AlltechUp.com
Відкрити в Telegram
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Показати більше3 406
Підписники
-324 години
-207 днів
-10330 день
Архів дописів
3 405
3⃣ኛ ዙር
የመጨረሻዎቹን የካርዱ ሁለት ቁጥሮች ፃፉ። ከሁለት ቁጥሮች ውጭ መፃፍ ከውድድር ውጭ ያደርጋል።
ቀድሞ የመቶ ብር ካርዱን ያሸነፈ #የTapswap, #የHamster እና #የyescoin links በፌስቡ አስተዋውቅለታለሁ::
የ50 ብር ያሸነፈ ካርዱን ብቻ ያሸንፋል::
የውድድር ሰዓት 2:30 - 2:50 ብቻና ብቻ ይሆናል::
3 405
መልስ - 😍
የውድድሩ ህግ ግልጽ ነው። ቀድሞ መልስ ያገኘ ተሸላሚ ስለሚሆን በእኩል ሰዓት መጀመርና መጨረስ ግድ ነው።
ስለዚህ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጭ የተሰጡ ግምቶችን አላየኋቸውም። በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ግን #አንድም ሰው መልስ አላገኘም። አሸናፊ አልተገኘም።
በመጀመሪያው ወይም በሁለተኛው ዙር በተጠቀሰው ትክክለኛ መልስ ሰጥታችሁ በእኔ ስህተት ካልተሸበማችሁ በራሴ ወጪ ለመሸለም እገደዳለሁ። ነገር ግን የውድድሩን መመሪያዎችሳይጠብቅ ያሸነፈ ካለ ኃላፊነቱ የራሱ ይሆናል። (ለግልጽነት ሲባል አሸናፊዎቹ ከተለዩ በኋላ ካርዶቹን ፎቶ አንስቼ እለጥፋለሁ)
በመጨረሻም በዚህ መንገድ አሸናፊዎቹን መለየት አልተቻለምና ምን የተሻለ መንገድ አላችሁ? የተሻለ የውድድር መንገድ ካለ ጥቀሱ። ካልሆነ በፍላጎታች ላይ ተመስርቼ የመጀመሪያውን ወይም ሁለተኛውን ማወዳደሪያ መንገድ እደግማለሁ።👋🙏
3 405
የካርድ ሽልማት ውጤትባለ100 ብር ካርድ በቅርብ ባለማግኘቴ እና አሸናፊውን በጥንቃቄ ለመለየት ሲባል በሰዓቱ ባለማድረሴ ይቅርታ። ውጤቱ አሸናፊ አልባ ሆኗል። በትክክል የገመተ አንድም ሰው የለም። ስለዚህ ሁለተኛ ዙር አስፈልጓል። በዚህም መሰረት:- 👉 አንድ ሰው የሚጽፈው የግምት ቁጥር 2 አሃዝ (ቁጥሮችን) ብቻ ይሆናል። ሁለቱ ቁጥሮች የካርዱ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ይሆናል። ለምሳሌ አንድ ሰው 44 ብሎ ከጻፈ የካርዱ መጀመሪያ 4 መጨረሻውም 4 ማለቱ ይሆናል። ተጨማሪ ቁጥር የጻፈ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል (ልብ - በሉ አንድ ጊዜ ሁለት አሃዝ/ቁጥሮችን ብቻ ነው መጻፍ ያለባችሁ። ግምት መጻፍ ያለባችሁ ከ1:30 እስከ 1:50 ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ከሆነ ይሰረጻል። የመጀመሪያው ላይ የተለያየ ቦታ ደጋግመው የጻፉ አጋጥመውኛል። ትክክል ቢሆኑም ይሰረዛሉ። በአንድ አካውንት አንድ ጊዜ ብቻ ነው ግምት ማስቀመጥ የሚፈቀደው። ነገር ግን የተለያየ የቴሌግራም አካውንት ያላቸው (እኔም መለየት ስለማልችል) መሞከር ይችላሉ። 😑 ብዙ ሰው መልሱን ካገኘ የቀደመው ይሸለማል። መልካም እድል - ደቂቃዎች ይቀራሉ፤ ሰዓት ሳይደርስ ምንም አትፃፉ😍
3 405
ውድድሩ አልቋል። ሁላችሁም እኩል የማሸነፍ እድል አላችሁ:: ቀሪው የእኔ ስራ ካርድ መግዛት እና ከሰጣችሁት ግምት (ቁጥር) ጋር እያስተያየሁኝ አሸናፊዎቹን መምረጥ ነው።
የ100 ብር ካርድ አሸናፊ የሚሆነው ከካርዱ ባሻገር #የTapswap, #የHamster እና #የyescoin links በፌስቡክ አካውንቴ አጋራለታለሁ/አጋራላታለሁ። 🙏👋
3 405
የሞባይል ካርድ ሽልማት
በተለያየ ቦታ ሁለት ወይም ከዛ በላይ ግምት ማስቀመጥ ከውድድር ውጭ ያደርጋልግምት ማስቀመጥ ተጀምሯል። መልካም እድል🙌🙏 #Update ከዚህ ውጭ በሌሎች ልጥፎች የሚሰጡ የካርድ ቁጥር ግምቶች ከውድድር ውጭ ናቸው
3 405
Hell . . . ማህበረሰብ
#Stake ያልተደረገ Notcoin ወደዋሌት የሚወሰድበት የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። Stake ያልተደረገ #Not @Notcoin_Bot ላይ ያስቀመጣችሁ ካላችሁ አሁንኑ ወደዋሌት ውሰዱ። #ትኩረት❗
