DBU INSIDER
Ir al canal en Telegram
Voice and ear of deberberhan university community. a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.
Mostrar más6 507
Suscriptores
+1824 horas
+2427 días
+87530 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+31
en 1 canales
septiembre '26
+900
en 3 canales
Get PRO
agosto '26
+144
en 3 canales
Get PRO
julio '26
+102
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+198
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+162
en 2 canales
Get PRO
abril '26
+542
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+159
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+248
en 2 canales
Get PRO
enero '26
+151
en 2 canales
Get PRO
diciembre '25
+186
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+439
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+707
en 2 canales
Get PRO
septiembre '25
+173
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+63
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+115
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+164
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+144
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+119
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+345
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+486
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+452
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+722
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+345
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+336
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+90
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+79
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+27
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+43
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+30
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+33
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+25
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+24
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+449
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 02 octubre | +11 | |||
| 01 octubre | +20 |
Publicaciones del Canal
📌ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር የ«Star Pay» ዲጂታል የክፍያ ቴክኖሎጂን አስተዋወቀ፡፡
(መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም)፡-
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት ጋር በመተባበር የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሥራ ሀላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደብረ ብርሃን ዲስትሪክት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት አገልግሎትን ለማዘመን እና አሰራርን ለማቅለል የሚያስችል የ«Star Pay» ዲጂታል የክፍያ ቴክኖሎጂን አስተዋወቀ፡፡
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) በመርሃ ግብሩ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለጹት፤ በዩኒቨርሲቲው ስር የሚገኘው የሃኪም ግዛው ሆስፒታል አጠቃላይ የክፍያ ስርዓት እስከ አሁን በግንባር (በማንዋል) ይከናወን እንደነበር አብራርተዋል። ይህም የአሰራር ዘይቤ ለተለያዩ እንግልቶችና ችግሮች ይዳርግ እንደነበር ጠቅሰው፣ ችግሩን ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመፍታት ላለፉት ሁለት እና ሶስት ዓመታት ጥረት ሲደረግ መቆየቱን ገልጸዋል።በመሆኑም ከአገልግሎት ሰጪው ድርጅትና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በተደረገው ቅንጅታዊ አሰራር መፍትሔ ላይ መደረሱን የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፣ «Star Pay» የጊዜ እና የጉልበት ብክነትን በእጅጉ የሚቀንስ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መሆኑን በማስገንዘብ ተሳታፊዎች አጠቃቀሙን በትኩረት እንዲከታተሉ በመጋበዝ መርሃ ግብሩን በይፋ አስጀምረዋል።
በመቀጠል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሮቤል ጨበር ባደረጉት ንግግር፤ ዩኒቨርሲቲው ባደረገው አጋርነት ምስጋና አቅርበዋል። ባንኩ ከ«Credit Access» እና «Digital Ethiopia» ጋር በመተባበር የሚያወጣቸውን የዲጂታል ምርቶችና አገልግሎቶች ከፍተኛ ተቋማትና ህብረተሰቡ እንዲጠቀሙበት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባንኩ የሚያስተዋውቃቸውን ዲጂታል አሰራሮች ሙሉ በሙሉ በፋይናንስ ባለሙያዎቹ አማካኝነት ተግባራዊ በማድረግ ረገድ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ተቋም መሆኑን ገልጸው፣ ይህን አዲስ «Star Pay» ቴክኖሎጂም በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሙሉ ትግበራ ለማስገባት የአጠቃቀም መመሪያዎችን በትኩረት መከታተል እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።
