዊ ጥቃት ከማድረግ ጋር አንድ ነው! ✔️Bullying Disorder ያለባቸው ሰዎች ከሚያሳዩት ባህሪዎች መካከል — Aggressive behavior — ጠበኛ ባህሪ — Antisocial traits — የሌሎችን መብት እና ስሜት አለመከበር — Narcissistic traits — ከፍተኛ ራስ የሆነ ቦታ ላይ ሰቅሎ ሌሎችን ዝቅ ማድረግ — Low empathy — የሌላን ሰው ስሜት ያለመረዳት — Toxic behavior patterns — ሌሎችን በስሜት የሚጎዱ የተደጋጋሚ ባህሪያት ✔️ከሞላ ጎደል social media ላይ ያሉ ሰዎች እነዚን ባህሪዎች ያሳዩአቸዋል ሶ የ Bullying Disorder አለባቸው ማለት ይቻላል። ✔️social media ላይ ሰውን መሳደብ፣ ማዋረድ ወይም በተደጋጋሚ አሉታዊ ኮሜንት መጻፍ በሰው የአእምሮ ጤና ላይ ከባድ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል። — ጭንቀት (Stress) — ድብርት (Depression) — ፍርሃት እና ጭንቀት (Anxiety) — ራስን ዝቅ አድርጎ ማየት — ሰዎችን መሸሽ — ከፍተኛ ሁኔታ ላይ እራስን ለመጉዳት ሀሳብ (ሰሞኑን እንደሰማነው አይነት ራስን እስከማጥፋት የሚደርስ) ✔️በተለይ “online bullying” ወይም “cyberbullying” ተብሎ የሚጠራው ነገር ብዙ ሰዎች በዝምታ የሚያልፉት ችግር ነው ነገር ግን ከባድ ችግር ይዞ የሚመጣ ነገር ነው። ✔️Social media ላይ ያለው ሃሳብ በሙሉ ልክ ነው እያልኩኝ አይደለም ነገር ግን ዱላ ቀረሽ ስድብ የሚያወርዱ ሰዎችን ከማየት ነው ይሄንን ነገር ለማምጣት የወስንኩት። ✔️አንድ ወደ Social media እንደ Tiktok አይነት ያሉ መተግብርያዎች ላይ ሲመጣ ለሚመጣበት ማንኛውም ነገር ተዘጋጅቶ መሆን አለበት አለበለዝያ መጨረሳው መሰበር ነው የሚሆነው። የሰው ልጅ ምላስ ምንም የሰብራል የሚባል ነገር አለ ለማንኛውም Stay Safe😊

Repost from Remarks
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 White House officially tells Congress the Iran war is "terminated." @Remarks

NEWS ✔️OKX will delist Ethiopian birr pairs starting from May 4.
NEWS ✔️OKX will delist Ethiopian birr pairs starting from May 4.

🔥Hagere TV ✔️ይሄ ቻነል ከዚ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የትኛውም የግል የቴሌቪዥን ጣብያ አድርጎት የማያውቀውን ነገር እያደረገ ነው ከሳምንት በፊት በዚ አመት የሚደረገውን የ አለም ዋንጫ
+1
🔥Hagere TV ✔️ይሄ ቻነል ከዚ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የትኛውም የግል የቴሌቪዥን ጣብያ አድርጎት የማያውቀውን ነገር እያደረገ ነው ከሳምንት በፊት በዚ አመት የሚደረገውን የ አለም ዋንጫ የማስተላልፍ መብት ተቀብሎ ነበር አሁን ደግሞ እስከ 2021 ድረስ የትም ሀገር የሚካሄድ የአለም አትሌቲክር ውድድርን የማስተላለፍ ፍቃድ አግኝቷል።ይሄ ለ ሀገሬ ቲቪ ትልቅ ነገር ሲሆን እንደ ሀገር ያለውን የሜድያ ኳሊት ከፍ አድርጎባቸው ለልሎቹ። ✔️የዛሬ 4 አመት EBC ሁሉንም ጨዋታ የማስተላለፍ መብት አግኝቻለው ካለ በኋላ ከ Yacine TV Stream ሲያደርግ የሚያስታውስ👀

✔️Another option ✔️You can use Binance Marketplace for some payments. You can Use it for Mobile services like topup Mobile ca
✔️Another option ✔️You can use Binance Marketplace for some payments. You can Use it for Mobile services like topup Mobile card for your or anyone's Number , Mobile packages..... ✔️You can even Book flight and Hotel rooms ✔️You can find it on Binance app Go to Home page and Drag Down from the top ✔️Just make money there is always a way✌️🏽

✔️Btw you can use this option for direct bank transfer. But the problem is high transfer fee you have to pay $25 per transact
+2
✔️Btw you can use this option for direct bank transfer. But the problem is high transfer fee you have to pay $25 per transaction for any amount

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 Jerome Powell officially delivers his final FOMC press conference as Federal Reserve Chair. End of an era. @Wat
JUST IN: 🇺🇸 Jerome Powell officially delivers his final FOMC press conference as Federal Reserve Chair. End of an era. @WatcherGuru