es
Feedback
DBU INSIDER

DBU INSIDER

Ir al canal en Telegram

Voice and ear of deberberhan university community. a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.

Mostrar más
6 507
Suscriptores
+1824 horas
+2427 días
+87530 días
Archivo de publicaciones
እኔ የሚገርመኝ ደግሞ መርጌቶች ለሀብት ምናምን እያሉ ፖስት ሲያደርጉ 😁

😁

አንድ ነገር ላስታውሳቹ አንድ ሰው በአንድ ስራ እውነት ሚሊዮኖችን እያገኘ ቢሆን ኖሮ እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ኮርስ ለመሸጥ አይሞክርም ነበር ። Don’t get scammed ‼️ ነቃ ደንገጥ በሉ @DBUINSIDER @DBUINSIDER

📌ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር የ«Star Pay» ዲጂታል የክፍያ ቴክኖሎጂን አስተዋወቀ፡፡  (መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም)፡- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት ጋር በመተባበር የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሥራ ሀላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደብረ ብርሃን ዲስትሪክት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት አገልግሎትን ለማዘመን እና አሰራርን ለማቅለል የሚያስችል የ«Star Pay» ዲጂታል የክፍያ ቴክኖሎጂን አስተዋወቀ፡፡ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) በመርሃ ግብሩ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለጹት፤ በዩኒቨርሲቲው ስር የሚገኘው የሃኪም ግዛው ሆስፒታል አጠቃላይ የክፍያ ስርዓት እስከ አሁን በግንባር (በማንዋል) ይከናወን እንደነበር አብራርተዋል። ይህም  የአሰራር ዘይቤ ለተለያዩ እንግልቶችና ችግሮች ይዳርግ እንደነበር ጠቅሰው፣ ችግሩን ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመፍታት ላለፉት ሁለት እና ሶስት ዓመታት ጥረት ሲደረግ መቆየቱን ገልጸዋል።በመሆኑም  ከአገልግሎት ሰጪው ድርጅትና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በተደረገው ቅንጅታዊ አሰራር መፍትሔ ላይ መደረሱን የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፣ «Star Pay» የጊዜ እና የጉልበት ብክነትን በእጅጉ የሚቀንስ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መሆኑን በማስገንዘብ ተሳታፊዎች አጠቃቀሙን በትኩረት እንዲከታተሉ በመጋበዝ መርሃ ግብሩን በይፋ አስጀምረዋል። በመቀጠል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሮቤል ጨበር ባደረጉት ንግግር፤ ዩኒቨርሲቲው ባደረገው አጋርነት ምስጋና አቅርበዋል። ባንኩ ከ«Credit Access» እና «Digital Ethiopia» ጋር በመተባበር የሚያወጣቸውን የዲጂታል ምርቶችና አገልግሎቶች ከፍተኛ ተቋማትና ህብረተሰቡ እንዲጠቀሙበት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባንኩ የሚያስተዋውቃቸውን ዲጂታል አሰራሮች ሙሉ በሙሉ በፋይናንስ ባለሙያዎቹ አማካኝነት ተግባራዊ በማድረግ ረገድ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ተቋም መሆኑን ገልጸው፣ ይህን አዲስ «Star Pay» ቴክኖሎጂም በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሙሉ ትግበራ ለማስገባት የአጠቃቀም መመሪያዎችን በትኩረት መከታተል እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል። በዕለቱም የ«Merchant Onboarding Supervisor & Relationship Manager» የሆኑት አቶ ናትናኤል ጃኖ በበይነ-መረብ (ኦንላይን) አማካኝነት ስለ «Star Pay» ቴክኖሎጂ ምንነት፣ አስፈላጊነት እና አተገባበር ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያና ገለጻ አቅርበዋል። ከቀረበው ገለጻ በኋላ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) መሪነት ሰፊ ውይይት የተካሄደ ሲሆን፣ ከተሳታፊዎች ለተነሱ በርካታ ጥያቄዎችና አስተያየቶች በፅሁፍ አቅራቢው እና በዲስትሪክቱ የፋይናንስና ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶበት መርሃ ግብሩ በስኬት ተጠናቋል። @DBUINSIDER @DBUINSIDER

For first year students ‼️ በልዩ ምክንያት ትምህርት ክፍል ምርጫ ያላገኛችሁት ተማሪዎች በአስቸኳይ ዛሬ ረጅስተራል ቢሮ ቁጥር 6 እንድትሄዱ እናሳስባለን። @DBUINSIDER @DBUINSIDER

#MoE በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። @DBUINSIDER @DBUINSIDER

