es
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

Ir al canal en Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Mostrar más
3 406
Suscriptores
-324 horas
-207 días
-10330 días
Archivo de publicaciones
3⃣ኛ ዙር የመጨረሻዎቹን የካርዱ ሁለት ቁጥሮች ፃፉ። ከሁለት ቁጥሮች ውጭ መፃፍ ከውድድር ውጭ ያደርጋል። ቀድሞ የመቶ ብር ካርዱን ያሸነፈ #የTapswap, #የHamster እና #የyescoin links በፌስቡ አስተዋውቅለታለሁ:: የ50 ብር ያሸነፈ ካርዱን ብቻ ያሸንፋል:: የውድድር ሰዓት 2:30 - 2:50 ብቻና ብቻ ይሆናል::

መልስ - 😍 የውድድሩ ህግ ግልጽ ነው። ቀድሞ መልስ ያገኘ ተሸላሚ ስለሚሆን በእኩል ሰዓት መጀመርና መጨረስ ግድ ነው። ስለዚህ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጭ የተሰጡ ግምቶችን አላየኋቸውም። በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ግን #አንድም ሰው መልስ አላገኘም። አሸናፊ አልተገኘም። በመጀመሪያው ወይም በሁለተኛው ዙር በተጠቀሰው ትክክለኛ መልስ ሰጥታችሁ በእኔ ስህተት ካልተሸበማችሁ በራሴ ወጪ ለመሸለም እገደዳለሁ። ነገር ግን የውድድሩን መመሪያዎችሳይጠብቅ ያሸነፈ ካለ ኃላፊነቱ የራሱ ይሆናል። (ለግልጽነት ሲባል አሸናፊዎቹ ከተለዩ በኋላ ካርዶቹን ፎቶ አንስቼ እለጥፋለሁ) በመጨረሻም በዚህ መንገድ አሸናፊዎቹን መለየት አልተቻለምና ምን የተሻለ መንገድ አላችሁ? የተሻለ የውድድር መንገድ ካለ ጥቀሱ። ካልሆነ በፍላጎታች ላይ ተመስርቼ የመጀመሪያውን ወይም ሁለተኛውን ማወዳደሪያ መንገድ እደግማለሁ።👋🙏

የካርድ ሽልማት ውጤት
ባለ100 ብር ካርድ በቅርብ ባለማግኘቴ እና አሸናፊውን በጥንቃቄ ለመለየት ሲባል በሰዓቱ ባለማድረሴ ይቅርታ። ውጤቱ አሸናፊ አልባ ሆኗል። በትክክል የገመተ አንድም ሰው የለም። ስለዚህ ሁለተኛ ዙር አስፈልጓል። በዚህም መሰረት:- 👉 አንድ ሰው የሚጽፈው የግምት ቁጥር 2 አሃዝ (ቁጥሮችን) ብቻ ይሆናል። ሁለቱ ቁጥሮች የካርዱ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ይሆናል። ለምሳሌ አንድ ሰው 44 ብሎ ከጻፈ የካርዱ መጀመሪያ 4 መጨረሻውም 4 ማለቱ ይሆናል። ተጨማሪ ቁጥር የጻፈ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል (ልብ - በሉ አንድ ጊዜ ሁለት አሃዝ/ቁጥሮችን ብቻ ነው መጻፍ ያለባችሁ። ግምት መጻፍ ያለባችሁ ከ1:30 እስከ 1:50 ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ከሆነ ይሰረጻል። የመጀመሪያው ላይ የተለያየ ቦታ ደጋግመው የጻፉ አጋጥመውኛል። ትክክል ቢሆኑም ይሰረዛሉ። በአንድ አካውንት አንድ ጊዜ ብቻ ነው ግምት ማስቀመጥ የሚፈቀደው። ነገር ግን የተለያየ የቴሌግራም አካውንት ያላቸው (እኔም መለየት ስለማልችል) መሞከር ይችላሉ። 😑 ብዙ ሰው መልሱን ካገኘ የቀደመው ይሸለማል። መልካም እድል - ደቂቃዎች ይቀራሉ፤ ሰዓት ሳይደርስ ምንም አትፃፉ😍

ውድድሩ አልቋል። ሁላችሁም እኩል የማሸነፍ እድል አላችሁ:: ቀሪው የእኔ ስራ ካርድ መግዛት እና ከሰጣችሁት ግምት (ቁጥር) ጋር እያስተያየሁኝ አሸናፊዎቹን መምረጥ ነው። የ100 ብር ካርድ አሸናፊ የሚሆነው ከካርዱ ባሻገር #የTapswap, #የHamster እና #የyescoin links በፌስቡክ አካውንቴ አጋራለታለሁ/አጋራላታለሁ። 🙏👋

