ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

AlltechUp.com

AlltechUp.com

前往频道在 Telegram

alltechup.com የቴክኖሎጂ ዓለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

显示更多
6 611
订阅者
+5224 小时
+747 天
+7430 天
帖子存档
በጣም ደስ ብሎኛል . . . ተጽእኖ ፈጣሪነት ወደ ገንዘብ ካልተቀየረ "ውሃ ወቀጣ" ነው:: በርካታ 'ተጽእኖ ፈጣሪ' የሚል ታፔላ የተለጠፈባቸው ወገኖቻችንም እንዲህ ናቸው - ውሃ ወቃጮች:: መሰረታዊ
በጣም ደስ ብሎኛል . . . ተጽእኖ ፈጣሪነት ወደ ገንዘብ ካልተቀየረ "ውሃ ወቀጣ" ነው:: በርካታ 'ተጽእኖ ፈጣሪ' የሚል ታፔላ የተለጠፈባቸው ወገኖቻችንም እንዲህ ናቸው - ውሃ ወቃጮች:: መሰረታዊ ችግራቸው ከወቅቱ #እውቀት የራቁ መሆናቸው ነው:: ዲጂታል ዘመኑ የፈጠራቸውን መልካም እድሎች ለማወቅም ለመጠቀምም ዝግጁ አይደሉም:: እንዳውም ትንሽ ግንዛቤ ጨብጠው 'ተፍ ተፍ' የሚሉትን በማሾሞጥና በማሾመር ተስፋ ለማስቆረጥ ሲጣጣሩ ማየት የተለመደ ነው:: ከእነዚህ መንጋዎች በተለይ ነጥሮ የሚወጣ ወገን ማየት ደግሞ እጅግ ያስደስታል:: ከታች ባለው ScreenShot የሚታየው #abukitahir የሚል የቴሌግራም @Username የሚጠቀም ሰው ተጠቃሽ ነው:: በእርግጥ በየትኛው ማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ እንደሆነ አላውቅም:: ለመሆኑ ግን አልጠራጠርም:: ምክንያቱም ስኬቱ ከተፅእኖ ፈጣሪነት ውጭ አይታሰብም:: ግለሰቡ አሁን በቴሌግራም አብዮት የፈጠረውን የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት በአግባቡ ተገንዝቦ እየተጠቀመበት ነው:: ለዚህም #Major በተሰኘው የቴሌግራም #Tap_Tap ማድረግ የሌለው #Game የደረሰበት ስኬት ይጠቀሳል:: ይህ #Game 18 ሚሊዮን አካባቢ የዓለም ህዝብ ሲሳተፍበት #abukitahir #ከ9.2 ሚሊዮን በላይ #Coin በመሰብሰብ 29ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል:: ይህ Game ከ1ኛ - 100ኛ ደረጃ ላይ ለሚገኙ #Toncoin የሚሸልም በመሆኑ በየቀኑ 5 Ton ወይም ወደ $35 USD አካባቢ እያገኘ ነው:: ያለበት ደረጃ እጅግ ጥሩ የሚባል በመሆኑ #list እስኪደረግ ድረስ ይወጣል ተብሎ አይጠበቅም:: በሰበሰበው #Coin ደግሞ ህይወቱን እስከመጨረሻው የሚቀይር #ርስቂ እንደሚያገኝ ጥርጥር የለውም። ምክንያቱም ይህ Varified የሆነ የቴሌግራም ፕሮጀክት የተሻለ ዋጋ ይኖራቸዋል ተብለው ከሚጠበቁት አስተማማኝ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። #በabukitahir ከልቤ ተደስቻለሁ። ተፅእኖ መፍጠር የምትሉ ምሳሌ ይሁናችሁ። አትሽኮርመሙ - ጀምሩ አስተዋውቁ - ተጠቀሙ🤗👇 https://t.me/major/start?startapp=537114094

#ከEthio_XEmpire Community አባላት መካከል #ሰባት (እኔን ጨምሮ 8) ሰዎች ከባዱን #Level 21ደርሰዋ/ናል:: እዚህ ለመድረስ ቢያንስ 200 ቢልዮን Coin መሰብሰብ ይጠይቃል:: ት
+1
#ከEthio_XEmpire Community አባላት መካከል #ሰባት (እኔን ጨምሮ 8) ሰዎች ከባዱን #Level 21ደርሰዋ/ናል:: እዚህ ለመድረስ ቢያንስ 200 ቢልዮን Coin መሰብሰብ ይጠይቃል:: ትልቅ ስኬት ነው:: በነገራችን ላይ . . . ፕሮጀክቱ በቅርብ ቀናት ሥራ የሚጀምር #የTrade feature አካትቷል:: ይህም ማለት #list ማድረግ ሳያስፈልግ እዛው እየሰበሰቡ እዛው መሸጥ የሚያስችል ይሆናል:: ከጅምሩ የጀመርነው ልዩ መሆኑን ተረድተን ነው:: ሌሎችም ጊዜ ሳይሄድ ተቀላቀሉ 🙋🤗 Click 👇👇 https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 #የcommunity ው ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/ethio_empire