🍔 ክሪስፒ እርጥብ ቤት🍹 ለእርጥብ አፍቃሪያን በሙሉ 🔥እነሆ ላለፉት 🤩 አመታት በጣፋጭ እርጥቡ ምታዉቁት ክሪስፒ እርጥብ ቤት በአዲሱ ዘመን በማራኪ አቀራረብ እና በልዩ ጣዕም በአዲስ መልክ ወደ እናንተ መመለሱን ስንገልፅ በ ታላቅ ደስታ ነዉ ። ✅Normal እርጥብ ፣ ✅Special እርጥብ ፣ ✅እርጥብ በካቻፕ ፣ ✅እርጥብ በአቡካዶ፣ የፈለጉጥን በ ግሩም ጣዕም እኛ ጋር ለ ካምፓሳችን ተማሪዎች ጥናቱን ትንሽ ገታ📖 አድርገዉ ከጓደኞቻችሁ ጋር ይምጡ ይገባበዙ ከትሁት መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን 🤝 " 🔥ክሪስፒ is Back🔥" አድራሻችን :- ዩኒቨርሲቲ ታክሲ ተራ እንደዚሁም ቀድመዉ ከስር በሚገኘዉ ስልክ ደዉለዉ ማዘዝ ይችላሉ 📞 +251 901633037 @DBUINSIDER @DBUINSIDER

Department cutt point updated.pdf0.29 KB

1 ምደባ  ያላገኛችሁ  ተማሪዎች  ሬጅስትራር   ቢሮ  ቁጥር  06 ሄዳችሁ  በጸሑፍ  ማመልከት  አለባችሁ፡፡ 2.  በሕጉ  መሰረት  ምርጫ  መርጣችሁ   ቅሬታ  ያለባችሁ ተማሪዎች  በየኮሌጃችሁ  በጸሑፍ እስከ ሰኞ 4፡00 ብቻ   ማመልከት  አለባችሁ፡፡ 3. ሌሎች ምደባውን ያገኛችሁት ተማሪዎች ወደየ ትምህርት ክፍላችሁ ሄዳችሁ እንድትመዘገቡ እና ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳስባለን። መልካም የትምህርት ግዜ ይሁንላችሁ!!

For 1st year students ‼️ 1 ምደባ ያላገኛችሁ ተማሪዎች ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 06 ሄዳችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡ 2. በሕጉ መሰረት ምርጫ መርጣችሁ ቅሬታ ያለባችሁ ተማሪዎች በየኮሌጃችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡ ለምሳሌ .፡- የማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ማሕበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ማመልከት አለባችሁ፡፡

ተመስግናቿል ‼️ የምስጋና እና የአክብሮት መግለጫ ከ ተማሪ ነገሠ ይቻለዋል በነበረብኝ ከባድ የኩላሊት ህመም ምክንያት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና አድርጌ ሙሉ ጤንነቴን መልሼ ለዚህ ላበቃኝ
ተመስግናቿል ‼️ የምስጋና እና የአክብሮት መግለጫ ከ ተማሪ ነገሠ ይቻለዋል በነበረብኝ ከባድ የኩላሊት ህመም ምክንያት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና አድርጌ ሙሉ ጤንነቴን መልሼ ለዚህ ላበቃኝ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋናዬ ይድረስ። በመቀጠልም ህይወቴን ለማትረፍ በፀሎት፣ በሀሳብና በገንዘብ ከጎኔ ለቆማችሁ በሙሉ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በተለይም ህክምናዬ እንዲሳካ ላደረጉልኝ ከፍተኛ ድጋፍ ለሚከተሉት አካላት የላቀ ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለሁ፡- 🙏 ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አስማረ እና ለፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ባዩ — ላሳዩት አባታዊ ድጋፍና ትኩረት፤ 🙏ለተማሪዎች ክሊኒክ ሰራተኞች (ለዶክተር ነጋ) እና ለሀኪም ግዛው ሆስፒታል ሰራተኞች (ለዶክተር ዘመድ እና ዶክተር ዮሐንስ)፣ለኢትዮጵያ ጤና ተማሪዎች ማህበር EHPSA — ላደረጉልኝ የህክምና እንክብካቤ እና ትብብር፤ 🙏ለተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት (በተለይም ለአቶ ጊዜው ፈጠነ) — ህክምናውን በጥሩ ሁኔታ እንድከታተል ላደረጉት ብርቱ ጥረት፤ 🙏ለዩኒቨርሲቲው ሰላምና ደህንነት (ለሳጅን አበበ) — ላደረጉት ጥበቃና አጋርነት፤ 🙏ለሴቶችና ህፃናት ዳይሬክቶሬት (ለአድስ አስፍው ወሰን) — ስፖንሰር በማፈላለግ ላደረገችው ያልተጠበቀ effort፤ 🙏ለ DBU Daily News፣ Ambashaw TV ፣ DBU Insider፣ DBU Students Voice፣ — መረጃ በማሰራጨትና ገንዘብ በማሰባሰብ ላደረጉት የጎላ አስተዋጽኦ። 🙏ለህግ ተማሪዎች ማኅበር፣ ተማሪ ፖሊስ፣ ተማሪዎች ህብረት እና በጎ አድራጎት ክበብ፤ 🙏ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ ሰራተኞች፣ ለማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ፣ ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል እና ለደብረ ብርሃን ህዝብ — ላሳዩኝ ደግነትና አጋርነት፤ ምንጭ :- Dbu students voice

