ASTU Network ®️
Ir al canal en Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
Mostrar más4 769
Suscriptores
+724 horas
+1307 días
+25330 días
Archivo de publicaciones
4 768
በግቢው የሚገኙ የተማሪ ዶርምተሪ ህንፃዎች የመብራት አምፖል እድሳት እየተደረገላቸው ይገኛል። በተለያየ ምክንያት የተበላሹ እና መስራት ያቆሙ አምፖሎች በአዲስ እየተተኩ ይገኛሉ።
|➲| @ASTU_Network
4 768
አንድ የአምስተኛ አመት ወንድ ተመራቂ ተማሪ የሴት ተማሪዎች ዶርም ብሎክ B316 ገብቶ አንድ ላፕቶፕ እና ሶስት ሳምሰንግ የሞባይል ስልኮችን የሰረቀ ሲሆን ፣ ድርጊቱን ሲፈጽም እጅ ከፍንጅ ሊያዝ ችሏል።
በወንጀሉም ተጠያቂ በመሆን ፍርድቤት የቀረበ ሲሆን ፣ ፍርድቤቱም ዘጠኝ አመት ከስምንት ወር እንዲታሰር ወስኖበት ማረሚያ ቤት ገብቷል።
😞💔😔
|➲| @ASTU_Network
4 768
Repost from 𝗡𝗜𝗕 𝗧ech
+3
✅Payment ልከያለው check አድርጉ⁉️
✅አሁንም #Me_pass መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ መጀመር ትችላላችሁ
➡️account create ስታረጉ 100 birr
➡️አንድ ሰዉ invite ስታረጉ 150 birr እየከፈልን ነው
ያልገባቹ ነገር ካለ የተዘጋጀ video ስላለ ከታች በማስቀምጥላችሁ username Contact አርጉኝ✅
🟥ለበለጠ መረጃ channel join አርጉ
📱Username = @Swenib1✅
📍Join us:
@E_hubTech✅
@E_hubTech✅
4 768
#ECE #ECIC
ECIC Telegram Channel Officially Launched! 🚀
➕ https://t.me/ECIC_ASTU|➲| @ASTU_Network
4 768
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Type-C Earphone!
➦ Clear Sound Quality
➦ Powerful Bass
✅ Condition: New packed! 🤗
💰 Price: 400ETB
DM: Type—CEarphone
@Astu_marketplace
4 768
📢 IMPORTANT: Student Satisfaction Survey (SSS) 📢
Attention all students,
Completion of this survey is mandatory and of the highest importance.
The Education and Training Authority (ETA) is currently evaluating our institution, and student feedback is the most important part of this process. Help us improve your learning experience by filling out the Student Satisfaction Survey. This is your chance to be heard on the quality and relevance of your courses.
⚠️ This is a requirement for every student. Please complete the form immediately to ensure our institution remains compliant with accreditation mandates.
Your honest and thoughtful responses will contribute directly to the future of our institution.
🔗 CLICK HERE TO COMPLETE THE FORM
4 768
#Fun
እኔም አርበኛ ነኝ። ኢትዮጵያ ውስጥ በህይወት መኖር መቻል በራሱ አርበኝነት ነው። ስለዚህ ነገ ቀኔ ነው 😁
|➲| @ASTU_Network
4 768
Urgent Notice: Overlap Checking
Dear Students,
Warm greetings. This is an urgent reminder: please check any overlapped schedules and report them to the Registrar Office in written format (on paper) no later than 4:00 local time, tomorrow.
Share this information with your classmates immediately.
Late submissions will not be considered.
Anyone who fails to report on time will take full responsibility for the consequences.
Thank you for your cooperation.
Sincerely
|➲| @ASTU_Network
4 768
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የምግብ አገልግሎት የሚረከብ ብሔራዊ ተቋም ሊቋቋም ነው።
የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ያለውን የተማሪዎች የምግብ አገልግሎት በበላይነት የሚመራ ብሔራዊ ተቋም ለማቋቋም እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። ይህ አዲስ ፖሊሲ ዩኒቨርሲቲዎች ከዕለት ተዕለት የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት ኃላፊነት ተላቀው ትኩረታቸውን በትምህርት ጥራትና በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ እንዲያደርጉ የታለመ ነው።
ትምህርት ሚኒስቴር የግዥ የምግብ ዝግጅት እና ስርጭት ስራዎችን በማዕከል ደረጃ የሚመራ ብሔራዊ የምግብ ኤጀንሲ ለማቋቋም የሚያስችል የፖሊሲ ሰነድ እያዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ኮራ ቱሹኔ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደገለጹት "በአሁኑ ወቅት የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ ከማተኮር ይልቅ ጊዜያቸውን በተማሪዎች የምግብ አገልግሎት አስተዳደር ላይ እያባከኑ ይገኛሉ" ብለዋል።
ሚኒስቴሩ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ወጥ የሆነ የምግብ ዝርዝር (standardised menu) ተግባራዊ ያደረገ ሲሆን አዲሱ ተቋም ደግሞ የአገልግሎት ጥራትንና ቅልጥፍናን ለማሻሻል ይረዳል።
ሚኒስቴሩ እ.ኤ.አ. በ2024 ለአንድ ተማሪ የሚመደበውን የቀን የምግብ በጀት ከ22 ብር ወደ 100 ብር ማሳደጉን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት አንድ ተማሪ በአራት ዓመት የዩኒቨርሲቲ ቆይታው ለምግብ ብቻ 140,000 ብር ገደማ የወጪ መጋራት እንዲከፍል ይጠበቃል።
ይህ ዕቅድ በአሁኑ ወቅት በሚኒስቴሩና በከፍተኛ ትምህርት ባለድርሻ አካላት መካከል ውይይት እየተደረገበት ያለ ሲሆን የአተገባበር ጊዜውና የተቋሙ አደረጃጀት ዝርዝር መረጃዎች ወደፊት ይፋ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የዜናው ባለቤት birrmetrics.com
4 768
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
#HalfLife
Well CSEs 😁
ኮዱን run ማድረጊያውንም ብታካትቱ ጥሩ ነበር 🤭... lol 😸
.
4 768
#Ad
በየሁለት ደቂቃው 100 ብር ይስሩ ናሽናል ID በመጠቀም በMeta Earth
የእኛን invitation code ተጠቅማቹ verify ስታረጉ በአንድ ሰው 100 ብር እንከፍላለን ማለትም
በ2 ሰው = 200 ብር
በ5 ሰው = 500ብር
በ10 ሰው = 1000 ብር እያለ ይቀጥላል ...
አፑን ለማውረድ :- https://i.mec.me/?c=kl1ug4x8
የእኛ Invitation code :
kl1ug4x8
ሰው ጋበዛቹ ወይም እራሳቹ verify
ካረጋቹ ቡሃላ በNational ID ከVideo አጠገብ እንዳለው አይነት screenshoot ነው ምትልኩልን ወደዚህ አካውንት @Alwaysyitba ስትልኩ ከ telebirr አካውንታቹ ጋር ላኩልን አረጋግጠን በፍጥነት ምንከፍላቹ ይሆናል።
የካንፓስ ተማሪዎች በደንብ ተጠቀሙበት ቢያንስ በአንድ ዶርም ብዙ National ID ማግኘት ትችላላቹ።
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