3 405
#Blum የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙ ማሳያዎች አሉ:: የሚሰጡት #Coin አነስተኛ መሆኑ አንዱ ነው:: ከ10 በላይ ጓደኛም አይፈቅዱም::
መግባት የሚቻለው ደግሞ 10 ጓደኛ ባልሞላላቸው link ነው:: 10 ከሞላለት Email ይጠይቃችሁና Waiting list ላይ ያስቀምጣችኋል:: ስለዚህ
ስለሆነም #Blum ያልጀመራችሁ ትንሽም ቢሆን ለመሰብሰብ ሞክሩ:: ኮሜንት ላይ ካሉት የማህበረሰባችን links በአንዱ ጀምሩ:: Email ከጠየቃችሁ link መቀየር ይኖርባቸዋል:: መልካም እድል🙏
3 405
በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት በComment መስጫው ላይ #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link ማስቀመጥ አይቻልም። ምክንያቱም link ሲነካ ያልተፈለገ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል።
በተለይም #በClicking Bot ሽፋን የሚጋሩት Bots የአጭበርባሪዎች የመሆን እድልም አላቸው። ሁሉም ገንዘብ ሊሆን ይችላል በሚል ያልተጨበጠ ተስፋ Copy እያደረጉ ኮሜንት መስጫው ላይ ማጋራት ያልምንም ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ #Block ያስከትላል። ፌስቡክ ላይ እየመጡ ምንም ሳላደርግ ጅኒ ጃንካ ማለት ተቀባይነት የለውም።
በተረፈ የምታውቁትን ጥያቄ በመመለስ አዎንታዊ አስተዋጽኦ የምታደርጉትን አመሱግናለሁ። በቀጣይ የተለየ ማበረታቻ የማደርግበት እድሎችን አመቻቻለሁ። ☺😍
3 405
#Hamster_Kombat አስደናቂ ክብረወሰኖች መሰባበሩን ቀጥሏል::
❤ 150 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ #Tap እያደረገ ነው (ሁለት ወራት ሳይሞላው)
❤ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ22.7 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ የYoutube Channelን Subscriber አድርጓል
❤ የቴሌግራም ቻናሉን ከ36 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ #Join አድርጎ ይከታተላል
እሺ እብዱ ከ150 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ ነው ወይስ የሚሳለቁብን❓
መልሱን ለ . . .
ይልቅስ ከምንም ትንሽ ይሻላልና ተኝታችሁ የምትገላበጡ አሁንኑ ጀምሩ 👇👇
https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412
3 405
+2
ሽልማት
ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏❤
መልካም እድል👌
3 405
የዚህ ቻናል ማህበረሰብ ተሳትፎ በእጅጉ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው:: በእጭር ጊዜ ውስጥ ከ4K በላይ ከመድረሱም በላይ እርስ በእርስ ለመማማርና ለመተጋገዝ የሚታየው ተነሳሽነት የሚደነቅ ነው:: በዚህ ከቀጠልን እጅግ ግዙፍ የክሪፕቶና የዲጂታል ፋይናንስ ማህበረሰብ እንደምንፈጥር አልጠራጠርም::
ስለሆነም በቀጣይ ተገቢ መረጃዎችን እያዘጋጀሁ ማጋራት ግዴታዬ ሆኖ በምችለው አቅም ማበረታታት እንዳለብኝም ይሰማኛል:: ከዚህ አንጻር በቀጣይ በጣም አስደሳችና አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጃለሁ:: ለጊዜው እንደመነሻ የሚሆን ደግሞ ልክ 3:00 ላይ እዚሁ እንገናኝ❤❤❤
3 405
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
(የመጨረሻ ክፍል)በመቀጠል #TonKeeper ማገናኘት የምትፈልጉት Wallet ላይ አድርጉት (Wallet 1 ወይም 2 ወይም 3 . . . ):: ከዛም ወደ ቴሌግራም ተመልሳችሁ #Notcoin የሰበሰባችሁበትን #Bot ክፈቱ:: ከዋሌት ጋር ካልተያያዘ #Connect እንድታደርጉ ይጠይቃችኋል:: አካውንቱ ከዋሌት ጋር ተያይዞ ከሆነና Tonkeeper ላይ በመረጣችሁት አዲስ ዋሌት መቀየር ከፈለጋችሁ ግን በቦቱ የሚታየው #የWallet አድራሻ ላይ #Click አድርጉ:: በማስከተል Connect different wallet የሚለውን Click በማድረግ ከሚመጡት የዋሌት አማራጮች #Tonkeeperን በመምረጥ ሂደቱን ጨርሱ:: (ተጨማሪ ከላይ የተያያዘውን #ScreenShots ተመልከቱ) #ምርቃት 👌 #Staked ያደረጋችሁ ተጨማሪ መረጃ እስኪሰጥ እዛው ይቆይላችሁ❤ #Stake ያላደረጋችሁ እስከ #June 16 ድረስ ወደዋሌት ካልወሰዳችሁት ይቃጠልባቸዋል (በጣም ተጠንቀቁ) 👌 #Notcoiናችሁን ወደ #Tonspace የወሰዳችሁ እዛው ቢቆላችሁም ችግር የለውም። ነገር ግን መውሰድ ከፈለጋችሁ የሚያስፈልግሁ መሰረታዊ እውቀት ነው። መጀመሪያ የምትልኩበት Wallet (አድራሻ) ውስጥ ገብታችሁ #receive የሚለውን Button click ማድረግ የምትቀበሉትን Coin (Ton/not) መምረጥ - next ማለት - የሚመጣውን አድራሻ Copy አድርጎ መውሰድ በመቀጠል Notcoiናችሁን ወደአለበት #Tonspace ተመልሳችሁ send ማለት - ብዛቱን መጻፍ (maximum ማለት ትችላላችሁ) - ሂደቱን ማስቀጠልና መጨረስ 👌 በደንብ ያልገባችሁ youtube ላይ ሄዳችሁ በርካታ #የVideo ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላችሁ) ❤ ተያያዥ ጥያቄዎች ካሏችሁ Comments ላይ ጻፉት - ጠቅለል አድርጌ ለመመለስ እሞክራለሁ::
3 405
+2
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
( ክፍል 2)
ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና ከሁለት በላይ አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ሲገናኝ እንደሆነ #አድሚኖቹ ገልጸዋል።
ስለዚህ ለመፍትሄው:-
1👌 ስልካችሁን #restart አድርጉት
2👌 የስልካችሁ #Search ማድረጊያ ላይ Notcoin የሰበሰባችሁበትን የቴሌግራም App ጻፉ:: ሲመጣ ትንሽ ጫን አድርጋችሁ ያዙት:: ከሚመጡት አማራጮች #App_info የሚለው ላይ #Click አድርጉ:: ከሚከፍትላችሁ ገጽ ላይ #Storage በማስከተል ከታች Clear cache Click አድርጉት:: (ሌላ ነገር ላይ Click እንዳታደርጉ በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሁን)
ተጨማሪ መግለጫ ከላይ የተያያዙትን ScreenShots ተመልከቱ🙌
🙏ይቀጥላል 👌
3 405
+9
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
(ክፍል 1)
መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የTonkeeper ዋሌት ውስጥ #Notcoin የሰበሰባችሁበት የቴሌግራም አካውንት ያህል ዋሌት ክፈቱ።
በዚህም መሰረት:-
1👌 Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱት። ከላይ #wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ። በመቀጠል #Add_wallet የሚለውን #ተጫኑ/Click አድርጉ። ሂደቱን ከላይ #በScreenshot በተመለከተው መሰረት ጨርሱ።
በዚህ መንገድ የምትፈልጉትን ያህል Wallet ክፈቱ።
2👌 (ይህን Step የምታከናውኑት ሁለት ወይም በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ያገናኛችሁ ብቻ ናችሁ:: የሰበሰባችሁት በአንድ ዋሌት ከሆነ ወይም ከተለያዩ ዋሌቶች ጋር ያገናኛችሁ ካላችሁ እለፉት)
ክፍል - 2 ይቀጥላል
3 405
#Notcoinን ከBot ወይም ከTon Space ወደ ዋሌት በተለይም ወደ Tonkeeper ለመውሰድ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችና ተግባራት በተመለከተ #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ (ማብራረሪያ) በአንድ ሰዓት ውስጥ አጋራለሁ::: እንጠባበቅ🙌😃
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