No code. Just click on watch and claim coins after 8 minutes.
No code. Just click on watch and claim coins after 8 minutes.

TapSwap Code:
✍ Title: Hot News      
👨‍💻Code (Tap to copy): 5FR63U 👩‍🌾
✍ Title: Make $30 per Word with typing
👨‍💻Code (Tap to copy): ledger 👩‍🌾

#ተስፋ የሚያዳብር መረጃ ~~~~ ብዙም ተስፋ ካላደረግኩባቸው #የTap_Tap ፕሮጀክቶች ቀዳሚው #Monorix ነው። ዋና ምክንያቴ እንደብዙዎቻችሁ "በጣም ብዙ ገንዘብ በጣም ቀላል በሆነ መንገድ አይ
#ተስፋ የሚያዳብር መረጃ     ~~~~ ብዙም ተስፋ ካላደረግኩባቸው #የTap_Tap ፕሮጀክቶች ቀዳሚው #Monorix ነው። ዋና ምክንያቴ እንደብዙዎቻችሁ "በጣም ብዙ ገንዘብ በጣም ቀላል በሆነ መንገድ አይገኝም" ከሚል እምነቴ ይመነጫል። ጥቂት #Tasks በመስራት ብቻ ብዙ ሺህ USD ያውም በዚህ ጊዜ ማሰብ ይከብዳል። የሆነው ሆኖ የዚህ ፕሮጀክት #Token የማሰራጨት ሂደት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነገ ሌሊት (ስድስት ሰዓት አካባቢ) ይከናወናል:: የፕሮጀክቱ ባለቤቶች አሁን ያጋሩት #ሰበር_መረጃ ደግሞ ተስፋ የሚያለመልም ነው:: ከስርጭቱ በኋላ ከBybit በተጨማሪ #በBinance እና #በOKX list ለማደረግ መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል:: ይህም የፕሮጀክቱን እውነትነት የሚያጠናክር ነው:: የሆነው ሆኖ ከታች ያለውን ሙሉ መግለጫቸው አንብበን የሚሆነው እስኪሆን ብዙም ሳንጓጓ እንጠብቅ🙋🤗 ⚠️ Breaking News ⚠️ We are excited to announce that we have reached agreements with Binance and OKX for a parallel listing alongside Bybit! The exact date and official Twitter announcement will be revealed after the token distribution. Stay tuned for more details!🏆 #Monorix #Binance #OKX #Bybit #CryptoListing #CryptoNews #StayTuned #ለተመሳሳይ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇👇👇 https://t.me/ethio_empire

TAPSWAP CINEMA CODE: 🔃Tapswap code 1
Title : How to create your own coin
Cinema code : payout 🔃Tapswap cinema code 2
🤖Bitcoin update:Mt. Gox payouts,ETF, trends, and potential surge! (8mins)
Code :   PD9S6HN81M    👈copy  🔃Tapswap code 3
📱 How to make money on STOCKS
🔒 Code: fakeout 🔃Tapswap All Codes 2 1️⃣ - How To Create Your OWN COIN? ✍️ - payout 2️⃣ - Bitcoin Update: Mt. Gox Payouts ✍️ - PD9S6HN81M 3️⃣ - How To Make Money on STOCKS ✍️ - fakeout

☝Hamster mini game key 👆👆 . . . 👇📅Hamster cipher 02.08 👇 S: • • • H: • • • • A: • — R: • — • D: — • • S: • • •

📅Hamster combo 02.08
📅Hamster combo 02.08

Today's profitable tools are: 1. Space Companies 2. Gold Mining Tools 3. Oil Companies
Today's profitable tools are: 1. Space Companies       2. Gold Mining Tools     3. Oil Companies

🔃Tapswap All Codes 1 Aug 🗓️ 1️⃣ - Why Are People Going Crazy for NFTs? ✍️ - 2NV4Z 2️⃣ - Earn Money For Listening To Music ✍️ - raiden 3️⃣ - Why Are People Going Crazy for NFTs? Part 2 ✍️ - J9RO8 4⃣ - You will lose your money - don’t do this ✍️ - nominators

