ar
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

إظهار المزيد
4 905
المشتركون
-624 ساعات
-247 أيام
-2230 أيام
أرشيف المشاركات
✔️C.. Ronaldo scores his first knock out goal ✔️Portugal vs Spain in round of 16🔥 እንቅልፍ ግን ዛሬ ተበላው🤦🏽‍♂
✔️C.. Ronaldo scores his first knock out goal ✔️Portugal vs Spain in round of 16🔥 እንቅልፍ ግን ዛሬ ተበላው🤦🏽‍♂

‼️ተጠንቀቁ ደሞ እንደ አዲስ እንደ አሸን ፈልተዋል በዚ ሳምንት ብቻ ስንት ግዜ ደወሉ እኔ ጋር ብቻ። ✔️የሚጠቀሙት መንገድ ምን መሰላቹ ከዚ ቀደም USSD በመጠቀም ነበር ቀጥታ ወደ ራሳቸው አካውንት ብር የሚያስልኩት አሁን ደግሞ የ አብዛኞቻችን ባንክ አካውንት ከ ሳፋሪ ኮም ጋር ሊንክ ስላልሆነ ወደራሳቸው Mpesa እንድትልኩ ነው የሚያደርጓቹ። 📣እነዚን ነገሮች በማድረግ ሪፖርት ለማድረግ ሞክሩ 1. ስልክ በሚደወልላቹ ሰአት ሙሉ የሚሏቹን ነገሮች ሪከርድ ረማድረግ ሞክሩ። 2. ሪከርድ አድርጋቹ የያዛቹትን መረጃ ይዛቹ ለፓሊስ ለማመልከት ሞክሩ 3. ወይንም ደግሞ ይሄንን መረጃ የሚወስድ አካል ካለ ከተቋማቱ ጋር ለመነጋገር መሞከር። ለማጭበርበር የሚደውሉበትን ስልክ ለቴሌኮም ተቋሙ ደውሎ ማሳወቅ(EthioTele or Safari ቢሆነ Call center ደውላቹ ያለውን ነገር ለማሳወቅ መሞከር)። አብዛኛውን ብር ለማስላክ የሚጠቀሙት ሳፋሪ ስልክ ስለሆነ የ Mpesa Call center ደውላቹ በዛ ስልክ ማጭበርበር ሊደረግ እንደሆየ በማሳወቅ መፍትሄ ለማግኘት መሞከር። ✔️ተደራጅተው ነው ማጅራት አየመቱ ያሉት ትጠንቀቁ‼️ @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/ Reposts and comments on the video are appreciated!🙌
https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/ Reposts and comments on the video are appreciated!🙌

✔️ They didn't mention Network points. Last time I told you to focus on them. I knew this would matter for allocation. ✔️3M p
✔️ They didn't mention Network points. Last time I told you to focus on them. I knew this would matter for allocation. ✔️3M point But only 603 Network points

🔔Grass Update ✔️Official eligiblity checker is out https://app.grass.io/dashboard ✔️carefull you might see 5 figs😂
🔔Grass Update ✔️Official eligiblity checker is out https://app.grass.io/dashboard ✔️carefull you might see 5 figs😂

Ohhh Senegal this is heartbreaking fr they were controlling the game. The mind game on the penality spot was good but Tielema
Ohhh Senegal this is heartbreaking fr they were controlling the game. The mind game on the penality spot was good but Tielemans and Lukaku cooked them well😅 That was hell of game 🔥

DR Congo ሌላኛዋ ተሰናባች ሃገር England የትም የምትደርስ አይመስለኝም 16 ወይ 8 ውስጥ ወዳቂ ናት እንደያዙት ቲም አይደሉም ዛሬ ኬን አወጣቸው እንጂ ከባድ ነበር DR Congo መከላከል
DR Congo ሌላኛዋ ተሰናባች ሃገር England የትም የምትደርስ አይመስለኝም 16 ወይ 8 ውስጥ ወዳቂ ናት እንደያዙት ቲም አይደሉም ዛሬ ኬን አወጣቸው እንጂ ከባድ ነበር DR Congo መከላከል ላይ አሪፍ ብትሆንም ከዚ የተሻለ ነገር ማሳየት ነበረባቸው። አሪፍ ጌም ነበር 🙌🏾🔥

