es
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

Ir al canal en Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Mostrar más
3 409
Suscriptores
-324 horas
-207 días
-10330 días
Archivo de publicaciones
👊አንድ እርምጃ ወደፊት❗ በብሄር፣ በሀይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በማናቸውም መስፈርት መከባበርና እኩልነትን መርህ ያደረገ፣ ልዩነትን እንደህብራዊ ውበት የሚቀበል፣ በጠንካራ ወንድማማችነትና አንድነ
👊አንድ እርምጃ ወደፊት❗ በብሄር፣ በሀይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በማናቸውም መስፈርት መከባበርና እኩልነትን መርህ ያደረገ፣ ልዩነትን እንደህብራዊ ውበት የሚቀበል፣ በጠንካራ ወንድማማችነትና አንድነት ሁላችንም የምንፈልጋት ድንበር የለሽ ዲጂታል የኢትዮጵያ ግዛት የሚገነባ አዲስ ትውልድ የሚሰባሰበው Ethio Empire Community https://t.me/ethio_empire ላይ ነው። የዚህ #በMusk Empire የተመዘገበው ማህበረሰብ አባል መሆን ከፍተኛ መጠን ያለው #Coinን ጨምሮ በርካታ ጥቅሞች ይኖሩታል:: የማህበረሰቡ አባል ለመሆን በ https://t.me/ethio_empire - Ethio Empire Community እንዲሁም በ http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 musk Empire gameን መቀላቀል ይገባል:: ሁለቱንም ተቀላቀሉ - የበለፀገ ኢምባየር እንገንባ✋ . . . በተያያዘም tgstat.com ባጋራው open data መሰረት 👑ከTop 5 Crypto Projects ከ1-5 ካሉት ውስጥ የመጀመሪያዎቹ አራቱ የእኛ ማህበረሰብ የሚሳተፍባቸው ናቸው:: በዚህም መሰረት በየቀኑ :- 1. Hamster Kombat +334,476 followers (+0.64%) https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId6129149777 2. Dogs +282,162 followers (+4.96%) https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw 3. Major +184,256 followers (+7.40%) https://t.me/major/start?startapp=537114094 4. Musk Empire +141,162 followers (+5.63%) http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ሆነዋል::

#ታላቅ_ስኬት Ethio Empire Community ~~~ በሁላችሁም ስም ባደረግነው ጥረት Ethio Empire Community #በMusk_Empire ተቀባይነት አግኝቶ ተመዝግቧል:: መመዝገቡ ያለው
#ታላቅ_ስኬት
Ethio Empire Community ~~~ በሁላችሁም ስም ባደረግነው ጥረት Ethio Empire Community #በMusk_Empire ተቀባይነት አግኝቶ ተመዝግቧል:: መመዝገቡ ያለው ፋይዳ አዲስ ከሚጀምሩ እና አንዳችሁ ቀጣይ ደረጃ ስትደርሱ በድርጅቱ ለእኔ የሚሰጠኝ #Coin ያህል እኔ ባጋራሁት #link የጀመራችሁ ሁሉ ይደርሳችኋል:: በእውነቱ ይህ ሁላችንንም የሚያስደስት የሚያስተሳስርና ለጋራ እድገት በጋራ እንድንሰራ የሚያነሳሳ ነው:: በተጨማሪም ማናቸውም ጥያቄ ሲኖረን በቀጥታ ከድርጅቱ ምላሽ ማግኘትና በሚያዘጋጇቸው የተለያዩ ፕሮግራሞች እንድንሳተፍ እድልና እውቅና የሚሰጥ ስኬት ነው:: ሁላችንም እንኳን ደስ አለን:: በቀጣይ ተጨማሪ መረጃዎችን በተመዘገበው ቻናል አጋራችኋለሁ:: ከዚህ በኋላ #Musk_Empireን በተመለከተ መረጃዎችን የምንለዋወጠው በተመዘገበው https://t.me/ethio_empire ቻናል ላይ ብቻ ይሆናል:: ስለዚህ የማህበረሰቡ አባላት በአጠቃላይ ቻናሉን ተቀላቀሉ:: ለሌሎችም አጋሩ:: የጋራ ስኬታችን ተጀመረ እንጂ መቆሚያ የለውም:: ይቀጥላል❗ ያልጀመራችሁ ከታች ባለው link ጀምሩ:: አብረን እንደግ❤🙋😻 t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