እለታዊ #የክሪፕቶ ጮማ መረጃዎች ~ 👉 ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የHamster Kombo ቅድመ ግብይት (pre market) #OKX ላይ ይፋ ተደርጓል:: 👉 በዚህም መሰረት የአንድ Hamste
+3
እለታዊ #የክሪፕቶ ጮማ መረጃዎች   ~ 👉 ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የHamster Kombo ቅድመ ግብይት (pre market) #OKX ላይ ይፋ ተደርጓል:: 👉 በዚህም መሰረት የአንድ Hamster Coin ዋጋ 0.2799 USDT ሆኗል። ይህም በከፍተኛ ደረጃ የተሰራጨ በመሆኑ ቀላል የማይባል ቅነሳ እንደሚደረግበት ይጠበቃል። ከተለያዩ ምንጮች የሚሰራጩት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ #የHamster coin አጠቃላይ ብዛት የሚሆነው 20 Billion አካባቢ ሲሆን ዋጋው ከዚህም በላይ በፍጥነት ሊጨምር እንደሚችል ያመለክታሉ። 😊 አንድ ሰው በአማካይ 50 ሺህ #Coin የሚደርሰው ከሆነ አሁን ባለው ዋጋ እንኳን ከ13 ሺህ በላይ USD ይደርሰዋል ማለት ነው። ብዙ ሰው ጊዜውን ያቃጠለበት ፕሮጀክት ስለሆነ ይገባዋል። 👉 ከተለያዩ መመዘኛዎች መካክል ለማህበረሰባችን #link ካላጋራኋቸው መካከል #Avacoin #airdrop ተከፋፍሎ በይፋ list ተደርገዋል። ባደረግኩት ማጣራትም እንደጠበቀው ከፍተኛ ቁጥር ያለው #Coin ሰበሰቡ የተባሉት ሳይቀሩ ከ $10 USD በላይ ያገኘ የለም። (ካላችሁ Comment ላይ አሳውቁን።) 👉 List የሚደረግበት ቀን ማሳወቁን ተከትሎ ቢያንስ #Tasks እንድትወስዱ በቅርብ ቀናት #link ያጋራኋችሁ #monorix ን በተመለከተ ያሰባሰብኳቸው መረጃዎችም እውነታው ድርጅቱ ከpre market ዋጋ ጋር አያይዞ እንደሚያጋራው  የተጋነነ መረጃ እንዳልሆነ ይጠቁማሉ። የፕሮጀክቱ ታማኝነትም ከ40% የሚበልጥ ሆኖ አልተገኘም። ያም ሆኖ ያፈሰስነው ጊዜና ጉልበት ስለሌለ ምንም ሆነ ምን #Tasks በመውሰድ ብቻ የቀሩትን 4 ቀናት መጠበቁ መልካም ነው:: 👉 #Alex በሚባል ሰው የሚመራው #Musk_Empire ዛሬ ስያሜውን ወደ X Empire ከመቀየሩም በላይ አጠቃላይ ገጽታውን አሻሽሏል። በርካታ ሰዎች ፕሮጀክቱ የዓላማችን ቢሊየነሩ Elon Musk እንደሆነ እየገለጹ ሲሆን እስከአሁን የተረጋገጠ ማስረጃ ግን አልተገኘም። የፕሮጀክቱ ውስጥ አዋቂዎች በበኩላቸው X Empire ጨዋታ ( Game ) ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የዲጂታል ግብይት ስርዓትን በማካተት እዛው Coin እየተሰበሰበ ወደ ትክክለኛ ገንዘብ ( USDT ) እና ወደ ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎች መቀየርና መሸጥ የሚቻልበት እንደሚሆንም እያመላከቱ ነው:: እስከዛው ድረስ ግን በAirdrop እና በተለያዩ ሽልማቶች ሚሊዮን ዶላሮችን እንደሚሰጥ በእርግጠኝነት እየገለጹ ነው:: ከትናንት በስቲያ ጀምሮም በየቀኑ ብዙ #friends ወደ ጨዋታው ለሚያስገቡ $10,000 (ለእያንዳንዱ ከ400 USD እስከ 10 USD ) በመስጠት ላይ ይገኛል። ስለሆነም የዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት አካል መሆን ማንም ሊያመልጠው የማይገባ ወርቃማ መልካም አጋጣሚ ነው። Click 👇👇 https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ለወቅታዊ ተያያዥ መረጃዎች የX Empire ማህበረሰብ (Ethio Empire Community) የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/ethio_empire

X Empire 🫶 የመጪው ዘመን ቢሊየነርስ ኢምፓየር ተቀላቀሉ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
X Empire 🫶 የመጪው ዘመን ቢሊየነርስ ኢምፓየር ተቀላቀሉ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

Repost from X Empire Community
X Empire — a financial strategy game with a real token economy inside Friends, welcome! Today, we are thrilled to introduce an entirely new concept for our game, featuring a new design, new characters, and a new brand that we plan to stick with for a long time. As I mentioned earlier, today marks the starting point for a significant upgrade across the board. Not a tap game anymore. X Empire is now a full-fledged financial strategy game where you develop your character, engage in deals and negotiations, trade, invest, and build a global empire. With a real token economy inside. Starting today, when you enter the game, you will notice major gameplay changes, announcements for upcoming games, and the new Airdrop button. Moreover, you can now choose from various characters and find the one that best matches your personality and style. In the coming days and weeks, we will have numerous updates, important news, and announcements of significant partnerships. And this is just the beginning. Now the game truly starts. So, jump into the game, experience the updates, and invite your friends to join our powerful community. Let's go! 🤘❤️‍🔥 JOIN X EMPIRE NOW

📅Hamster cipher V: • • • — A: • — U: • • — L: • — • • T: —

#Musk_Empire (Update) . . . 🙏በየቀኑ ብዙ ሰው #invite ለሚያደርጉ $ከ400 USD እስከ $10 USD + 5 ቢልዮን #Coin ሽልማት (በድምሩ $10,000 USD እና ከፍተኛ መ
+4
#Musk_Empire (Update) . . . 🙏በየቀኑ ብዙ ሰው #invite ለሚያደርጉ $ከ400 USD እስከ $10 USD + 5 ቢልዮን #Coin ሽልማት (በድምሩ $10,000 USD እና ከፍተኛ መጠን ያለው Coin) ከትናንት ጀምሮ መሸለም ጀምሯል:: #List እስከሚደረግም በየቀኑ የሚቀጥል ነው:: ሽልማቱ ባይደርሰን እንኳን ይሄን ያህል ገንዘብ በየቀኑ #invest ማድረጉ ትክክለኛ ገንዘብ የሚሆን ፕሮጀክት መምረጣችንን ያረጋግጣል፤ መተማመናችንን ይጨምራል። 🙏 ከላይ በተያያዘው የተሸላሚዎች ዝርዝር እንደሚታየው #Auto Clicker የተጠቀሙ ተሰርዘዋል። (እናንተም አትጠቀሙ) 🙏 #Musk_Empire ከአራት ቀናት ጀምሮ በየቀኑ እጅግ ከፍተኛ #Surprise አለኝ የሚል ማስታወቂያ ሲያሰራጭ ቆይቷል። ዛሬ "ቀኑ ተዳርሷል - ነገ ጠብቁ" ብሏል። ያልጀመራችሁም ጀምሩና አብረን እንጠብቅ። 🙏 #Musk_Empireን በተመለከተ ጠቃሚ መረጃዎች የሚጋሩት #በEthio_Empire_Community የቴሌግራም ቻናል https://t.me/ethio_empire ላይ ነው። እንድትቀላቀሉ ተጋብዛችኋል። 🙏#Ethio_Empire_Community ከላይ ባሉት ScreenShots እንደሚታየው በድርጅቱ የተመዘገበ (እውቅና የተሰጠው) ብቸኛ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ነው። በ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 የጀመሩ ሁሉ የማህበረሰቡ አባላት ሲሆኑ አዲስ ከሚገቡ አባላት የሚሰበሰበው Coin ለአባላቱ ይከፋፈላል:: እስከ አሁን በቢሊዮን የሚቆጠር Coin ያገኙ አሉ:: የCoin ክፍፍሉ በደረሱበት Level እና በሰበሰቡ መጠን የድርሻ ክህነት ይኖረዋል:: (Coin ካገኙት መካከል የተወሰኑትን ከታች #በስክሪንሾት አያይዣለሁ) 🙏 ከላይ ባለው link ያልጀመሩ የቻናሉ አባል በመሆን መረጃዎችን ማግኘት ቢችሉም የሚያገኙት Coin አይኖርም:: ይህም በእኛ ሳይሆን በፕሮጀክቱ የተዘረጋ አሰራር ነው:: 🙏 ምንም እንኳን ሲጀመር ከ10 ቀናት በላይ ዘግይተን ብንቀላቀልም በዓለም ላይ ካሉት 367 አጠቃላይ #Communities መካከል 136ኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን:: ደረጃዎን በራሳችሁ Botም ማየት ትችላላችሁ:: 🙏 የኮሚዩኒቲዎች ደረጃ የሚሰጠው አባላቱ ባላቸው #profit_per_hour ድምር መሰረት ነው:: #profit_per_hour እኔ 4B (Level 21) ደርሻለሁ:: የእናንተንም #Comment ላይ አጋሩን:: ሌሎችም በዚህ link በማስጀመር በጋራ ለመጠቀምና ማህበረሰባችንን ለማሳደግ ትብብር እንድታደርጉ እጠይቃለሁ:: ነገር ግን እያንዳንዳችሁ 10 friends ቢኖሯችሁ ይመከራል:: ከላይ ያሉትን ስክሪንሾትስ ከጽሁፉ ጋር እያመሳከራችሁ ተመልከቷቸው:: የማህበረሰቡ Bot link https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ነው - ተቀላቀሉ🙏🙋