✔️ባለፈው ሳምንት በ ክሪፕቶ ማርኬቱ ላይ የተወሰኑ ነገሮች ተፈጥረዋል ከነሱም መካከል። 1. Bitcoin ከ $59K በታች ወርዶ ነበር በዛ ምክንያት አጠቃላይ የ Cryptocurrency Market
✔️ባለፈው ሳምንት በ ክሪፕቶ ማርኬቱ ላይ የተወሰኑ ነገሮች ተፈጥረዋል ከነሱም መካከል። 1. Bitcoin ከ $59K በታች ወርዶ ነበር በዛ ምክንያት አጠቃላይ የ Cryptocurrency Market Cap ከ $2T በታች አስመዝግቦ ነበር ይሄም ከ 09/09/2024 በኋላ ለመጀመርያ ግዜ ነው። በዚም የተነሳ የ Crypto Market Fear and Greed index Extreme Fear ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል። ይሄም ማለት ማርኬቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ የ ፓኒክ ሽያጭ ነበር። 2. እንደ Glass Node Data በሰዎች ከተያዘው $BTC Supply $10.83M የሚሆነው $BTC በ ኪሳራ የተያዘ ነው።የ Bitcoin ዋጋ ከ $59K ከመውረዱ በፊት $7M የሚሆነው $BTC ነበር በ ኪሳራ ውስጥ የነበረው። አሁን ላይ 50% የሚሆነው የ ቢትኮይን ሰፕላይ ከተገዛበት ዋጋ በታች ነው የሚያወጣው።ገዢዎች ብቻ አይደለም ማይን የሚያደርጉ ተቋማትም አብዛኛው አሁን ኪሳራ ውስጥ ነው ያሉት 1 ቢትኮይን ማይን ለማድረግ የሚያወጡት ወጪ ከ 1 ቢትኮይን ዋጋ በላይ ሆኗል። 3. 1 $ETH ዋጋ ከ $1,600 በታች በወረደበት ሰአት የ USDT market Cap በልጦት USDT በሁለተኛነት ተቀምጦ ነበር አሁን ወደነበረበት 3ተኛነት ተመልሷል። 4. የ Coin market cap Data እንደሚያሳየው አሁን ላይ ከ አጠቃላይ Crypto Currency %BTC ብቻውን ከ 57% በላይ ያለውን ገንዘብ ይዟል በመቀጠል $ETH 9% ሲይዜ ሌላውን ከ 30% የተለያዩ ኮይኖች ላይ ገንዘቦች አሉ።38% በላይ የሚሆኑ ቶክኖች All time low ዋጋ ላይ ወይም ከዛ በታች ላይ ነው ያሉት አልሞስት ለመጥፋት ትንሽ ነው የቀራቸው።አሁን ላይ ትንሽ እንቅሳቃሴ እያደረጉ ያሉ ኮይኖች AI Coin ናቸው ግማሹ የ ቶክኑ ፈጣሪዎች በራሳቸው እንዲያድግ ሲያደርጉ የተውሰኑት ደግሞ በሰዎች ተፈላጊ ሆነው ይጨምራሉ። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

ሀገር አቀፍ ደረጃ Diss ጀመርን እንዴ👀

MICHAEL SAYLOR: ⚡ "Take the money you don't need for four years or longer, buy Bitcoin, leave it there forever, and your gran
+1
MICHAEL SAYLOR: ⚡ "Take the money you don't need for four years or longer, buy Bitcoin, leave it there forever, and your grandchildren will thank you." Source: New Era Finance Podcast

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 President Trump says he is profiting from the presidency because the stock market is going up. @WatcherGuru
+1
JUST IN: 🇺🇸 President Trump says he is profiting from the presidency because the stock market is going up. @WatcherGuru

🔔Xenea Update ✔️ Then team announced Xenea wallet service will be discontinued in the near future.idk they are going to shut
🔔Xenea Update ✔️ Then team announced Xenea wallet service will be discontinued in the near future.idk they are going to shut down all the program or only Wallet future.if you have funds non Xenea wallet make sure you save your private key or import to other EVM compatible wallet

Ivory Coast ሶስተኛዋ ተሰናባች ከአፍሪካ አህጉር Norway ግን👀
Ivory Coast ሶስተኛዋ ተሰናባች ከአፍሪካ አህጉር Norway ግን👀