በዕለቱም የ«Merchant Onboarding Supervisor & Relationship Manager» የሆኑት አቶ ናትናኤል ጃኖ በበይነ-መረብ (ኦንላይን) አማካኝነት ስለ «Star Pay» ቴክኖሎጂ ምንነት፣ አስፈላጊነት እና አተገባበር ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያና ገለጻ አቅርበዋል።
ከቀረበው ገለጻ በኋላ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) መሪነት ሰፊ ውይይት የተካሄደ ሲሆን፣ ከተሳታፊዎች ለተነሱ በርካታ ጥያቄዎችና አስተያየቶች በፅሁፍ አቅራቢው እና በዲስትሪክቱ የፋይናንስና ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶበት መርሃ ግብሩ በስኬት ተጠናቋል።
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER
| 2 | For first year students ‼️
በልዩ ምክንያት ትምህርት ክፍል ምርጫ ያላገኛችሁት ተማሪዎች በአስቸኳይ ዛሬ ረጅስተራል ቢሮ ቁጥር 6 እንድትሄዱ እናሳስባለን።
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER | 1 953 |
| 3 | #MoE
በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER | 1 453 |
| 4 | 🍔 ክሪስፒ እርጥብ ቤት🍹
ለእርጥብ አፍቃሪያን በሙሉ 🔥እነሆ ላለፉት 🤩 አመታት በጣፋጭ እርጥቡ ምታዉቁት ክሪስፒ እርጥብ ቤት በአዲሱ ዘመን በማራኪ አቀራረብ እና በልዩ ጣዕም በአዲስ መልክ ወደ እናንተ መመለሱን ስንገልፅ በ ታላቅ ደስታ ነዉ ።
✅Normal እርጥብ ፣
✅Special እርጥብ ፣
✅እርጥብ በካቻፕ ፣
✅እርጥብ በአቡካዶ፣
የፈለጉጥን በ ግሩም ጣዕም እኛ ጋር
ለ ካምፓሳችን ተማሪዎች ጥናቱን ትንሽ ገታ📖
አድርገዉ ከጓደኞቻችሁ ጋር ይምጡ ይገባበዙ
ከትሁት መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን 🤝
" 🔥ክሪስፒ is Back🔥"
አድራሻችን :- ዩኒቨርሲቲ ታክሲ ተራ
እንደዚሁም ቀድመዉ ከስር በሚገኘዉ ስልክ ደዉለዉ ማዘዝ ይችላሉ
📞 +251 901633037
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER | 2 858 |
| 5 | Department cutt point updated.pdf | 2 961 |
| 6 | 1 ምደባ ያላገኛችሁ ተማሪዎች ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 06 ሄዳችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡
2. በሕጉ መሰረት ምርጫ መርጣችሁ ቅሬታ ያለባችሁ ተማሪዎች በየኮሌጃችሁ በጸሑፍ እስከ ሰኞ 4፡00 ብቻ ማመልከት አለባችሁ፡፡
3. ሌሎች ምደባውን ያገኛችሁት ተማሪዎች ወደየ ትምህርት ክፍላችሁ ሄዳችሁ እንድትመዘገቡ እና ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳስባለን። መልካም የትምህርት ግዜ ይሁንላችሁ!! | 2 993 |
| 7 | For 1st year students ‼️
1 ምደባ ያላገኛችሁ ተማሪዎች ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 06 ሄዳችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡
2. በሕጉ መሰረት ምርጫ መርጣችሁ ቅሬታ ያለባችሁ ተማሪዎች በየኮሌጃችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡
ለምሳሌ .፡- የማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ማሕበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ማመልከት አለባችሁ፡፡ | 2 906 |
| 8 | ተመስግናቿል ‼️
የምስጋና እና የአክብሮት መግለጫ
ከ ተማሪ ነገሠ ይቻለዋል
በነበረብኝ ከባድ የኩላሊት ህመም ምክንያት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና አድርጌ ሙሉ ጤንነቴን መልሼ ለዚህ ላበቃኝ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋናዬ ይድረስ። በመቀጠልም ህይወቴን ለማትረፍ በፀሎት፣ በሀሳብና በገንዘብ ከጎኔ ለቆማችሁ በሙሉ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
በተለይም ህክምናዬ እንዲሳካ ላደረጉልኝ ከፍተኛ ድጋፍ ለሚከተሉት አካላት የላቀ ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለሁ፡-
🙏 ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አስማረ እና ለፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ባዩ — ላሳዩት አባታዊ ድጋፍና ትኩረት፤
🙏ለተማሪዎች ክሊኒክ ሰራተኞች (ለዶክተር ነጋ) እና ለሀኪም ግዛው ሆስፒታል ሰራተኞች (ለዶክተር ዘመድ እና ዶክተር ዮሐንስ)፣ለኢትዮጵያ ጤና ተማሪዎች ማህበር EHPSA — ላደረጉልኝ የህክምና እንክብካቤ እና ትብብር፤
🙏ለተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት (በተለይም ለአቶ ጊዜው ፈጠነ) — ህክምናውን በጥሩ ሁኔታ እንድከታተል ላደረጉት ብርቱ ጥረት፤
🙏ለዩኒቨርሲቲው ሰላምና ደህንነት (ለሳጅን አበበ) — ላደረጉት ጥበቃና አጋርነት፤
🙏ለሴቶችና ህፃናት ዳይሬክቶሬት (ለአድስ አስፍው ወሰን) — ስፖንሰር በማፈላለግ ላደረገችው ያልተጠበቀ effort፤
🙏ለ DBU Daily News፣ Ambashaw TV ፣ DBU Insider፣ DBU Students Voice፣ — መረጃ በማሰራጨትና ገንዘብ በማሰባሰብ ላደረጉት የጎላ አስተዋጽኦ።
🙏ለህግ ተማሪዎች ማኅበር፣ ተማሪ ፖሊስ፣ ተማሪዎች ህብረት እና በጎ አድራጎት ክበብ፤
🙏ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ ሰራተኞች፣ ለማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ፣ ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል እና ለደብረ ብርሃን ህዝብ — ላሳዩኝ ደግነትና አጋርነት፤