☕️ አሀዱ ቁርስ ቤት 🍔 🎉 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት እና አዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ፩ዱ ቁርስ ቤት 📖 አዲሱን የትምህርት ዘመን በጣፋጭ ቁርሳችን ይጀምሩ ይላ
+3
☕️  አሀዱ ቁርስ ቤት  🍔   🎉 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት እና አዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ፩ዱ ቁርስ ቤት 📖 አዲሱን የትምህርት ዘመን በጣፋጭ ቁርሳችን  ይጀምሩ ይላችሁአል🍳 ☕ ፩ ቁርስ ቤት አዲሱን ዓመትና አዲሱን የትምህርት ዘመን ምክንያት በማድረግ ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ Contrat ተጠቃሚዎቻችን በሙሉ በሁሉም የምግብ ዝርዝሮች ላይ  በ1️⃣0️⃣Birr🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 ማስጠቀማችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ። ከዚህ ተጨማሪ አዲሱን እና ጣፋጩን           👉 እርጥብ በፍላፍላችንን በታላቅ ቅናሽ ✅ በ1⃣🤩🤩ብር ብቻ ማቅረባችን አይረሳ። ፩ዱ ቁርስ ቤት  ☕️  🌮 🍰🍴 አድራሻ :-  ከግቢ በዋናዉ በር ወጣ እንዳላችሁ አደባባዩ ፊት ለ ፊት።        📞+251 946131419 አዲስ ዓመት፣ አዲስ የትምህርት ዘመን፣ አዲስ ጉልበት ፣ ልዩ ጣዕም ! ! 💪🍽️ @DBUINSIDER @DBUINSIDER

Repost from Dbu students voice
የተማሪ ህብረት ምርጫ ሊደረግ እንደሆነ መረጃ እጃችን ላይ ገብቷል። Students Voice የታገለችለት እና እየታገለችለት የሚገኘው የተማሪዎች የውክልና ጥያቄ መፍትሄ የሚያገኝበት እድል ከፊታችን እየመጣ ይመስላል። የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጉዳዩን በትኩረት እየሰራበት እንደሆነም ደርሰንበታል። ምርጫው ግልፅ እና ፍትሀዊ እንዲሆን ቻናላችን የበኩሏን እየተወጣች ትቀጥላለች። በዚህ አጋጣሚ DBU insider በተማሪ ህብረት ዙሪያ ላደረጋቸው አስተዎፅኦ ምስጋና ሰጥተን ማለፍ እንፈልጋለን! @dbudbu11

ኧረ ሞጣ 😂😂

ኢትዮጵያ vs ሴኔጋል dstv ክፍት ስለሆነ ማየት ትችላላችሁ

ጥሪ በማታ መርኃግብር ሬሜዲያል መማር ለምትፈልጉ‼️
ጥሪ በማታ መርኃግብር ሬሜዲያል መማር ለምትፈልጉ‼️

People always try to tear down what they can't reach . ☹️

the most gorgeous girl in Debre Berhan University history ❓ Any ways To look at a masterpiece like this and not appreciate it
the most gorgeous girl in Debre Berhan University history ❓ Any ways To look at a masterpiece like this and not appreciate it is simply denying the Creator’s finest work. Absolute perfection 👌 (Miss DBU 👸) @DBUINSIDER @DBUINSIDER

Urgent Notice Dear other social Science, other Natural Science, Pre-Engineering, and Computing Science Students, You are required to complete your department choices by tomorrow, 19/01/2019 E.C., at 11:30 LT. If you have any difficulties with your department choice, NG cases, or other related issues, please contact your respective college for assistance. If you need further support, please visit the Registrar's Office, Room F1, No. 6. Thank you for your cooperation. Source Dbu freshman 2018

Notice ‼️ 1/ ከተመዘገባችሁበት ጊዜ ጀምሮ ክፍያ ስለሚፈፀም ካፌ መመገብ አትችሉም 2/ የመጀመርያ ወር ክፍያ ስለሚዘገይ የራሳችሁን ጥንቃቄ አድርጉ 3/ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት 2:30 -5:00 ከሰዓት ከ 7:30 - 10:00 ነው ።