👆👆#Hamster Daily Combo - 5,000,000 👊 https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId5620020073 . . . #TAPSWAP_CODE 1
👆👆#Hamster Daily Combo - 5,000,000 👊 https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId5620020073 . . . #TAPSWAP_CODE 1 🔃
📱Video title: The dark side of crypto : Top 8 cyber attacks and how to prevent them
Code: 5SP670KR66 👈Click to copy #TAPSWAP_CODE 2 🔃
📱video title: Crypto is not real money! Will cryptocurrency REPLACE fiat money?
Code: parachain 👈Click to copy https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5835552716 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

#Pepe - የምስራች #Pepe በመሰብሰብ ላይ የምትገኙ እንዴት ወደገንዘብ እንደምትቀይሩት ደጋግማችሁ ስትጠይቁ ነበር። ነገር ግን የተሻለ እስክትሰበስቡና እኔም ወደገንዘብ ቀይሬ እስካረጋግጥ ድረስ
#Pepe - የምስራች
#Pepe በመሰብሰብ ላይ የምትገኙ እንዴት ወደገንዘብ እንደምትቀይሩት ደጋግማችሁ ስትጠይቁ ነበር። ነገር ግን የተሻለ እስክትሰበስቡና እኔም ወደገንዘብ ቀይሬ እስካረጋግጥ ድረስ መልስ  ከመስጠት ተቆጥቤ ቆይቻለሁ። ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲሉ መልስ መስጫ ጊዜ ደርሷል። 👌 የዛሬ ሁለት ቀን አካባቢ #ከpepe bot ወደ Binance የላኩት #pepe ቀረ ስል ዛሬ ወደ አካውንቴ ገቢ ሆኗል:: ነገር ግን ግማሽ ያሉን Pepe ከመውሰዳቸውም በላይ ወደ #800 የሚሆን #Diamondም አስከፍለውኛል:: Diamond ደግሞ ጓደኞችን #invite በማድረግ ያውም በአንድ ሰው ሁለት ብቻ የሚሰጥ በመሆኑ ለብዙዎች አስቸጋሪ ነበር:: ይሁንና ችግሩን በመገንዘብ #pepe ያለምንም #Diamond transfer (Exchange) የምታደርጉበት #Button በነገው እለት እንደሚጨምር ይፋ አድርጓል:: (ያጋሩትን ScreenShot ከላይ ተመልከቱ) ስለሆነም ነገ Buttonን ከጨመሩ በኋላ የምትቀይሩበትን ሂደት Step_by_Step አጋራችኋለሁ:: ሆኖም ግን ለExchange የሚጠቀሙበት Blockchain Ethereum (ERC20) እና BNB smart chain (BEP20) ስለሆነ እነዚህን የሚጠቀሙ ዋሌቶች ቢኖራችሁ መልካም ነው:: በዋነኝነት #Binance ነው:: አካውንት የከፈታችሁም ያልከፈታችሁም Varified አድርጉ:: አዲስ ለምትከፍቱ በዚህ link ስትገቡ ሽልማትም ታገኛላችሁ:: https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_CPAODLGS8DS በተጨማሪም #pepe መሰብሰቡ አይቆምም:: ያልጀመራችሁም ጀምሩና እየሰበሰባችሁ ወደ ገንዘብ ቀይሩ🙏 link 👇👇 https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5614427854