የዛሬ 5,000,000 እለታዊ Combo ሽልማት❤❤
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ Combo ሽልማት❤❤

የሞባይል ካርድ ሽልማት
~ የሞባይል ቁጥር ሲጋራ ለማግኘት ደጋግሞ መሞከር ያስፈልጋል። ደጋግሞ መሞከር ደግሞ የስልክ አገልግሎትን እስከማቋረጥ ሊጠይቅ ይችላል። ስለዚህ በቀጣይ ለማህበረሰቡ የተሻሉ ሽልማቶች እስኪዘጋጁና የተሻሉ የመፍትሄ አማራጮ እስኪመጡ ድረስ ጊዜዊ መፍትሄ አዘጋጅቻለሁ። በዚህም መስረት Comment መስጫው ላይ ሦስት ጊዜ ሦስት አሃዞችን ጻፉ። ከአሃዞቹ አንዱ ካዘጋጀሁት የሞባይል ካርድ የመጨረሻ ቁጥሮች ጋር ከተመሳሰለ አሸናፊ ይሆናል። ለምሳሌ :- 538, 856 , 329 (ሌላ ምንም ተጨማሪ ነገር አያስፈልግም።) ✳ ከሦስት በላይ መጻፍ ከውድድር ያስወጣል ✳ ሁለት ሰው ተመሳሳይ ቁጥሮችን ከጻፉ መጀመሪያ የጻፈው አሸናፊ ይሆናል። ✳ የተዘጋጁት ቁጥሮች 2 ሲሆኑ የ100 እና የ200 ብር ናቸው። አንድ ሰው የሁለቱንም የመጨረሻ 3 ቁጥሮች ቀድሞ ካወቀ ሁለቱንም ይወስዳል። ✳ 12 ሰዓት የውድድሩ ማብቂያ ነው። ✳ እስከ 12:15 አሸናፊዎች ይገለጹ ቁጥሩ በውስጥ ይላክላችኋል። ✳ አሸናፊዎች ከሌሉ የካርዱ መጨረሻ ቁጥሮች አሃዝ ወደ #ሁለት ዝቅ ይልና ውድድሩ እስከ ምሽቱ 1:30 ይቀጥላል። ✳ አሸናፊው ቁጥሩ በውስጥ ከተላከለት ጊዜ ጀምሮ ባለው 1:30 ጊዜ ውስጥ ካልሞላ የካርዱ ሙሉ ቁጥር በግልጽ በዚህ ቻናል ይለጠፍና የቀደመ እድለኛ ይሞላል። (ካርዱ የሚገዛው ውድድሩ ካለቀ 12 ሰዓት በኋላ ስለሆነ እስከዛው እድለኛው ማን እንደሆነ እኔም ማወቅ አልችልም) 🙌
በተለያየ ቦታ ሁለት ወይም ከዛ በላይ ግምት ማስቀመጥ ከውድድር ውጭ ያደርጋል
ግምት ማስቀመጥ ተጀምሯል። መልካም እድል🙌🙏 #Update ከዚህ ውጭ በሌሎች ልጥፎች የሚሰጡ የካርድ ቁጥር ግምቶች ከውድድር ውጭ ናቸው

Hell . . . ማህበረሰብ #Stake ያልተደረገ Notcoin ወደዋሌት የሚወሰድበት የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። Stake ያልተደረገ #Not @Notcoin_Bot ላይ ያስቀመጣችሁ ካላችሁ አሁንኑ ወደዋ
Hell . . . ማህበረሰብ #Stake ያልተደረገ Notcoin ወደዋሌት የሚወሰድበት የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። Stake ያልተደረገ #Not @Notcoin_Bot ላይ ያስቀመጣችሁ ካላችሁ አሁንኑ ወደዋሌት ውሰዱ። #ትኩረት❗

N - • F • • - • T - ☝❤እለታዊ 1,000,000❤👆
N - • F • • - • T - ☝❤እለታዊ 1,000,000❤👆

ለሙስሊም የማህበረሰባችን አባካት ኢድሙባረክ ❤🙏 መልካም ኢድአልአድሃ - አረፋ በዓል ይሁንላችሁ❤
+2
ለሙስሊም የማህበረሰባችን አባካት ኢድሙባረክ ❤🙏 መልካም ኢድአልአድሃ - አረፋ በዓል ይሁንላችሁ❤

