ASTU Network Ⓝ
الذهاب إلى القناة على Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
إظهار المزيد6 473
المشتركون
+2224 ساعات
+537 أيام
+26530 أيام
أرشيف المشاركات
6 471
+1
#ማስታወቂያ‼️
የፓርላማ አባል ለመሆን ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
#BEEKSISA‼️
Barattoota miseensa paarlaamaa galmooftan maraaf.
➦©️ Bam StudU
|➲| @ASTU_Network
6 471
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
+1
These random paintings on the dorm walls, which you can't just ignore 🎨👌🔥
"ጥበብ ያለቦታዋ ፈሰሰች 🫠" 😅
.
6 471
#Tigray
ትምህርት ሚኒስቴር ከትግራይ ክልል ወደሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ለተዘዋወሩት ተማሪዎች የመጨረሻውን ማስታወቂያ ከለቀቀ በኋላ ብዙ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎቹ ይፋዊ ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ።
ይህንንም በማስመልከት "መቼ ነው የምንገባው?" የሚል ጥያቄ በውስጥ መስመር በብዛት እየተጠየቀ ነው።
ASTU ጉዳዩን በተመለከተ ለመጨረሻ ጊዜ ይሄንን ማስታወቂያ ካወጣ በኋላ ሌላ በይፋ ያለው ነገር የለም። ሌሎቹ ዩኒቨርስቲዎች በይፋ ጥሪ እያደረጉ ስለሆነ የASTUም ተመሳሳይ ይሆናል ተብሎ ይገመታል።
ዩኒቨርስቲው በአጭር ጊዜ ውስጥ ይፋዊ ጥሪ ያደርጋል ብለን እንጠብቃለን። እስከዚያው በትዕግሥት ጠብቁ! 🙏
|➲| @ASTU_Network
6 471
Repost from ASTU Network Ⓝ
#🆔 #FYI
🪪 መታወቂያ የጠፋባችሁ እና መቀየር የምትፈልጉ ማለትም (መታወቂያችሁ የተበላሸባችሁ) ተማሪዎች ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች 👆
#1-3: መታወቂያ ለጠፋባችሁ
#4: ማስቀየር ለምትፈልጉ
©️ ሬጅስትራር ጽ/ቤት 🌚
|➲| @ASTU_Network
6 471
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
💁🏻♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🔰 Mouse
🖱 Wired Mouse
🖱 Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
🎧 AirPods
➦ Airpods Pro USA
➦ Pro 5S
➦ Pro 5S 🆕
➦ TWS i12
🎧 Earphones
➦ Ruggas
➦ Vivo
➦ Samsung
➦ AKG | Type-C
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ Earphone Cable (AUX-AUX)
➦ OTG
🔌 Mobile Chargers ⚡️
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W Super Fast Charger
➦ Samsung 65W Super Fast Charger
➦ T-max Charger
➦ Pike Mobile Charger
➦ iPhone Charger Original
💻 PC Stand
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
6 471
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
+1
These random paintings on the dorm walls, which you can't just ignore 🎨👌🔥
"ጥበብ ያለቦታዋ ፈሰሰች 🫠" 😅
.
6 471
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
+1
These random paintings on the dorm walls, which you can't just ignore 🎨👌🔥
"ጥበብ ያለቦታዋ ፈሰሰች 🫠" 😅
.
6 471
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+2
💻 HP Laptop
Processor: 13th Gen | Core i7
RAM: 16GB
Storage: 1TB
OS: 64-bit
Graphics Card: 128MB
Condition: Almost new (2 weeks used)
DM: 💻PC
@Astu_marketplace
6 471
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+1
TOSHIBA PC 💻
RAM: 6
Storage: 700GB HDD
Gen: 4th | Core i3
DM: TOSHIBA
@Astu_marketplace
6 471
⚠️#Warning‼️🚨
ከግቢ ስትወጡ የግቢ መታወቂያ እና ፋይዳ መያዝ አትርሱ፤ በተለይ ወንዶች።
ውጪ አታምሹ፤ በተቻላችሁ መጠን ቶሎ ወደግቢ ግቡ!
You know why!
ለህይወታችሁ ተጠንቀቁ!!!
|➲| @ASTU_Network
6 471
#ADD_DROP
የአንዳንድ ዲፓርትመንት ኮርስ እና instructor ገብቷል። የአንዳንዱ ኮርስ ብቻ ገብቶ instructor አልገባም። የአንዳንዱ ደግሞ ኮርሱም instructorም አልገባም።
ማብቂያው ነገ ስለሆነ እስከ ነገ ይስተካከላል ተብሎ ስለሚጠበቅ እስከሚስተካከል ጠብቁ።
|➲| @ASTU_Network
6 471
Dear 4th- and 5th-Year Students of CoEEC,
Please check your internship grades on the e-Student portal. If your internship grade has not been coded or is not displayed, please report the issue to the College Registrar’s Office as soon as possible for follow-up and necessary action.
CoEEC College Registrar’s Office
6 471
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
Bruhhh you're on another level 😭🗿😭
አይ የዘንድሮ ፍሬሽ 😂
Create your own happiness ń enjoy ማለት ይሄ ነው ✌️😁። ደስታህን ሩቅ ቦታ አትፈልገው። እዛው አንተው አካባቢ ነው ያለው ይላል አንድ motivational speaker 😅
.