ለጥቂቶች ብቻ የነበረው #Blum አሁን ለሁሉም ሰው ክፍት ሆኗል። በተጨማሪም ከዋሌት ጋር የሚገናኝበት አዲስ Button ጨምሯል። ወደመጨረሻው ቢቃረብም ከምንም ትንሽ ይሻላልና ያልጀመራችሁ የምትችሉትን ያህል ሰብስቡ🙋🙏 👇👇👇👇 https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL

Blum
ቀኑ ደርሷል - Blum ከTonkeeper ጋር አገናኙ🙏🤗

🔃Tapswap cinema code 2
Video title: 7 AI tools that will make you rich
Code: infinite 👈Click to copy በዛውም ሳምንታዊ 2,000,000 ታገኛላችሁ

#Tap_Tap - ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎቻችሁ እና የእኔ ምላሽ (+እይታ) ~~~~ 👇#የዓለም_ህዝብ ለምን ወደ #Tap_Tap ይጎርፋል❓ 🙋 ምንም ሚስጥር የለውም፤ ገንዘብ ለማግኘት ነው። ያውም ቀለል
#Tap_Tap - ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎቻችሁ እና የእኔ ምላሽ (+እይታ) ~~~~ 👇#የዓለም_ህዝብ ለምን ወደ #Tap_Tap ይጎርፋል❓ 🙋 ምንም ሚስጥር የለውም፤ ገንዘብ ለማግኘት ነው። ያውም ቀለል ባለ ድካም/እውቀት/ጥረት ገንዘብ ለማግኘት ነው። ቴሌግራም #የክሪፕቶከረንሲ ስርጭት አዲስ ስትራቴጂ አስተዋውቋል። ይህ መንገድ ለዘርፉ ኤክስፐርቶችና ፕሮግራመሮች ቀላል ወደሀብት መወጣጫ መሰላል እንደሆነ ግልጽ የሆነላቸው ወዲያውኑ ነበር። በዚህ ምክንያት የቴሌግራም ተጠቃሚው ወይም #Tap_Tap የሚያደርገው ህዝብ ለማሰላሰልና ለመምረጥ እንኳን በማይችልበት ብዛት እና ፍጥነት ፕሮጀክቶቻቸውን ይዘው በመጉረፍ ላይ ይገኛሉ። አንዱ ከሌላው ልቆና በልጦ ለመገኘትም የተለያዩ አጓጊ ሽልማቶችና ማራኪ ስትራቴጂዎችን መተግበር ተያይዘውታል። ለዚህም ነው በአንዱ ተደንቀን ሳናበቃ በሌላ አፋችንን በእጃችን የምንይዘው። ለምሳሌ ፈር ቀዳጅ የሆነው #Notcoin በአራት ወራት 35 ሚሊዮን ህዝብ ማሳተፉ ተገርመን ሳናበቃ #Hamster_Kombat ሦስት ወራት ሳይሞላ ከ255 ሚሊዮን በላይ አግበስብሷል:: #Tapswap በአራት ወራት ውስጥ ከ65 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አሳትፏል:: ጭራሽ አሁን የመጡት #Major፣ #Dogs፣ #Musk_Empire የመሳሰሉት ደግሞ በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ እየጎረፈላቸው ነው:: ይደንቃል❗ 👇 ሁሉም #የታፕ_ታፕ ጨዋታዎች ወደገንዘብ ይቀየራሉ❓ 🙋ፈጽሞ ሊሆን አይችልም:: ምክንያቱም ከብዛታቸው አንጻር ሁሉም የሚያስፈልጋቸውን ማህበረሰብ (Community) ያገኛሉ ተብሎ አይጠበቅም:: ወደ ገንዘብነት እስኪቀየር ድረስ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መዋእለ ንዋይ የሚጠይቅ ከመሆኑም በላይ በቂ የሆነ ማህበረሰብ ባለማግኘት የሚቀጩም ሊኖሩ ይችላሉ:: ነገር ግን በእርግጠኝነት ገንዘብ የሚሆኑም አሉ:: ለምሳሌ #Hamster_Kombat፣ #Tapswap፣ #Blum፣ #Yes፣ #Major፣ #Dogs እንዲሁም እኔ የማልሳተፍባቸው #Cat፣ #Pixel . . . የመሳሰሉት በእርግጠኝነት ወደ Token (ክሪፕቶ) ይቀየራሉ። በእርግጠኝነት እንድናገር የሚያደርጉኝ ምክንያቶች:- 👌 ከተለያዩ ምንጮችና በተለያዩ መንገዶች ስለፕሮጀክቶቹ ባለቤቶች መንነት ያሰባሰብኳቸው መረጃዎች 👌 ፕሮጀክቱን ለመስራት፣ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ . . . በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ያወጡ መሆናቸው 👉 ለአብነት :- #Hamster - ፕሮጀክቱን በቡድን የጀመሩት በ2013 እንደሆነ የቡድኑ ሰብሳቢ #ለblock.com/ በሰጠው ቃለ ምልልስ ገልጿል። ለዓመታት ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውንና ገንዘባቸውን አፍስሰውበታል። #Notcoin በቀደደው በር ለመግባትም ጊዜ አልወሰደባቸውም። ለማስታወቂያም ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርገዋል። #Major - ሰሞኑን ይፋ የሆነው #Major በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ በየቀኑ የማይታመን ገንዘብ እያወጣ ነው። በዚህም መሰረት ብዙ #Star ያለውን #Coin በመሰብሰብ ከ1ኛ - 100ኛ ላሉት በድምሩ 770 Toncoin (በዛሬ አማካይ ምንዛሪ $5730 USD) በየቀኑ እየከፈለ ይገኛል። ይሄ ቀላል ኢንቨስትመንት አይደለም። በነገራችን ላይ ፕሮጀክቱ በቀናት ውስጥ #list ለማድረግ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ አሳውቀዋል። ይሄን ያህል በየቀኑ እየከፈሉ ብዙ መቀጠል አዋጪ ስለማይሆን የያዙትን ይዘው #list ማድረጋቸው የሚጠበቅ ነው:: 👌 #Varified መሆናቸው ሌላው ተጨማሪ ማረጋገጫ ነው። ከዚህ በፊትም እንደገለጽኩት Telegram ላይ Varified መሆን በጣም ከባድ ነው። ቴሌግራም እምነት የሚጥልባቸውን ብቻ ነው Varify የሚያደርገው። (Varified እና Premium ቴሌግራም እንዳይምታታባችሁ):: በተጨማሪም አብዛኞቹ የቴሌግራምን #Blockchain ለመጠቀም ተፈራርመዋል:: #Toncoin የሰበሰቡ እንዳሉም ይታወቃል:: ስለዚህ Varified ያደረጋቸው፣ Tap ከሚያደርገው ላይ ገንዘብ የወሰዱ (እጥፍ ለማድረግ)፣ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ የሰበሰቡ ፕሮጀክቶች #ገንዘብ ባይሆኑ (ቢያጭበረብሩ) ቴሌግራምን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ለውድቀት ይዳርገዋል:: የህግ ክሶች ሊገጥሙት ይችላሉ። በርካታ ተጠቃሚ ቴሌግራም መጠቀም ሊያቆም ይላል። አዲሱ ክሪፕቶን ወደ ቴሌግራም #web3 ያመጣበት ስኬታማ ተግባር ይሰናከላል። ሌሎችም በርካታ ተያያዥ ችግሮች ቴሌግራም ላይ ይከተላሉ። 🙋 ባለፕሮጀክቶቹ ከፍተኛ ወጪ አውጥተው በርካታ ህዝብ ሰብስበው የበለጠ የሚጠቀሙት በማጭበርበር ሳይሆን ህግን ጠብቀው ማሽበረሰቡን በመጥቀም ነው። እንዳውም በዚህ መልኩ ቢያጭበረብሩ ቅንጣት ትርፍና ጥቅም አያገኙም። በአንጻሩም ወደገንዘብ በመቀየር #ቢሊዮን ዶላሮችን እንደሚያጋብሱ የዘርፉ ትንተናዎች ያረጋግጣሉ። እነዚህና ተያያዥ እውነታዎችን ስናሰላ እኔ የማጋራቸው ፕሮጀክቶች ገንዘብ ስለመሆናቸው ቅንጣት የሚያጠራጥር የለም። ዝም ብዬም ሲጀምሩ የማላጋራውም የራሴን መረጃዎች አሰባስቤ በመተንተን ሚዛን የሚደፋ ድምዳሜ ላይ እስክደርስ ድረስ ነው። በዚህ በኩል እኔ. የማጋራቸውን ጨዋታዎች የጀመራችሁ - በእርግጠኝነት አትቆጩም። በነገራችን ላይ . . . ሁሉም እንደ #Notcoin እንዳትጠብቁ። ዋጋቸው ከዛ የተሻለ እንደሚኖር ሁሉ ያነሰም ይኖራሉ። በተጨማሪም የደቨሎፐሮች፣ ወደቶክን መቀየሪያ . . . እስከ 50% እና 30% የሚወስዱም ሊኖሩ እንደሚችሉ ከወዲሁ መገንዘብ ይገባል። በመጨረሻም . . . ከትናንት ጀምሮ የማጋራው #Musk_Empire ገና መጀመሩ ነው። ወደገንዘብ ስለመቀየሩ ምንም የምሰጣችሁ ሀሳብ የለም። ነገር ግን ማንም #የፕሮግራሚንግ ግንዛቤ ያለው ሰው ፕሮጀክቱ ከፍተኛ እውቀት፣ ጊዜና ገንዘብ እንደወጣበት ለመረዳት አይከብደውም። እስከአሁን ካሉት የTap_Tap ጨዋታዎች እጅግ ግዙፉ ነው። እስከአሁን ካየናቸው ፕሮጀክቶች ምርጥ ምርጥ features ኮርጇል። ስለዚህ Varified ከሆነ ወይም አንድ ደረጃ ከፍ ካለ በኋላ ከምንሯሯጥ ከአሁኑ ከአለም ህዝብ ጋር አብረን ብንጀምር መልካም ነው ከሚል ቅን ሀሳብ በመነሳት ነው - ያጋራኋችሁ። 👌ሲጠቃለል Link ሳጋራ መጀመር አለመጀመር የእናንተ መብት ነው። ከመወሰናችሁ በፊት ራሳችሁ ተጨማሪ መረጃ ሰብስቡ፣ "#ዘገየ ምናምን" እያላችሁ የምትቆጡኝ ነገር ግን እዛው የለመዳችሁበት - በሩቁ። #Musk_Empire http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 #Dogs https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw #Major https://t.me/major/start?startapp=537114094