📅Hamster key 30.07

📅Hamster cipher 30.07 I: • • C: — • — • O: — — —

👀 Hamster Kombat have published a Whitepaper on their official website 🔴The goal is to attract 1 billion users to the crypt
👀 Hamster Kombat have published a Whitepaper on their official website 🔴The goal is to attract 1 billion users to the cryptocurrency using Web2 and Web3 mechanics. 🔴The $HMSTR airdrop will be the largest in the history of cryptocurrencies 60% of the airdrop's volume will be distributed to players, with the remainder going towards market liquidity, partnerships and rewards. 🔴 The $HMSTR token is a non-profit organisation that supports community initiatives and develops the $HMSTR ecosystem. 🔴$HMSTR is a community-driven token that will be used in many products inside and outside of the Hamster Kombat ecosystem.

በመጨረሻም . . . 👌 ብዙ ሲጠበቅ የነበረው ብቻ ሳይሆን ትእግስታችንን ያስጨረሰው #Hamster OKX ላይ ነገ የቅድመ ግብይት (Pre market) መሸጫ #Feature እንደሚካተት ይፋ ተደርጓል
+2
በመጨረሻም . . . 👌 ብዙ ሲጠበቅ የነበረው ብቻ ሳይሆን ትእግስታችንን ያስጨረሰው #Hamster OKX ላይ ነገ የቅድመ ግብይት (Pre market) መሸጫ #Feature እንደሚካተት ይፋ ተደርጓል:: 👌 ነገውኑ ሽያጭ ይጀመር አይጀመር ግን የታወቀ ነገር የለም:: 👌 ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ደግሞ በአዲሱ የብስክሌት ጨዋታ ከበርካቶች የደረሰቱን ቅሬታዎች መቀበሉን በመግለፅ ግዴታ እንዳልሆነና በሌላ አዝናኝ ጨዋታ እንደሚቀይረው ጠቁሟል:: 🙏 #በHamster ግዴታ የሆነው የTon walletን (Tonkeeper) ከዋሌቱ ጋር ማገናኘት እንደሆነም አክሎ ገልጿል:: 👌 #Airdrop ስርጭትን በተመለከተ በታሪክ የመጀመሪያው ትልቁ እንደሆነ በመጥቀስ ያለምንም እንከን ለማከናወን ሌት ተቀን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል:: በቅርቡ የዝግጅት ስራው ተጠናቅቆ ወደ ሥርጭት እንደሚገባም አረጋግጧል:: 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋 ብዙዎቻችን ጨዋታዎችን እየጀመርን ያለነው #የlisting ቀኑ ዝገልጽ ነው:: በዚህ ምክንያት ማግኘት ይገባን የነበረው ሳናገኝ የምንቀርበት አጋጣሚ ብዙ ነው:: ስለሆነም ከአጫጭሮቹ ባሻገር ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስድ፣ ከፍተኛ እውቀትና ገንዘብ የፈሰሰበት፣ ከነገ በስቲያ ጀምሮ #list እስከ ሆን ድረስ $10,000 USD የሚሸልም፤ የሚያዝናና . . . ትልቅ ፕሮጀክት (Game Clicker) መጀመር ካለብን የመጀመሪያ ምርጫችን #Musk_Empire መሆን አለበት። ገና ከጀመረ አንድ ወር ሳይሞላው 15 ሚሊዮን ሰዎች ተቀላቅለዋል። በቀጣይም #የHamsterን #record እንደሚሰብር ይጠበቃል። ብትጀምሩ መልካም ነው። 👇👇👇 https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094