ምንጭ :- Dbu students voice | 3 034 |
| 9 | ☕️ አሀዱ ቁርስ ቤት 🍔
🎉 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት እና አዲሱ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ፩ዱ ቁርስ ቤት 📖 አዲሱን የትምህርት ዘመን በጣፋጭ ቁርሳችን ይጀምሩ ይላችሁአል🍳
☕ ፩ ቁርስ ቤት አዲሱን ዓመትና አዲሱን የትምህርት ዘመን ምክንያት በማድረግ ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ Contrat ተጠቃሚዎቻችን በሙሉ በሁሉም የምግብ ዝርዝሮች ላይ
በ1️⃣0️⃣Birr🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ማስጠቀማችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።
ከዚህ ተጨማሪ አዲሱን እና ጣፋጩን
👉 እርጥብ በፍላፍላችንን በታላቅ ቅናሽ
✅ በ1⃣🤩🤩ብር ብቻ ማቅረባችን አይረሳ።
፩ዱ ቁርስ ቤት ☕️ 🌮
🍰🍴
አድራሻ :- ከግቢ በዋናዉ በር ወጣ እንዳላችሁ አደባባዩ ፊት ለ ፊት።
📞+251 946131419
አዲስ ዓመት፣ አዲስ የትምህርት ዘመን፣ አዲስ ጉልበት ፣ ልዩ ጣዕም ! ! 💪🍽️
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER | 3 083 |
| 10 | የተማሪ ህብረት ምርጫ ሊደረግ እንደሆነ መረጃ እጃችን ላይ ገብቷል።
Students Voice የታገለችለት እና እየታገለችለት የሚገኘው የተማሪዎች የውክልና ጥያቄ መፍትሄ የሚያገኝበት እድል ከፊታችን እየመጣ ይመስላል።
የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጉዳዩን በትኩረት እየሰራበት እንደሆነም ደርሰንበታል።
ምርጫው ግልፅ እና ፍትሀዊ እንዲሆን ቻናላችን የበኩሏን እየተወጣች ትቀጥላለች።
በዚህ አጋጣሚ DBU insider በተማሪ ህብረት ዙሪያ ላደረጋቸው አስተዎፅኦ ምስጋና ሰጥተን ማለፍ እንፈልጋለን!
@dbudbu11 | 2 913 |
| 11 | ኧረ ሞጣ 😂😂 | 1 835 |
| 12 | ኢትዮጵያ vs ሴኔጋል
dstv ክፍት ስለሆነ ማየት ትችላላችሁ | 3 452 |
| 13 | ጥሪ በማታ መርኃግብር ሬሜዲያል መማር ለምትፈልጉ‼️ | 3 578 |
| 14 | People always try to tear down what they can't reach . ☹️ | 3 531 |
| 15 | the most gorgeous girl in Debre Berhan University history ❓
Any ways To look at a masterpiece like this and not appreciate it is simply denying the Creator’s finest work.
Absolute perfection 👌 (Miss DBU 👸)
@DBUINSIDER
@DBUINSIDER | 3 566 |
| 16 | Urgent Notice
Dear other social Science, other Natural Science, Pre-Engineering, and Computing Science Students,
You are required to complete your department choices by tomorrow, 19/01/2019 E.C., at 11:30 LT. If you have any difficulties with your department choice, NG cases, or other related issues, please contact your respective college for assistance. If you need further support, please visit the Registrar's Office, Room F1, No. 6.
Thank you for your cooperation.
Source Dbu freshman 2018 | 3 616 |
| 17 | Notice ‼️
1/ ከተመዘገባችሁበት ጊዜ ጀምሮ ክፍያ ስለሚፈፀም ካፌ መመገብ አትችሉም
2/ የመጀመርያ ወር ክፍያ ስለሚዘገይ የራሳችሁን ጥንቃቄ አድርጉ
3/ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት 2:30 -5:00 ከሰዓት ከ 7:30 - 10:00 ነው ። | 1 |
| 18 | Non cafe መሆን የምተፈልጉ ከ መስከረም 20-25 ድረስ ሪፖርት አድርጉ | 3 881 |
| 19 | የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይፋ ሆኗል።
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 950 ብር ሆኗል፤ 350 ብር ለምዝገባ እና ቀሪው በትምህርት አይነት የፈተና ክፍያ። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር ተደርጓል። 500 ብር የምዝገባ እና 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር የተደረገ ሲሆን፣ 500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተመላክቷል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር ሲሆን፣ 1,000 ብር የምዝገባ እና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 150 ዶላር።
ደንቡ ሌሎች ተቋሙ ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የክፍያ መጠንንም አስቀምጧል።
የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ለማግኘት
➻ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 115 ዶላር።
ምትክ ሰርተፊኬትና የማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት
➻ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 170 ዶላር።
በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል
➻ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 130 ዶላር።
የትምህርት ማስረጃ ለማጣራት
➻ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 75 ዶላር።
ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ለማስላክ
➻ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 50 ዶላር።
(የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።)
@tikvahuniversity | 3 837 |