#Blum የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙ ማሳያዎች አሉ:: የሚሰጡት #Coin አነስተኛ መሆኑ አንዱ ነው:: ከ10 በላይ ጓደኛም አይፈቅዱም:: መግባት የሚቻለው ደግሞ 10 ጓደኛ ባልሞላላቸው link ነ
#Blum የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙ ማሳያዎች አሉ:: የሚሰጡት #Coin አነስተኛ መሆኑ አንዱ ነው:: ከ10 በላይ  ጓደኛም አይፈቅዱም:: መግባት የሚቻለው ደግሞ 10 ጓደኛ ባልሞላላቸው link  ነው:: 10 ከሞላለት Email ይጠይቃችሁና Waiting list ላይ ያስቀምጣችኋል:: ስለዚህ ስለሆነም #Blum ያልጀመራችሁ ትንሽም ቢሆን ለመሰብሰብ ሞክሩ:: ኮሜንት ላይ ካሉት የማህበረሰባችን links በአንዱ ጀምሩ:: Email ከጠየቃችሁ link መቀየር ይኖርባቸዋል:: መልካም እድል🙏

በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት በComment መስጫው ላይ #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link ማስቀመጥ አይቻልም። ምክንያቱም link ሲነካ ያልተፈለገ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል። በተለይም #በClicking Bot ሽፋን የሚጋሩት Bots የአጭበርባሪዎች የመሆን እድልም አላቸው። ሁሉም ገንዘብ ሊሆን ይችላል በሚል ያልተጨበጠ ተስፋ Copy እያደረጉ ኮሜንት መስጫው ላይ ማጋራት ያልምንም ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ #Block ያስከትላል። ፌስቡክ ላይ እየመጡ ምንም ሳላደርግ ጅኒ ጃንካ ማለት ተቀባይነት የለውም። በተረፈ የምታውቁትን ጥያቄ በመመለስ አዎንታዊ አስተዋጽኦ የምታደርጉትን አመሱግናለሁ። በቀጣይ የተለየ ማበረታቻ የማደርግበት እድሎችን አመቻቻለሁ። ☺😍

የዛሬ እለታዊ የ5,000,000 Combo ሽልማት ነው። Enjoy☺☺😁
የዛሬ እለታዊ የ5,000,000 Combo ሽልማት ነው። Enjoy☺☺😁

#Hamster_Kombat አስደናቂ ክብረወሰኖች መሰባበሩን ቀጥሏል:: ❤ 150 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ #Tap እያደረገ ነው (ሁለት ወራት ሳይሞላው) ❤ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ22.7 ሚሊዮን
#Hamster_Kombat አስደናቂ ክብረወሰኖች መሰባበሩን ቀጥሏል:: ❤ 150 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ #Tap እያደረገ ነው (ሁለት ወራት ሳይሞላው) ❤ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ22.7 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ የYoutube Channelን Subscriber አድርጓል ❤ የቴሌግራም ቻናሉን ከ36 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ #Join አድርጎ ይከታተላል እሺ እብዱ ከ150 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ ነው ወይስ የሚሳለቁብን❓ መልሱን ለ . . . ይልቅስ ከምንም ትንሽ ይሻላልና ተኝታችሁ የምትገላበጡ አሁንኑ ጀምሩ 👇👇 https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412

ሦስቱም ተሞልቷል አትደጋግሙት

ሽልማት ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏❤ መል
+2
ሽልማት ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏❤ መልካም እድል👌

የዚህ ቻናል ማህበረሰብ ተሳትፎ በእጅጉ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው:: በእጭር ጊዜ ውስጥ ከ4K በላይ ከመድረሱም በላይ እርስ በእርስ ለመማማርና ለመተጋገዝ የሚታየው ተነሳሽነት የሚደነቅ ነው:: በዚህ ከቀጠልን እጅግ ግዙፍ የክሪፕቶና የዲጂታል ፋይናንስ ማህበረሰብ እንደምንፈጥር አልጠራጠርም:: ስለሆነም በቀጣይ ተገቢ መረጃዎችን እያዘጋጀሁ ማጋራት ግዴታዬ ሆኖ በምችለው አቅም ማበረታታት እንዳለብኝም ይሰማኛል:: ከዚህ አንጻር በቀጣይ በጣም አስደሳችና አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጃለሁ:: ለጊዜው እንደመነሻ የሚሆን ደግሞ ልክ 3:00 ላይ እዚሁ እንገናኝ❤❤❤