#የMusk_Empire እለታዊ #Combo ከላይ ባለው ScreenShot ቅደም ተከተል መሰረት ውሰዱ🙌🙏 አዲስ ስለሆነ ችግር ካጋጠማችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉ❤🤗
+2
#የMusk_Empire እለታዊ #Combo ከላይ ባለው ScreenShot ቅደም ተከተል መሰረት ውሰዱ🙌🙏 አዲስ ስለሆነ ችግር ካጋጠማችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉ❤🤗

🆕Tapswap 🔃Tapswap cinema code
Video title: Financial face-off:Bitcoin custody vs Bank accounts
Code: D5784VHPC377 👈Click to copy #Dogs https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት 👆 ❤🤗#Major🤗 https://t.me/major/start?startapp=537114094
የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት 👆 ❤🤗#Major🤗 https://t.me/major/start?startapp=537114094

#Musk_Empireን በአማርኛ ቀይራችሁ ተጫወቱ . . . እስከ አሁን በተለያዩ #Game_Clickers ላይ የነበሩ ምርጥ #Features እና ተሞክሮዎችን በመውሰድ የተጀመረው #Musk_Empire
+4
#Musk_Empireን በአማርኛ ቀይራችሁ ተጫወቱ . . . እስከ አሁን በተለያዩ #Game_Clickers ላይ የነበሩ ምርጥ #Features እና ተሞክሮዎችን በመውሰድ የተጀመረው #Musk_Empire (#Not_Empire) ገጽታውን ወደ #አማርኛ ቀይራችሁ መጫወት ትችላላችሁ:: በዚህም መሰረት መጀመሪያ በ t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ወይም https://t.me/amole_hub ላይ ባለው ተመሳሳይ #link ወደ መጫወቻው በመግባት ከላይ ባለው Screenshot ቅደም ተከተል መሰረት አማርኛ ቀይራችሁ መጫወት ትችላላችሁ:: ❤❤❤❤

#Telegram ተጠቃሚ ናችሁ❓ እንግዲያውስ ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ ውለታ እየከፈለ ነው:: ድርሻችሁን ውሰዱ❗ በቅርብ ቀናት ውስጥ #list በሚደረገው #Dogs ቴሌግራም የተጠቀሙበት ጊዜ ተሰልቶ #C
#Telegram ተጠቃሚ ናችሁ❓ እንግዲያውስ ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ ውለታ እየከፈለ ነው:: ድርሻችሁን ውሰዱ❗ በቅርብ ቀናት ውስጥ #list በሚደረገው #Dogs ቴሌግራም የተጠቀሙበት ጊዜ ተሰልቶ #Coin ይሰጥዎታል:: ሌላ #Tap የለው #Task የለው:: አንድ ጊዜ ብቻ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ድርሻችሁን ውሰዱ🙏🤗 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw ከፍተኛ ዋጋ ይኖረዋል:: ችላ ብላችሁ በቀናት ውስጥ እንዳትቆጩ - እኔ የሰባት ዓመታት ድርሻዬን 4,823 Coin ወስጃለሁ:: እናንተስ❓ ውሰዱና ኮሜንት ላይ አጋሩን🙋🤗

#Musk_Empire ብዙ ሰዎች #Tapswap፣ #Hamster_Kombat፣ #Blum፣ #Yescoin . . . አምልጧቸዋል ማለት ይቻላል። እነዚህ #ጨዋታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበ
+5
#Musk_Empire ብዙ ሰዎች #Tapswap፣ #Hamster_Kombat፣ #Blum፣ #Yescoin . . . አምልጧቸዋል ማለት ይቻላል። እነዚህ #ጨዋታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዛሬ በተለያዩ ቻናሎች እየወጡ ያሉ መረጃዎች #Hamster_Kombat በያዝነው July ወር የመጨረሻ ሳምንት ላይ ወደቀጣይ ምእራፍ ይሸጋገራል። #Tapswapም ከHamster በፊት list እንደማይሆን ገልጿል:: በፈረንጆች ሦስተኛ ሩብ ዓመት list ለመሆንም እቅዱን ይፋ አድርጓል:: ይህም July ሲቀነስ #በAugest ወይም #በSeptember ይሆናል ማለት ነው:: የተቀሩትም ጎን ለጎን list ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል:: አሁን ከጅምሩ ሚሊዮኖች የሚቀላቀሏቸውና የሚያወሩላቸው ተመሳሳይ ጌሞች መጥተዋል:: የአንዳአንዶቹ ዓላማ ማህበረሰብ መሰብሰብ (ጓደኛ invite በማድረግ ) ብቻ ስለሆነ እንደተግደርዳሪ ልጃገረድ ለሚርመጠመጠው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የሚሆኑ አይደሉም:: በሚያሳዝን ሁኔታ ጥሩ ዋጋ እንደሚኖራቸው የሚጠበቁት #Major (star) እና #Dog እንኳን ምንም ያህል ቢቀሰቀስ ሁሉም #ጋቢውን ተጀቡኖ ቆሟል:: እኔም ቢያንስ ከ2,000 በላይ ሰዎች አስጀምራለሁ ብዬ ብፍጨረጨርም ከ500 ሰው በላይ አልተገኘም:: አሁን ልክ #Hamster_Kombat ሁሉም ሊጫወተው የሚችለውና የሚገባው #Musk_Empire ነው:: አጨዋወቱም በአብዛኛው ይመሳሰላል:: ይሁንና #Musk_Empire በእጅጉ የተራቀቀ ነው ማለት ይቻላል:: የጨዋታውን ገጽታ (#interface) በአማርኛ ጨምሮ በበርካታ ቋንቋዎች መቀየር የሚያስችል #Button መኖሩ አንዱ ነው:: እለታዊ #Comboም አለው (የዛሬውን በስክሪንሾት አያይዤላችኋለሁ):: በየእለቱ የሚሰጠው ስጦታም ገራም ነው:: ሳታቋርጡ 28 ቀናት ከተጫወታችሁ በመጨረሻው ቀን 500 ሚሊዮን Coin ትሸለማላችሁ:: ሌሎች ገራም ተግባራትና ውድድሮችም አሉት:: በሂደት እየተረዳነውና እየተማማርን ከእስከአሁኑ የተሻለ እንደምንሰበስብ እጠብቃለሁ:: 🙏#ለጊዜው_እንጀምር 👌 #Musk_Empire t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 #Dog https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw #Major https://t.me/major/start?startapp=537114094