መኪና ገዛቹም አልገዛቹም የኢትዮጵያ ማርኬት እንዴት እንደሚሰራ አዳምጡት። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✔️Binance EU ላይ ስራ ሊያቆም ነው። የአለማችን ትልቁ Centralized Exchange Binance ከ July 1 ጀምሮ ፍቃድ ማግኘት ባለመቻሉ ዩሮፕ አካባቢ ላይ ስራ ያቆማል።እዛ አካባቢ ያ
✔️Binance EU ላይ ስራ ሊያቆም ነው። የአለማችን ትልቁ Centralized Exchange Binance ከ July 1 ጀምሮ ፍቃድ ማግኘት ባለመቻሉ ዩሮፕ አካባቢ ላይ ስራ ያቆማል።እዛ አካባቢ ያሉ ደንበኞቹንም ያላቸውን Asset ከ Binance ወደ ሌላ እንዲያዘዋውሩ አሳውቋልእ። እዚ በ P2P ብቻ መፋታቱ አንድ ነገር ነው😅

This is why we love World Cup🔥Europeans Team is cooked 👀
+1
This is why we love World Cup🔥Europeans Team is cooked 👀

✔️ሙሉ ነገር መስማት እና ማንበብ የማይፈልግ ማህበረሰብ ሰሞኑን በኳሱ ዙርያ ምን እያሉ መሰላቹ መንሱር አብዱልቀኒ አርጀንቲና በቀላሉ እንድታልፍ ፊፋ ድርሻ አለው ብሏል እያሉ ነው። እውነት ለመናገር ሙሉውን ሳልሰማው በፊት መጀመርያ እውነት መስሎኝ ነበር ሰዉ እንደተረዳው ነበር የመሰለኝ እና ሙሉውን ሰማሁት መንሱር ያለው እንደዚ አይነት ወሬዎች ይናፈሳሉ ሰዎች እንደዚ እያሉ ነው ነው ያለው። ከዛ በኋላ ያወራው ስለ FIFA ሳይሆን ስለ Argentina Football Federation ነበር እነሱ በ ሜሱ ጉዳይ ምን ያህል ትርፋማ እንደሆኑ እና ሜሲ በመኖሩ መጀመርያ ከነበራቸው ስፖንሰሮች አሁን መጨመር የ ሜሲ አስተዋጾ እንዳለው ነው ያወራው።ምን አለ መሰላቹ የ አርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ የሆነ እዳ ውስጥ ነበር የነበረው ሜሲ እና አርጀንቲና ዋንጫዎችን ማሸነፍ እስኪጀምሩ ድረስ ከፍተኛው ስፖንሰሮችን መሳብ የቻለው ገቢ ማስገባት የቻለው ደግሞ ሜሲ ነው ከ ማልያ ሽያጭ ከ ስፖንሰር ከ ማስታወቅያዎች አሁን ከ $100M በላይ ገቢ በአመት ውስጥ ማስገባት ችሏል። ከፍተኛ ገቢ ያስገባም ፌዴሬሽን ሆኗል የ አርጀንቲና በ ሜሲ መኖር ነው ይሄ የመጣው ነው ያለው እና ሰዎች ቀጥታ የተቆረጠውን ብቻ ሰምተው ሚሲ ለ ቢዝነስ ስለሚመች FIFA ለ አርጀንቲና ከመጀምርያው ጀምሮ ቀላል ምድብ እና አሁንም በ ጥሎ ማለፉ ቀላል ቡድኖች እንዲደርሱት አድርጓል የሚል አረዳድ ተረድተውታል እናም ያስቃል ሙሉውን ከሰማቹት መንሱር ያወራው ስለ Argentina Football Federation ነው። 😂ህዝቤ ግን መንጋ ነው ወደተነዳበት መሄድ ነው ቲክቶክ ጀምሬ ላሯሩጠው መሰለኝ ይሄን ማህበረሰብ ምን ታስባላቹ 👀 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Both side liqudity taken😁
Both side liqudity taken😁

Watch out Crypto Traders‼️

Repost from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor's 'Strategy' launches a Bitcoin Monetization Program that allows the company to sell $BTC to fund ope
+1
JUST IN: Michael Saylor's 'Strategy' launches a Bitcoin Monetization Program that allows the company to sell $BTC to fund operations. @WatcherGuru