#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) (የመጨረሻ ክፍል) በመቀጠል #TonKeeper ማገናኘት የምትፈልጉት Wallet ላይ አድርጉት (Wallet 1
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
(የመጨረሻ ክፍል)
በመቀጠል #TonKeeper ማገናኘት የምትፈልጉት Wallet ላይ አድርጉት (Wallet 1 ወይም 2 ወይም 3 . . . ):: ከዛም ወደ ቴሌግራም ተመልሳችሁ #Notcoin የሰበሰባችሁበትን #Bot ክፈቱ:: ከዋሌት ጋር ካልተያያዘ #Connect እንድታደርጉ ይጠይቃችኋል:: አካውንቱ ከዋሌት ጋር ተያይዞ ከሆነና Tonkeeper ላይ በመረጣችሁት አዲስ ዋሌት መቀየር ከፈለጋችሁ ግን በቦቱ የሚታየው #የWallet አድራሻ ላይ #Click አድርጉ:: በማስከተል Connect different wallet የሚለውን Click በማድረግ ከሚመጡት የዋሌት አማራጮች #Tonkeeperን በመምረጥ ሂደቱን ጨርሱ:: (ተጨማሪ ከላይ የተያያዘውን #ScreenShots ተመልከቱ) #ምርቃት 👌 #Staked ያደረጋችሁ ተጨማሪ መረጃ እስኪሰጥ እዛው ይቆይላችሁ❤ #Stake ያላደረጋችሁ እስከ #June 16 ድረስ ወደዋሌት ካልወሰዳችሁት ይቃጠልባቸዋል (በጣም ተጠንቀቁ) 👌 #Notcoiናችሁን ወደ #Tonspace የወሰዳችሁ እዛው ቢቆላችሁም ችግር የለውም። ነገር ግን መውሰድ ከፈለጋችሁ የሚያስፈልግሁ መሰረታዊ እውቀት ነው። መጀመሪያ የምትልኩበት Wallet (አድራሻ) ውስጥ ገብታችሁ #receive የሚለውን Button click ማድረግ የምትቀበሉትን Coin (Ton/not) መምረጥ - next ማለት - የሚመጣውን አድራሻ Copy አድርጎ መውሰድ በመቀጠል Notcoiናችሁን ወደአለበት #Tonspace ተመልሳችሁ send ማለት - ብዛቱን መጻፍ (maximum ማለት ትችላላችሁ) - ሂደቱን ማስቀጠልና መጨረስ 👌 በደንብ ያልገባችሁ youtube ላይ ሄዳችሁ በርካታ #የVideo ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላችሁ) ❤ ተያያዥ ጥያቄዎች ካሏችሁ Comments ላይ ጻፉት - ጠቅለል አድርጌ ለመመለስ እሞክራለሁ::

#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) ( ክፍል 2) ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና
+2
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) ( ክፍል 2) ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና ከሁለት በላይ አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ሲገናኝ እንደሆነ #አድሚኖቹ ገልጸዋል። ስለዚህ ለመፍትሄው:- 1👌 ስልካችሁን #restart አድርጉት 2👌 የስልካችሁ #Search ማድረጊያ ላይ Notcoin የሰበሰባችሁበትን የቴሌግራም App ጻፉ:: ሲመጣ ትንሽ ጫን አድርጋችሁ ያዙት:: ከሚመጡት አማራጮች #App_info የሚለው ላይ #Click አድርጉ:: ከሚከፍትላችሁ ገጽ ላይ #Storage በማስከተል ከታች Clear cache Click አድርጉት:: (ሌላ ነገር ላይ Click እንዳታደርጉ በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሁን) ተጨማሪ መግለጫ ከላይ የተያያዙትን ScreenShots ተመልከቱ🙌 🙏ይቀጥላል 👌

#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) (ክፍል 1) መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የ
+9
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step) (ክፍል 1) መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የTonkeeper ዋሌት ውስጥ #Notcoin የሰበሰባችሁበት የቴሌግራም አካውንት ያህል ዋሌት ክፈቱ። በዚህም መሰረት:- 1👌 Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱት። ከላይ #wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ። በመቀጠል #Add_wallet የሚለውን #ተጫኑ/Click አድርጉ። ሂደቱን ከላይ #በScreenshot በተመለከተው መሰረት ጨርሱ። በዚህ መንገድ የምትፈልጉትን ያህል Wallet ክፈቱ። 2👌 (ይህን Step የምታከናውኑት ሁለት ወይም በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ያገናኛችሁ ብቻ ናችሁ:: የሰበሰባችሁት በአንድ ዋሌት ከሆነ ወይም ከተለያዩ ዋሌቶች ጋር ያገናኛችሁ ካላችሁ እለፉት) ክፍል - 2 ይቀጥላል

#Notcoinን ከBot ወይም ከTon Space ወደ ዋሌት በተለይም ወደ Tonkeeper ለመውሰድ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችና ተግባራት በተመለከተ #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ (ማብራረሪያ) በአንድ ሰዓት ውስጥ አጋራለሁ::: እንጠባበቅ🙌😃

AlltechUp.com - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @alltechup