#pepe ን በተመለከተ ብዙ ጥያቄዎች ይቀርባሉ:: በተለይም እንዴት #Withdraw እንደሚደረግ ይጠየቃል:: ይሁንና #Withdraw ለማድረግ #Diamond ከመጠየቁም በላይ #Diamond ለማግኘት
#pepe ን በተመለከተ ብዙ ጥያቄዎች ይቀርባሉ:: በተለይም እንዴት #Withdraw እንደሚደረግ ይጠየቃል:: ይሁንና #Withdraw ለማድረግ #Diamond ከመጠየቁም በላይ #Diamond ለማግኘት የግድ ሰዎችን በራስ link ማስገባት ይጠይቃል:: በአንድ ሰው 2 #Diamond በአንድ ቀን 40 Diamond ብቻ ነበር የሚፈቅዱት:: በዚህ ምክንያት ጥያቄያችሁን መመለስ አስቸጋሪ ነበር:: ይሁንና በሦስት ውስጥ ያለምንም Diamond #Withdrew ማድረግ የሚቻልበት #Feature እንጨምራለን ስላሉ እሱን እንድትጠባበቁ ተጋብዛችኋል:: #dog https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw Who let the DOGS out? #Pepe https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094

Tapswap New code 🤗 unbanked

🙏#የካርድ_ሽልማት_ውጤት 👊 እስከ 10 ሰዓት የተወዳደሩ - 14 🤗 መስፈርቱን ያሟሉ (@usernameማቸው የሚታይ) - 12 📌Username የሌላቸው (ከውድድር ውጭ የተደረጉ) - 2 👊ያሸነፉ 1. @robeticapi - የ400 ብር ሞባይል ካርድ 2. @Bewereket - የ200 ብር ሞባይል ካርድ 3. @Al_quranu_dusturuna - የ50 ብር ሞባይል ካርድ ሆነዋል::
ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ያጋሩትን ማየት ትችላላችሁ::
#አሸናፊዎች ቴሌግራም ላይ (ባጋራችሁበት) - በinbox - Hello ብያችኋለሁ:: አለን በሉ - የካርድ ቁጥራችሁን እልክላችኋለሁ:: 👌

Combo - 5,000,000 👆👆👆
Combo - 5,000,000 👆👆👆

Tapswap አዲስ Code - F9L34V5A

💥5,000,000 USERS We're excited to announce that Musk Empire has surpassed 5 million users! Thank you for being with us! You
💥5,000,000 USERS
We're excited to announce that Musk Empire has surpassed 5 million users! Thank you for being with us! You are the best community!🫶
#Not_Empire t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 🔥Play with me, grow your startup. 💰Earn real money in the $15000 lottery. 💸 +5k coins as your first gift 💵 +25k coins if you have Telegram Premium